KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መስተንግዶ በ እናቴ ቤት (Mom❤)
Күн бұрын
መስተንግዶ በ እናቴ ቤት (Mom❤)
Рет қаралды
5,325
abe & Bati Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 40
@betatubebeta
Жыл бұрын
ገዳም በሱሪ መሄድ ፈልጌ አይደለም ነገር ግን ስራ ላይ ነበርኩ በዛው እንሂድ ተባብለን ሄድን ስለዚህ ቀሚስ ስለለበስኩ ብቻ ፅድቅ የለም ማንም በማን ፈራጂ አትሁኑ ስለ ራሳችሁ ብቻ አስቡ ስለ እኔ እግዚአብሔርን ያውቃል👏
@adentsega3594
Жыл бұрын
ዋናው የልብ ንፅህና ነው እማ እነማማን ሳይ እባየ መጣ ታድለው!!
@ብዙዩቱብ
Жыл бұрын
እኅታችን እንደዛ አይባልም ቀሚስ ስለለበሱ ማንም አይፀድትም አይባልም ሴት የወንድ ልብስ አትልበስ ወንድም የሴትን ልብስ አይልበስ ይህን የሚያደርግ በአምላኩ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጣላ ነውና ኦሪት ዘዳግም 22 የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እየተናገረ መልበሴ ክፍት የለውም አይባልም የኔ እህት የእማሆይ ልጅ ሆነሽ በእምነትሽ ደካማ መሆን የለብሽም ፀጉርሽም ቀለም መቀባት የለበትም ባጠቃላይ በመንፈሳዊ ሕይወትሽ ላይ ጠንካራ ሁኝ የእኅትነት ምክሬ ነው ይጠቅመኛል ካልሽ ተማሪበት እህቴ አይጠቅመኛም ካልሽ ደግሞ አይተሽ እለፊው ካጠፍሁ ይቅርታ
@user-vw5sp8oi9j
Жыл бұрын
መባረክ ነው በረከታችሁ ይድረሰን እኛንም ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ቀጣዩንም አሳዩን
@asenakubelete51
Жыл бұрын
በማርያም ወንድምህ ስብስክራይብ አድርገኝ አስናቁ በለጠ ዩቱዩብ ብለህ
@mesretasfaw464
Жыл бұрын
ግን ቤትዬ ምነው ገዳም ስትሳለሚ ቀሚስ ብትለብሺ
@tube-vs6rd
Жыл бұрын
የገዳሙ በረከት ለኛም ይደርብን አሜን አሜን አሜን ልብስሽን አስበሽበት ለብሰሽ ብትሔጂ እላለሁኝ አንች የመለኩሤ እናት ልጂ ነሽ ያውም እናትሽን ከገዳም አስዎጥቶ እድትወለጂ ያደረገሽን ፈጣሪይ አስደስችው ቀሚስ በመልበስ የተቀዳደደ ሱሪ ባለመልበስ ልጆችሽን ወደ ቤተክርስቲያን አቅርበሽ በቤቱ እዲያድጉ ብታረጊ በዝማሬ ቢያገለግሉ ወይም ዲቁና እዲኖረው ከወዲሁ እሠቡበትና ባች ባይጠቀም በልጆችሽ በዝማሬ በድቁና በቅስና እሡን ደስ የሚያሠኙ ልጆች ስጭው ላች ያሠበልሽ አለ አችም አስቢለት ለአለም ዳኛ
@gfg4073
Жыл бұрын
ትክክል የኔም ጥያቄ ነው ሱሪ ተወጥሮ ገዳም መግባት ስልጣኔ አይለም ቀሽም ነች
@user-mv6pd5up2z
8 ай бұрын
ውይ ሱሪ😢😢😢😢😢 እግዚኦ የሀያጺያት ድፍረት😢😢😢😢😢
@alemneshjesustube3289
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችው እግዚአብሔር የልብ ጎዶይነው እንጂ የልብስጎዶይ የለበትም በእውነት እና በጽድቅ እንመላለስ ጎዳም ስትገቢ ቀሚስ አለበሽም ላላችው፣ሁሉ።
@salmrak9814
Жыл бұрын
እህቴ ገዳም እዴት በሱሪ ገባሺ ነጠላሰ እዴት አለበሺም ይህን የሴት ሱሪ ባለም የሚያጠፍ ነገረ በመጣ ውይ
@gfg4073
Жыл бұрын
ሱሪ ተወጥሮ አይከብድም ገዳም መግባት አቤቱ
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
Жыл бұрын
ምነው ሱሪ ካለበስሁ አልሰለጠንሁም አልሽ ቢያንስ ለእኛ ተይው ለገዳም ክብር ይኑርሽ ከመዳም ሸቃላነት አውጥቶ እዚህ ያደረሰሽን አምላክሽን አመስግኝ እናቱ
@betatubebeta
Жыл бұрын
የአነጋገር ስርዓት በአንች አየሁ🐑
@መክሊትየተዋህዶልጅ-ዠ6ሸ
Жыл бұрын
@@betatubebeta በግማ የዋህ ናት ፍዬል ካልሆንሁ አልሽ እንጅ አጭበርባሪ
@amaneamane4715
Жыл бұрын
የኔ ውድ በርች ለኮሜንተሮች ቦታ አትስጭ የልብህን የሚያውቀው መድሀኒያለም ነው
@ddd1993d
Жыл бұрын
አቤት መታደል እናትሽ እድለኛ ነሽ
@rehmetTub6318
Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምህ ያብዛልን ወድሜ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አሚን
@aynadis5886
Жыл бұрын
ስነ ስርዓት ያዙ መነኮሳትን አትቅረፁ ቃለ መጠይቅም አታድርጉ 😡 ነጠላ እንኳን አትለብሱም ❓🤔
@ፀሃይየሆሳናልጂፀሃይየሆሳ
Жыл бұрын
Ba Geeta ba eysusi sime
@ksaksaksaksa1853
Жыл бұрын
ቤቲ ተብዬዋ ታነች ባልሽ ለሰው ክብር አለው ገዳም በሱሪ 😂😂😂😂😂😂😂 ሙስሊም ነኝ ግን ግን ገርሞኝ ነው
@betatubebeta
Жыл бұрын
እና እራቁቱን ይሂድ
@ruhamatube1595
Жыл бұрын
ቤቲየ ጉዞ ስትሄጅ ከልብስ አይነቶች አንድ አንድ ለመያዝ ሞክሪ ምን እንደሚገጥም ስለማይታወቅ በተረፈ በርቱ
@sarkysool2341
Жыл бұрын
ምን አገባሽ አህዛብ ውጭ በስምአብ
@adentsega3594
Жыл бұрын
@@betatubebeta ክክክ ቤትየ በሳቅ
@kio1255
Жыл бұрын
@@sarkysool2341 ስው አትሳደቡ ሙስሊም አህዛብ አይደለንም አልሀምዱሊሏህ ስውን አልሳደብም
@Ethiopia_4me
Жыл бұрын
ዋው መታደል ነው
@tadelchlemiwhaanaa7050
Жыл бұрын
Egzabere yemasgen amen amen amen
@fasikatakalh6658
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wn3bd1tu6d
Жыл бұрын
እነዚህ ልጆች ግን የት ገቡ
@Aynalove3382
Жыл бұрын
ቤትዬ ግን ገዳም ሲኬድ ቀሚስ ልበሽ
@ማህሌት
24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adentsega3594
Жыл бұрын
ለደጁ ያብቃን
@mekdesbeyene8372
Жыл бұрын
ቤትየ እናትሽ ገዳማዉይናቸዉ ታድለሽ
@janatmmm6876
Жыл бұрын
ሰላም እኳን ደህና መጣችሁ
@janatmmm6876
Жыл бұрын
@@asenakubelete51 አርጌሻለው በርች
@enshadamaquel6603
Жыл бұрын
ሠላም
@genetkabede2178
Жыл бұрын
😍😍😍😍😍
Пікірлер: 40