KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#መትዬቹ
7 ай бұрын
#መትዬቹ
Рет қаралды
355
Zuzu Habesha You Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 17
@Tube-iu1xr-hayat
7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካቱ ዉዴ ዋዉ በጣም ልብአንጠልጣይና ደስ የሚል ታሪክ ነዉ በርቺልኝ አሪፍ አቀራረብ ነዉ ቀጥይበት👍
@rihanatube515
7 ай бұрын
አሰለም አለኩም ወራህማቱላይ ወበርካቱ ዋው በጣም ቆንጆ ደስ የምል ትምህርት ነበር አመሰግናለሁ በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን የኔ መልካም በርችልኝ ካንች ብዙ እንጠይቃለን ጥሩ የታሪክ ነው አመሰግንሃለሁ
@fatumawlloyewa8128
7 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውዲ እህቶቸ ሠላማችን ይብዛ በየ አለንበት ከክፉው ሁላ አላህ ይጠብቀን ሀገራችን ሠላም ያዲርግልን ማሻአላህ ዙዙየ በጣም ደሥሥ የሚል ትረካነው ውደ በርቺልኝ ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን
@user-ow5rs4zi7z
7 ай бұрын
አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጨምርልህ ማአሻ ማአሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አንዳንዴ አትፍታን ራሱ ይቅርታ መጠየቅ የሚከብድ ሰው አለ አንዳንዱ ሰው ደግሞ ሳያጠፋም ይቅርታ ይጠይቃል አላህ ሰጦታል ሲጦታ❤❤
@user-wm9wk7hv7k
7 ай бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ሠላም ብያለሁ ሠላምሽ ይብዛልን አሪፍ ቆይታ ደስ የሚል ታሪክ ማሻ አላህ የኔ ውድ❤
@seidaTades
7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉደ እኮን በሰላም መጣሺ ማሻ አላህ በጣም ደስየሚል ታርክ ነዉ ምርጥ አቀራረብ እና አስተማሪ ታርክ ነዉ
@user-vx9jr9iz7f
7 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ደሰየሚል ትረካነወ እህታችን መትኖሽን ቀጢበት በርቺልኝ እህቴ ማሻላህ ብያለሁኝ በርቺል ውዴ ደግመን እስክንገና ቻወ
@emumahiretube8588
7 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም እዴት ነቹ ውዶቼ ሰላም ነቹ ወይ በየለቹበት አላህ ሰለመቹን የብዛልኝ አላህ ሀገራችንን ሰላም የርግንን ውዶቼ ዱአ አርጉ ማሻአላህምርጥ ማሰጭ ታሪክ ነው ተበራኪ😍😍😍
@zinashzbyoutube5327
7 ай бұрын
ዋውውውው አሪፍ አሰተማሪ ታሪክ ነው ታሪኩን ሰለ አሰማሸን ከለብ እናመሰግናለን ከታሪኩ ምንማርዉ ነገር አለ አዳዴ ታሪኮች ያሰተምሩናል መሰማት ብቻ ሳይሆን ከታሪኩ ምንማርዉ ነገር ይኖራል በርችልኝ
@zemzemali6970
7 ай бұрын
አሰላምአሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህናመጣሽልኚ የኔመልካም ጥሩቆይታነበር የነበረው ውደትረካሽ አንባበብሽ በጣምደስብሎኛል በጣም ውደ በርችልኚ አላህበለሸበት ሰላምሽ ይብዛልኚ ውደ❤❤❤
@seadatube5438
7 ай бұрын
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ውድ ማሻ አላህ በጣም ቆጆና አስተማሪ ታሪክ የው አመሠግናለሁ የኔ ውድ አህት በርችልኝ
@user-qm5ns4ox5f
7 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሳህለን ፊኪ እህት እኮን ሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ቆጆ ቆይታ ነበር ቆጆ ታሪክ ነው በርች አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሰላሙን ያምጣልን
@zewdneshtadese
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽልን እህታችን በጣም ደስስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን ወተን ከመቅርት ይሰውርን አሜን እናመሠግናለን 🎉🎉💐💐💐💐
@wegditube2704
7 ай бұрын
ሰብ ላይክ
@tube-mm6nf
7 ай бұрын
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ اهلا وسهلا بك اهلا وسهلا بك كيف حالك انا بخير الحمد لله ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ ماشاءاللہ የመንትዮች ታሪክ ልብ አጠልጣይ ነው ዋውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርቺ ዙዙ🌷🌷
@LayiLashara
7 ай бұрын
አሰለሚአለይኩሙወረመቱለህወበረከቱሁአህለንኡኑከንደነመጠሸበጠሚአርፍነውመሸአለአረፍነውተረከችንቆጆነውአሰተመር ተርክነውመሸአለቀጥይበትውዴቆጆነው
@toltutube4319
7 ай бұрын
አሰላህማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ❤❤❤❤❤
Пікірлер: 17