KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
መታየት ያለበት አዲሰ ነገር ዘመናዊ የፈርኒቸር እቃ ወቅታውይ ዋጋ 👍👌
Күн бұрын
መታየት ያለበት አዲሰ ነገር ዘመናዊ የፈርኒቸር እቃ ወቅታውይ ዋጋ 👍👌
Рет қаралды
201,267
Esmael Furniture
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 896
@Tube-cd3bz
2 жыл бұрын
የናተ ዋጋ ደግሞ የተለዬ ነው ከወርቅ ነው እዴ እምሰሩት ሚስኪን ሸቃሊት ብርሽን ለቤተሰብ ልከሽ ብታሰሪ የዚህን ግማሽ ነው ብሩ መቼ ነው ሰው እምትሆኑት ልፋት ብቻ
@azmiyerayawa7835
2 жыл бұрын
ከምርሽ ነው እህቴ
@ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
Жыл бұрын
@@azmiyerayawa7835 አዎ የምር የእነዚህ ውድ ነው
@rahmamohammad9714
Жыл бұрын
ሳህወላ
@chhcjcfu9769
11 ай бұрын
❤❤❤
@زينببتسوطان
11 ай бұрын
ሳ ወላ እብድ ይጥለባቸው እድሜ ለቤተሰቦቸ ይገዙልኛል
@rahelyenaride9333
Жыл бұрын
ዋገው እራሱ ተመጣጣኝ ነው ደስ ይላል በርቱ ጎበዝ ጥራት ያለው ነው እንደሚታየው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@WUDEDebebe
7 ай бұрын
Kuxuyu.lake
@lubabaebrahim3658
2 жыл бұрын
ጀግና ብያለሁ ባልሽን ማሽ አላህ ወንድ ልጅ ታታሪ ሲሆን ደስ ይላል
@SaraSara-gq3kd
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ገራሚ እቃ ነው ቀጥሉበት
@حياة-ج7ق8ظ
Жыл бұрын
እሺ እዴት ነው ማዘዝ የምንችለው እናም ወደሌላ አገር ትልካላቹ
@hayatmohammad1716
Жыл бұрын
ማሻአላ በጣም ያምራል ዋጋመናገራችሁ ጥሩነዉ እኔም ትሰሩልኛላችሁ
@hananethiotube4121
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ በጣም ደስስ የሚል እቃነው።
@HalimaAliadme
2 ай бұрын
ቁጥርሽን ላኪልኝ ዉድ
@Fandshaፋንድሻ
2 жыл бұрын
አህለን ሀዊቲ ንግስቴ ትክክል ነሽ ሀዊ የኔ ታማኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ማሻ አላህ መዲዬ በሰላም ገብተሽ ኑሪበት እህታችን 🥰🥰
@honeytube914
2 жыл бұрын
የኔ ልዩ የኔ መልካም ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@Fandshaፋንድሻ
2 жыл бұрын
@@honeytube914 😍😍😘😘🥰🥰🥰🥰🥰ልዩዬ
@ዘሀራዩቱቢ
4 ай бұрын
ማሽአላህ በጣም ደስ ይላል እኔም ኢሸአላህ ትሠሩልኛላችሁ
@CelenAbusaif
8 ай бұрын
Wawo❤❤❤❤❤. Betam. Arif
@medigetachew9613
Жыл бұрын
Algawen megzate eflgalew adrashachu yete nw ahun yalwew wagase ??
@asriyaabulliyyee1614
Жыл бұрын
Mashaa allaah shashamane yi chilalachu?
@roniketema5264
Жыл бұрын
የቴሌቪዥን ዋጋ አልተናገርሽም በጣም ቆንጆ ነው
@samersamer3854
Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته Wendemwchy yet akababe new yemeserawe mazeze felegy neber qwter lakelege
@KALETUBE
6 ай бұрын
ዋዉዉ እጅህ ይባረክ በጣም ያምራል የትም ሀገር ትወስዳላችሁ ወይስ ቅርብ ቦታ ብቻነዉ ምትወስዱት ከተቻለ ቁጥር አስቀምጡልኝ ❤❤❤❤❤
@Goldmather
Жыл бұрын
ስለ እቃው ምታስረጅበት መንገድ በራሱ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ እንደት ነው ማዘዝ የምንችለው ቁጥራችሁን ብታስቀምጡ ማዘዝ ፈልጌ ነበር
@sipugelana705
Жыл бұрын
በስመአብ በጣም ያምራል እጇቹ ይባረክ እኔ ግን ጥያቄ አለኝ በጣም ስላማረኝ ስራው አልጋ አልፈልግም ግን ፍራሹን ፈለኩት ቁምሳጥኑን ደሞ እረዘመብኝም ሰፋብኝ የኮንፈርቱን ትቶ ከሰራልኝ ቲቪ እስታንዱን ወደድኩት ከለር በቡኒ ጣውላ ከለር ፈልጌ ነበር ከቻላቹ መልስ ስጡኝ ልዘዝ በተጨማሪ ቡፌ ሜትር ከ20 እፈልጋለው
@shhshsj5832
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እጅህ ይባረክ ግን አስተያየት ልስጥህ ከውጭ ያለው ክብር ውስጥም እንዴት ብቀባ ለአይን ደስ ይላል ውበትው ይወጣል
@meki3909
2 жыл бұрын
ብር ጨምሩ ይላሉ ቢሆን ግን ዉበቱ ይስብ ነበር
@mmmm-nr6vs
Жыл бұрын
ቁምሳጥኑ ልክነው የውጩ አይነት ቢቀባየበለጠያምራል
@saadaberhauno8701
Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል እባክሽ እኔም እፈልጋለሁ በጣም ያምራል በዉስጥ አነግሪኝ በነትሽ🙏🙏🙏
@SeenaSeena-v5u
Жыл бұрын
ሰላም ውዴ አባክሽ ቦታው የት ነው በጣም እፈልጋለው ወደ ክፍላገርስ አንዴት ነው ምትወስዱት
@samiramira6709
5 ай бұрын
ዋው ዋጋውም ምርጥነው ቁጥር አላገኝሁምሳ እፈልግነበር በየት ላግኛችሁ እህቴ
@nigestharagawen6929
Жыл бұрын
Arif nachew ye ager new yalchewt lemazez endimechen?
@ShaydaShayda-rf4tf
5 ай бұрын
ዋዉ ማሻአላህ ተባረከረህማን ግን አጠቃላይ ዋጋ ሥንት ነው?ሥልክ ቁጥር ለምን አለቁም አድራሻ ይነገረን?በጣም ይቅርታ ጥያቄ በዛ ለቻናላችሁ አድሥ ሥለሆንኩኝ ነው
@suzansuzan2700
Жыл бұрын
በጣም ያምራል ሸዋሮቢት ታደርሳላችሁ እና ስልክ አስቀምጭልኝ
@الوللو-ج9ف
Жыл бұрын
ማሻላህ በጣም ያምራሉ እኔ የመስገጃ ማስቀመጫ ትንሽዬ ሳጥን እፋልጋለው
@አሚናየህሌሜናፋቂ
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ደሥይላል የት ናችሁ እኔእፈልጋለሁ
@ወሎደሴገራዶ
2 жыл бұрын
➞በማታቀው እውቀቱ በለለህ ያለ እውቀትህ ፈትዋ አትስጥ በማታቀው ላይ አትዋሽ✮ ➞አንድ ሰው አላዋቂ ሁኖ መኖሩ የተሻለ ነው በማያቀው ነገር ላይ ፈትዋ ከመስጠት°✮ ➞በማናቀው ሳናቅ እውቀት በለለን ነገር ላይ ፈትዋ መስጠት ሀራም ነው በማታውቀው ላይ ይህ ይቻላል አይቻልም አትበል የማታቀውን~°✮ ።።።።።።
@marrydinkutub8727
Жыл бұрын
Yet nechuw adreshechuw??
@AntonioYirga
2 ай бұрын
የት ነው አድራሻው አልጋ እፈልጋለሁ በነጭ አሰራር
@baddieenn1988
8 ай бұрын
Shashamane pls ??????????
@ZenetGugessa
Жыл бұрын
👍👍👍😍😍በርቱዴሥይላል። ቃብድ ከከፈልንበኋምንያክልጊዜትሠጣላችሁ ንገሪኝ በተረፈ ዴሥይላል እምንጠቀምበትያርገን ኢሻአላህ
@muluneshzewude300
2 жыл бұрын
ውዴ የት ናችሁ ለማሰርት ፈልጌ ነበር አድራሻችሁ የት ነው
@burtukanbuzayew7454
Жыл бұрын
Aligawe kenefirashew new weyii??
@medinegnyeresulwedag8509
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ እቃ አላችሁ በርቱ አላህ ይገዘኝ እኔም ቤቴን ስጨርስ እገዛችዃለሁ
@Mነኚስደተኛዋ
2 жыл бұрын
እኔም😁
@ZenetGugessa
Жыл бұрын
የቲቪ ዋጋሥንትነው?ሁሉንም ወደአቀሥታሥንትነውማድረሻው
@abdudineka2408
Жыл бұрын
Ye Frashus waga aynegerenm?
@yeshiwondimu2443
Жыл бұрын
ማሻአላህ የት ነዉ ?በጣም እፈልገዋለሁ
@rabitube773
Жыл бұрын
Mekoy tadersalachu???
@sarahabshwite5469
2 жыл бұрын
ሀዊይ። ፈራሹን። እረሣሽ። ሥትነው
@REM-bw1dq
9 ай бұрын
ማሻአላሕ በጣም ያምራል መዋቢያው መቀመጫ ቢኖረው የበለጥ
@emuameritube7371
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ እቃወች ናቸው እናም አሁን ባዝ እናተ ጋር ማስቀመጥ እችላለሁ ካመት ብላይ ሙምኪን
@AbdiSeid-iz3nu
5 ай бұрын
ዋዉ ያምራል ጥራቱ እደት ነዉ
@fentaye9663
2 жыл бұрын
ወረታ ትጩኛለሽ የት ነሽ አች እኔም እፈልግ አለዉ ግን ከስደት ትንሸ እቆያለዉ
@MuluBogale-eq5ii
3 ай бұрын
Wow wow wow wow wow bayee bayee baredaa dhugaa lakkofsaa bibilaa Kee irratii nuu xafii ishii
@nona1628
Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን እስከ አዲስ አበባ ድረሰ ስንት ነው ትራንሰፓረቱ
@mimibelsy850
Жыл бұрын
የት ነው አድራሻችሁ ሶስቱንም እፈልጋለሁ ስልክ ሽፋን በስልክ አስቀምጭልኝ እባክሽ
@BetelhemMekbib-vu8hn
Жыл бұрын
Silk yelacehum?????
@gechoemiru9931
Жыл бұрын
Selam endet nachihu.ene megzat efelgalehu endet nw contact madreg mnchilew?
@ቅዱስገብርኤልአባቴነ-ጐ1ጘ
Жыл бұрын
እህት የት ነው ያላችሁት እህትወይ መቸም ዝም እዳትየ በጣም ቆንጆ ነው ስራ ው ወደ ወልደያ ትልኪካለሽ ወይ
@jemberebelay3132
Жыл бұрын
Be alah TV stand ,aligawu Ena cosmo wogawun nigerigni
@lilitylility4864
Жыл бұрын
ዋውው እኔ ፍሊጋለሁ👍👍👍👌
@እሙዩስራዩቱ
2 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ እደትነሽ ሀውይ እቃችሁ በጣም ሀሪፍነው
@birtukanyemaryamlij3329
2 жыл бұрын
እጃቹ ይባረክ በጣም ያምራል እኔም እፈልጋለው ለገና ታደርሳላቹ? ሰልካቹን አስቀምጡ እኪ
@ToybaTadesse
3 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ ሲያምር
@ራህማወሎዮዋዩቱብ
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የት ነዉ አልጋዉንና የቁም ሣጥኑን እፈልግ ነበር
@lovelovertube507
Жыл бұрын
aligaw iskene firash new 20,000??
@seadagetachew4336
23 күн бұрын
የት ነው ያለሺው
@dana0_0bakhashwain57
2 жыл бұрын
ለምን እስዋጋው አትናገሩም እያንዳንዱ እቃ ዋጋውን በዝርዝር ብታረጉት የተሻለነው እንኛም እንድናስብበት መተረፈ መሻአላህ በርች
@Alhabashi14
Жыл бұрын
Are tnagralch
@ZenbechpZenbechp
7 ай бұрын
WoW daise yelale Eyihuteya Yate Nowe Aderishowe?❤❤
@myoheeien9966
6 ай бұрын
ዋው ወድጃለሁ የት ነው የሚተገኙ???
@esmaelfurniture8386
2 жыл бұрын
TikTok vm.tiktok.com/ZMFg6PEbH/ t.me/joinchat/AAAAAEJtUwCK8hbfazVYOw 0920786516/0912080666
@ዳሩሰላም-ቘ7ጰ
2 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@እሙሙራድ-ረ2ሐ
2 жыл бұрын
እባክሽ ስልክ መልሽልኝ ወላሂ የሰው እቃ ሀላፊነት ወስጀ አዝዠሽ አችግን እኔ ስደውልልሽ ስፅፍልሽ አይተሽ ዝም ትያለሽ እባክሽ ካላሰራሽ ብራችንን መልሽል ሱበሀን አላህ ባአላህ መልሽልኝ እያልኩሽ ልትመልሽልኝ ፍቃደኛ አይደለሽም ግን ለምን??????
@مريممحمد-ظ8د2ط
2 жыл бұрын
ሲያገሮችሁ መች ተመልሳላች
@lailadubai8570
2 жыл бұрын
ኢንሽአላህ እኔምአዛለሁ ኢንሽአላህ.
@hggu6240
2 жыл бұрын
አልጋወ ከነፍራሹ ነወ 20ሺ
@wosenujifar7274
Жыл бұрын
obboleetti keenya baayyee namatti tola yoodubbattu jabaadhu , hanga danda'ameen meeshaa yoo ibsitu bal'ina isaa fi dheerina issaa hangam akka ta'e namatti himi.
@oumumusab2088
Жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ በጣም ቆንጆና ውብ ነው ቀጥሉበት
@keolusgeyorgs9296
Жыл бұрын
የት ነው አድራሻችሁ ፍራሹስ ስንት ነው
@الحبشيةحبش
Жыл бұрын
የት ነው የት ሀገር??ወይስ ክልል???
@hbeebihbeebi9558
4 ай бұрын
ማሻአላህ አላህያጠክራችሁ በርቱ ዉዶቸ ወግድ ታደርሳላችሁ
@firstlast-nr2mj
Ай бұрын
ዋው ያምራል ❤️❤️❤️👍👍
@mhamdahmd6115
10 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ የትየት ነው የምታደርሱት
@eliyasgetahun2674
Жыл бұрын
ስራው ሀሪፍ ነው ነገር ግን ቀለሙ ነጭ ባይሆን ብዙ ተመራጭ ይሆናል
@bellagessamo7000
Жыл бұрын
Addis abeba branch alachuh ? Plz
@rabiyasaea5575
Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ማሻአላህ እኔም እንዴዚህ ሁሉም ነገር ታሰሩልኝ አላችሁ
@hdskdk1593
Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ማሻ አላህ ተነረከላ። የምረል ውደ። ስልጤ ክልል ተደርሰለቹ ወይ። ?????????????
@ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
Жыл бұрын
የት ሀገር ነዉ
@ayenaalam8161
Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለዉ ደስ ይላል በርቱ
@حياةأحمد-س8ي
5 ай бұрын
የትነውአድራሻችሁውርጌሳታደርሳላችሁ
@aminatbintbaba-j5n
11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ዋጋነው
@neima2690
Жыл бұрын
የትነው የምትኖሪው ቁጥር አስቀምጭልን
@alialmarri7593
2 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ለዚህ ያብቃንና እንገዛለን በትቱልኝ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ይቲቢወንማኖሬያ።ገዝቻለሁ።ወደንገን
@tfhiyrrth2383
Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@ዜድዩትብ
2 жыл бұрын
መሻአላህ ብር መጀመሪያ ሙሉ ክፍያ ያሥፈልጋል ወይሥ እዴቀብድ ይቻላል
@adssds7042
Жыл бұрын
ማሻላ ሀዋውይ በርቱ ለኔም በቅርብ ልመጣ ሥል አዛለሁ አቺው ሄደሽ ነው የምትገጥሚልኝ ግን
@isuzuisuzu6596
Жыл бұрын
ለኮምቦልቻ ታደርሳላችሁ ስልካችሁን በምንድነዉ የምናገኘዉ
@MakiyaShukur
Ай бұрын
ማሻአላህ❤
@ቃድሚያለታዉህድእንላለን
Жыл бұрын
አሳለሙ አለይኩም ወራማቱላህ ወበራካቱ እኖ ያምለዉ ስልጥ መ ኡስጥ ማሄድ ትቺለለቹ ወይ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ
Жыл бұрын
ዋው ያምራል የት ነው❤
@aetoaeto9991
2 жыл бұрын
በርቱማሻአላህ ሲያምር
@beklch
Жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው 👍👍
@zakyamoftah-py3mw
Жыл бұрын
ውርጌሳ ታደርሳላችሁ እንደ
@HayatMohamed-ch6vp
2 ай бұрын
መሺአላህ በጣም ያምራል
@zeynebtube8627
2 жыл бұрын
አሠላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውዶቸ እንዴት ነሽ ሀውዬ ጠፋሽኮ
@ahmenaahmena6466
7 күн бұрын
ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው
@adenadd5148
Жыл бұрын
ራያ ቆቦ ታደረሳላችሁ ወይ
@sine4297
2 жыл бұрын
Betam arfe nwe gun ytem hager telikalchu
@belchal2027
Жыл бұрын
ወለሂ እኔ በፋሲካ ዮቱብ አዝሼ ወለሂ እጥፍ ነው የጣያቃችኝ በታስመማንባት ትታ ወለሂ
@HawaAbate
5 ай бұрын
መሸአላህ.በጣምደስየሚልነዉ
@Abrarewalemnew
3 ай бұрын
አድራሻችው የትነው አልጋውንና ቲቪስታንድ እፈልጋለው በ15ቀን አድርሱልኝ
@assistanthome578
18 күн бұрын
ዉይ አሰራመሰት ቀን ሁለት አመት አልተሰራልንም አዘናት😢
@almazgudeta940
Жыл бұрын
Betam ariif new 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻 berchi wude❤️❤️❤️
@zeinabahmed863
Жыл бұрын
አልጋው 120ቢሆን ዋጋው ስንትነው ቁም ሳጥን 3ተከፋች ቢሆን ዋጋው ንገርኝ ልገዛ ነው
@ሚካኤልእረዳቴነው
Жыл бұрын
ይሄን ያሰራሽ ልጅ ነይ እፈልግሽ አለሁ ማማዬ ስወድሽ መልሽልኝ በጣም እፈልግሽ አለሁ
@ganatganat4615
2 жыл бұрын
የት ነው የምታደሩስት ??
@bdjghhcj9784
2 жыл бұрын
አሰላሙአላይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ አስር ወር አለፍው ታስቀጠር እህት እባክሽን የኔም አድርሱልኝ
Пікірлер: 896