KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
እማማ ዝናሽ በበግ ተራ | ጉራጌን አሸንፋለሁ ማለት አልችልም እኔ
Күн бұрын
እማማ ዝናሽ በበግ ተራ | ጉራጌን አሸንፋለሁ ማለት አልችልም እኔ
Рет қаралды
124,858
Zeki Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 281
@fatimahsalhah8592
2 жыл бұрын
ወይ እማማ በድሮ ጊዜ በአድ ብር ተገባይታቹ የኖራቹ ከጊዜው ውኔታ ጋር 5 መቶ ብር በማለታቹ ሳለደቅ አላልፍም ምርጥ ግምት ነው እደሜና ጤና ለናቶቻችን።ጉራጌ ለሁሉም ወዳጅ ነው ክብር ለኢቲዮ ሁሉም
@emmeradv1
2 жыл бұрын
ዘኪ በናትህ ፆም ሲፈታ አንተን ጀማነሽን እማማ ዝናሽን ክትፎ እንጋብዛቹ ቤታችን ቤተሠቦቼ
@mitu4533
2 жыл бұрын
Oh 🥺🥺🥺🥰🥰🥰🥰👌👌
@mulualemtesfaye3349
11 ай бұрын
@@mitu4533 ኧኧ
@mulualemtesfaye3349
11 ай бұрын
@@mitu4533 ኦ
@sarahana7929
2 жыл бұрын
Kkkkkk 500 አላሉም አይ እማምዬ ይሄማ በእናንተ ጊዜ ቀረ ዛሬማ ከሰው ልጅ እንሰሳ ተወደደ የሰው ልጅ ግን በውድ ዋጋ ተገዝቶ ዛሬ እረከሰ እማምዬ እንደ እርሶ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@Elbethel167
2 жыл бұрын
በነሱ ጊዜ 20 30 ነበር
@sarahana7929
2 жыл бұрын
በትክክል ደግሞ በረከታቸውስ ሊጥ እንኳን ሲያቦኩ በስመአብ ብለው እድሜያቸውም ለዚ ነው የሚረዝመው
@undermysaviour
2 жыл бұрын
በደርግ እንኳን ሲወደድ 50 ብር ነበር። በእሳቸው ጊዜማ 5 ብርም አይሞላም።
@mametohem7990
2 жыл бұрын
እማማዝናሽዬ እድሜወትን ያርዝምልን ዘካርያስ በጣም ደሥትላችሁ
@alwaseem993
2 жыл бұрын
ሠላም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@jeenajeena4665
2 жыл бұрын
@@alwaseem993 እማማ ዠዠናሸ ዬ ሰላም
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
2 жыл бұрын
አይእማማዝናሽ የታደሉ የዘኪዬ እናት የቤትዬ እናት ደስስትሉ ከአገር ሰላምጋ 💐💕💐💕
@abirayakobo9888
2 жыл бұрын
እውይ የኔ እናት እድሜና ጤና እምየ ማርያም ትስጥዎት ኑሩልን ዘኪየም የኔ አባት አንተም ከመላ ባልደረቦችህ ባለቤትህም ድንግል ማርያም ሞገስ ትሁናችሁ 🙏
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
2 жыл бұрын
እማማ እድሜ ይስጦት ጉራጌ ከጥንትም ባለታሪክ ነው እሳቸው ዝም ብለው አይደለም ጉራጌ ጉራጌ የሚሉት ጉራጌ ሲሉ የምትናደዱ ቻሉት ጉራጌ ክልል ነው!!
@iam4419
2 жыл бұрын
ጉራጌ ክልል ሲያንሳችሁ ነው ተጎናችሁ ነን ጉራጌ ኩሩ ኢትዩጱያዊ
@ጉራጌአቱይናመሶየቂ
2 жыл бұрын
@@iam4419 የኔ ወርቅ እናመሰግናለን ግን ሰላም ፈላጊው የጉርዳ ሽማግሌዎች በመከራከያና በኮማንዶ በጉራጌ በሀገር ሽማግሌዎች የሚደርሰው ግፍ ና አፈና ሁሉም ኢትዮጵያዊ ማውገዝ አለባቹ ጉራጌ መብቱ ነው የጠየቀው ከጉራጌ ክልል መከላከያ ኮማንዶ እንዲያስወጣ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ከጉናችን ሁኑ🙏ጉራጌ ክልል ነው!!
@iam4419
2 жыл бұрын
@@ጉራጌአቱይናመሶየቂ ፈጣሪ ተጎናችሁ ይሁናችሁ ኢትዩጱያ ላይ ፍትህ ጠፍታን ፍለጋ ላይ ነን አይዞን ያልፋል
@ግእዝቲዮብ
2 жыл бұрын
አማራ መቼም ጉራጌ ክልል ይሉን ስሲባል እሚከፋዉ የለም ምክንያቱም ጉራጌ የአማራ ዲቃላ እያሉ የሚሰድቧችሁ ናቸዉ የሚቀኑት
@lakeworkyazachew7661
2 жыл бұрын
መጨሻችንን እንደማማ ዝናሽ ያሳምርልን ዘካርያስ መልካም ሰው
@SEMlRAWELYW
2 жыл бұрын
በጣም አላህይወፍቀን እናማ በቅን ነት ሰብስክራይብ አሪጊኝ ዩቱቤን ውዱእህቴ
@samiramohammad7223
2 жыл бұрын
የኔ አናት አድሜ ይስጠወት ዘከየከጀማነሽ ጋር ፈጣሪ በሁሉም ነገር ይባርካችሁ ♥️♥️🌹
@ማርታየኢትዮጵያልጅ
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ሲያዝናኑ እድሜና ጤናውን ያድሎት ።ከእሳቸው ጨዋታ የዘኪ ያዝናናል ትዳራቹ ይባረክ 😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@munaworku4455
2 жыл бұрын
እሰይ:እማማ:ዝናሽዬ:ለእኛ:ለጉራጌዎች:ያሎት:ክብር:ሳላደንቅ:አላልፍም:ሀገሬ:መጥቼ:በአካል:ለማየት:ያብቃኝ::እንደው:በሀገራችን:ባለው:ሁኔታ:ምንም:ነገር:ማየት:ትቻለሁ:እርሶን:ሳይ:ደስ:ደሰ:ይለኛል:ልጆቼም:በፍቅር:ይወዶታል:እድሜ:ይስጦት ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️ 😍 💖 ❣️
@terrame
2 жыл бұрын
ለጉራጌ ያላቸው ፍቅር ይገርማል።
@friehiwoymulatu2642
2 жыл бұрын
ዘካርያሰ ተባረክ እድሜ ከጤና ይሰጥህ የተባረክ ልጅ
@LiLyLiLyኩሉንምርኣይምቅናይ
2 жыл бұрын
ሉኡል እግዚአብሔር ያክብርህ ከመላው በተስብህ ዜኬ
@ማሕሌትደጀኔ
2 жыл бұрын
የኔ እናት ስወድወትእማማዝናሽየ❤😘 ዘኪ ከልጅም በላይ እኮነሕ እመብርሃን በልጅ ትባርካችሑ 🙏የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍልሰታ አደረሳችሁ የበረከት ፆም ይሑንልን 🙏እውነት በጣም ውድ ነው በወር 2ሽሕ ምናምን የሚከፈላቸው ቤትክራይ አረ ስንቱ ወጪ ያለባቸው ምንድን ነው የሚሖኑ በስማም🤔
@beli7375
2 жыл бұрын
አቤት ስታምሩ ዘኪዬ መልካም ሰው እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@tsedydesta3703
2 жыл бұрын
እኔ ምን አልኩኝ ታዲያ።። kikikikikiki ያነጩ በግ ስንት ነው ይላሉ አላልኩም .7ሺህ ሲላቸው ኡኡኡ ኧረ በመድሀኒአለም ይላሉ ብያለሁ።
@psychology.fact-----777
2 жыл бұрын
እጀማነሽ ጋ ልግባ ልጫወት ሲሉ ደስ አለኝ ጥሩ ሰው ናችሁ በእውነት ጌታ ይባርካችሁ
@allqua2433
2 жыл бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር በሰማይ በምድር ያስደስትህ
@Dior768
2 жыл бұрын
ዘኪ፡እንደዝች፡አይነት፡ቆንጆ፡ህፃን፡ፈጣሪ፡ይስጣችሁ።
@muluteffera6754
2 жыл бұрын
Thank ፡ you ፡ Zekeye, ፡ Ebakehe ፡ ፡ ቶሎ ፡ ቶሉ ፡ አቅርብልን ፡ ዘና ፡ ፈታ ፡ ሸር ፡ በታን ፡ የሚያደርጉን ፡ ናቸው ፡ ፡ ጭንቅላት ፡ የሚገርም ፡ ነው ፡ እማማ ፡ ዝናሽ ፡ ጠቅመህ ፡ አንተም ፡ ተጠቅመህ ፡ እኛንም ፡ አስደስተህ ፡ ተባረክ። ዘር ፡ ይውጣልህ። ንፁህ ፡ ናቸው ፡ ፡
@queensheba2506
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ቢታዩ አይሰለችም🙏🏾💕😀😀😀😀🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@hayu-yaulji
2 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሺይ የኔናት የሂሳብ ነገርኮ አይጠየቅም ክክክክክክክክ
@zehara605
2 жыл бұрын
500 አላሉም በጉን 😃😃 የ77ቱ ያለ መሰሎቸወ ነወ
@መትዮቹዩቱቪ
2 жыл бұрын
አረ ተው ግን ዘኬ እውነት እልም እዳይፈቱ አታወዛግባቸው የኔ እናት ሺ አመት ኑሩልኝ የደስታዬ ምጭ
@muzitambase3012
2 жыл бұрын
ደስታ ልጅ ህን በጣም ነው ምታምረዉ ያሳድጎልህ
@temesgenalemtsehay5354
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እውነት ነው የተናገሩት።እድሜና ጤና ይስጦት።ዘኪና ጓደኞቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ዘኪ በልጆችህ ይክፈልህ!
@መሳይአስራት
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ነፍሴ 🌹🌹ኑርልን የኔ የደስታዬ ምንጭ😍😍
@sirguttube
2 жыл бұрын
እማ የእኔ ውድ በጣም እወደወታለሁ♥ አረግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠዎት
@alemtube1150
2 жыл бұрын
ደምሪሻለሁ እህቴ ቤቴ ጎራ በይ
@ethiominilik8824
2 жыл бұрын
ብር መስጠት አይወዱም እማማ ዝናሽ 😂😂😂😂😂😂
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
2 жыл бұрын
ነጭ በግ ነጭ በግ በጥቅምት የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ምርቃታችው ጠብ አይበል የእውነት የእናት ምርቃት ተባረኩ ጉልበታችሁ ይባረክ ጀማነሽ ቤታችሁ በበረከት ይትረፍረፍ
@senaittesfamichael3635
2 жыл бұрын
የማታ እንጀራ ይስጣችሑ ይሉ ነበር ትልልቅ ስዎች ሲመርቁ እውነትም የማታ እንጀራ ማለት ይሔ ነው እንደ ማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦት የተባረከ ልጅ ስጥቶታል ዘኪ ተባረክ እኔ መቸም ስመጣ እማማ ዝናሽን ማግኘት እፈልጋለሑ የት እንደምትኖሩ ባውቅ
@soofiyasoofiya576
2 жыл бұрын
አማማ ዝናሽ እንኳን ደህና መጡልን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦት
@SEMlRAWELYW
2 жыл бұрын
ውዴእህቴ በቅን ነት ሰብስክራይብ አሪጊኝ ዩቱቤን ሱፊየዋ💘💘💘
@amhiara
2 жыл бұрын
😂😂😍🦋❤️እውነትም ያስጮሀል ኡኡኡኡኡ
@SEMlRAWELYW
2 жыл бұрын
ፅጌሬዳ በቅን ነት ሰብስክራይብ አሪጊኝ ዩቱቤን ውዱእህቴ
@ياسرالشحي-ذ7ط
2 жыл бұрын
ወይኔ ዘና ነው ያደርጋቹኝ ዘኪ ይመቻቹ
@breehanyrobi8537
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እንኳን ሰላም መጡ ከነ ልጆት ከነ ሙሉቤተሰቦቾት ጥፍት አሉብን ምነው እንኳን ለፍስለታ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እድሜና ጤና ይስጦት የኔእናት ኑሩልን
@እኔምሐገርአለኝ
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ግን ጉራጌ ሞተዉ ነዉ ሚወዱት ሚስጥሩ ምድነዉ
@tarikuaselassa3498
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ የኔ እናት እውይይይይይይ ስወዶት እኮ የኔ እናት😘😘😘😘😘😘😘
@nahomtarekegnalemu5787
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዪ በጣም ነበር የናፈቁኝ እንኳን ደህና መጡልኝ ስወድዎት እኮ
@watermelonyuh3810
2 жыл бұрын
አቤት ንፅህና 100% ነው
@askidesta4271
2 жыл бұрын
ኡኡኡ አሉ እማማ ዝናሽየ ደስ ስትሉ ዘክየ
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ግልብጥ ይሉብናል ያሉት ነገር ክክክክ ዘክ ፈጣር ይጠብቃችሁ እንኳን አደረሳችሁ
@sheberehibrahim5279
2 жыл бұрын
እማማዬ ዝናሽዬ ፈጣሪ እረጀም እድሜ ይስጣልን ዘኪዬ ዘመናችሁ ይባረከ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
2 жыл бұрын
የእኔ እናት 500 መቶ አሉ 😂😂ይህማ በደጉ ጊዜ ቀረ
@tube9874
2 жыл бұрын
የጆሮ ማዳመጫ ለምን ለእማማ ዝናሽ አይደረግላቸውም? ሌላ ምክንያት ከሌለባቸው በጣም ቀላል ነገር እኮ ነው
@በኢትዮጵያስምአትነግዱ
2 жыл бұрын
የስራ ሰው ስለሆኑ ይመስለኛል ስገምት አሁን አሁን በግድ ፖለቲከኛ ሊያረጉብን ነው ሰራተኞች ታታሪዎች የሆኑትን ጉራጌዎች
@mayahikmat5216
2 жыл бұрын
የኔ ማር እማማ ዝናሽ እየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@asiaibrahim9194
2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ ድክም ነው ያልኩት😂😂😂😂😂
@youtubia7406
2 жыл бұрын
የኔ እናት አዳንድ ሺ ተቆጥሮ 😄😄😄
@senaitmengs6555
2 жыл бұрын
amlak ebarka ane eretrawit ne
@meseretfantahun8196
2 жыл бұрын
Emama zenash edmeawoten yarzemew zeki egzeyabher belge yebarkachew mechereshahen yasamerlhe
@gfg4073
2 жыл бұрын
ሚጣየ እድግ በይ የኔ ቆንጃ
@asterdegife1173
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በውነት የእግዚያብሔር ሰው በጣፊ እይታ ለልምድ
@abbaytrufat
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እና ዘኬ እንደምን አላችሁልኝ አይ እማማ ዝናሽዬ ልቤን በሳቅ አፈረሱት እድሜና ጤና ይስጥልን
@jemalzedtube1071
2 жыл бұрын
አይ እማማዝናሺ ሀሀሀ ፉከራው የህልሙ ነገርስ ክክክክ ዘካራስ የስራህንይስጥ ሀሀሀሀ
@saraamagreedavid6763
2 жыл бұрын
ጉራጌን አሸንፋለሁ ማለት አትችልም ልክ ኖት ጉራጌዎች ስራ አለባቸው ለወሬ ጊዜም የላቸው አብዱ ኪያር
@Dior768
2 жыл бұрын
የደስታ፡ልጅ፡ማማዬ፡እደጊ፡ደሞ፡ስታምር።
@fikerasfaw2668
2 жыл бұрын
የኔ እናት❤
@ኢትዪጵያህይወቴ
2 жыл бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልህ ከነቤተሰብህ .
@ሊዲያሀበሻ
2 жыл бұрын
አሁንስ እማማ ዝናሽን መሆን አማረኝ ጌታን ኢትዮጵያ ላይ ምን ይከሰት ምን እሚያውቁት ጉዳይ የለም ሚሞሪያቸው በደጉ ዘመን ነው 1 ሌትር ዘይት ሺ መግባቱን አያውቁም እሳቸው በግ 5 መቶ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ምህረትባደንጋ
2 жыл бұрын
ዘኪ ተባረክ
@fatumamehmmede9203
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@mochmoch2151
2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጦት ለሀገራችን ሰላም
@ሀናየጌታልጅ-ፐ8ሸ
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽይ ይኔ ውድድድ
@almaayerga6339
2 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍
@Efriemfe
2 жыл бұрын
እድሜ ይስዝተዎት
@masertznebe5264
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እውነት ነው የኢትዮጵያ ኑሮ ከና ሳልሞክረው ኡኡ ልል ነው
@dagitesma5034
2 жыл бұрын
ዘኪ አንተን መሆን አማረኝ አንተ የታደልክ ሰው
@ኡሚተዩብአልሀምዱሊላህ
2 жыл бұрын
በናታችሁ ንገሩኝ ዘካርያሥ ልጅ ዋነው ንገሩኝ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
2 жыл бұрын
አይ እማማ ዝናሽዬ ኡኡኡኡኡ🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️🙆♀️አሉ 😂የኔ እናት ደስ ስሉ
@mesiamen3608
2 жыл бұрын
ሁሁሁሁሁ 1000 ግዜ 15000 ውድነው አሉ እናቴ
@sdasdasdasd8313
2 жыл бұрын
ዘኪ አቤት ስወድህ
@selamawitharegwoine6153
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለፆመ ፍልስታ በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ እማማ ዝናሽን በጣም ነዉ የምወዳችዉ እድሜ በጤና በፍቅር በሰላም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@roserosa8426
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጥልን
@tutueieggu681
2 жыл бұрын
Very good show
@saraamagreedavid6763
2 жыл бұрын
ዘካርያስ የምታደርገው ሁሉ እጅግ በጣም ጥሩ ሆኖ የምታስጮሃቸው አላስፈላጊ ነገር የምታናግራቸው ጥፋት ነው እድሜአቸው ትልቅ ሰው ቆራቢ ይደክማቸዋል ለምን እንደዛ ታደርጋለህ ነገር ትደጋግምባቸዋለህ ።
@ኢዮአታም
2 жыл бұрын
*እማማ ዝናሽዬ 500 በግ ክክክክ ድሮ ቀረ*
@oneallahbcha
2 жыл бұрын
እኔኮ ከማማ ዝናሽ ወሬ በበለጠ ደስ የሚለኝ የዘካሪያስ ወሬ አይይይይ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
2 жыл бұрын
የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ
@alemtube1150
2 жыл бұрын
እንዛመድ
@kabtamuabayneh4061
2 жыл бұрын
ክክክክ እማማ ዝናሽዬ በግ 500 ብር አሉ
@fififofo8155
2 жыл бұрын
Emama 1000 years nurulugi
@undermysaviour
2 жыл бұрын
ናፍቆቶቼ 💚💛❤
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
እና ና ልጆች ውስጤናቹ እማማዝናሽ ነጠላዜማ😂😂😂😂😂 አልተቻሉም ዘኪ ፃፍና ጊልዶጋር ውሰድ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
2 жыл бұрын
እኔ ምገርመኝ ሕልሞቹን ፈጥረ ምትነግራቸዉ ነገር ነዉ
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
2 жыл бұрын
እግዚሐብኤር በጧፊ አይታለልም በትክክል የልብ አምላክ ነዉ
@tube7403
2 жыл бұрын
ዘክየ ተባረክ
@azebina20tube
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ስወዶት
@edilmoges8272
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ 😍😍😍🤣🤣🤣
@meklittiruha9793
2 жыл бұрын
yena wede enati edamana tana yesetoti ezekm emebata yelebonachu meshati tifetsemelachu
@አዱየገብርኤልልጅ
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ጾም ይሁንላችሁ
@አስኔYouTube
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ❤❤ የዘኪ ቤተስቦች ደምሩኝ👍
@ወለተእየሱስ-ኀ8ኸ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😜😜😜አረቄው ነው የሚናገረው
@saadasaada3030
2 жыл бұрын
ውይናፍቀውንነበር
@እውነትበጊዜዋውብናት
2 жыл бұрын
መልካም ጾም እንኳን አደረሳችሁ
@lydiashkor7472
2 жыл бұрын
15 shi hhhhhhhhooooooo 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fififofo8155
2 жыл бұрын
Antem tebarke bro
@genetiligabawu1709
2 жыл бұрын
ጀሚዬ
@Saif-bw9tx
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እማማር
@ענתטפרה-ט8כ
2 жыл бұрын
የኔናት..ደስ.ሲሉ
@meaza5404
2 жыл бұрын
Hahaha ere gude 15000, shi egzio ewnetachwen new 🤣🤣🤣🤣🤣
@neimayesuf2653
2 жыл бұрын
አይ ዘኪዬ በአላህ አታስቀኝ ተገኘወርቅ ፋት በል ክክክክ
@sebleshiferaw8967
2 жыл бұрын
Ewoye yene enate, zikye tadelhe🙏
@kalidkalid2801
2 жыл бұрын
የኽልም ፍቺው ይገርማል ልክ ነው የመነፅሩ
@amanuel7643
2 жыл бұрын
ቆይ ዘኪዬ ቀልዱ እንዳለ ሆኖ የምሩን ነው 16000 ያለው
@zekitube2212
2 жыл бұрын
እረ አይደለም 😂
Пікірлер: 281