KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
እማማ ዝናሽ - በጥምቀት በዓል
Күн бұрын
እማማ ዝናሽ - በጥምቀት በዓል
Рет қаралды
383,588
Zeki Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1 М.
@zd6124
3 жыл бұрын
እጥቅውኒ እና እፎይ ሲሉ ደስስስ ሲሉ እማማ ዝናሽየ የኔ እናት እውነት ዘኪ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ልመችሽ ጋር ሺ አመት ኑሩ አሜን
@hirutarga4704
3 жыл бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር የእድሜ ደሀ አያርጌህ መልካም ሥራክን ይባርክል
@betelmulu4897
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽየ እንኳን አደረሰዋት እንዲሁም ሁላችሁ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላምን ይስጠን ለከርሞ ያድርሰን 🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ እውነት እግዚአብሔር እኮ ቸር ነው አንተን ባይጥሊላችው እናቴ ሳቅ እንደት ደስ ይላል
@ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሁላችሁም የኔ ናት ተናፍቀው ነበር ለዘኪ ና ለሙሽሪት ያላቸው ክብር
@elschdayelschday1668
3 жыл бұрын
Zki, inkuan aderesachu. .. yebalebetee yarerlebs yameral. ..
@ማኛውከልደታ
3 жыл бұрын
ስደት ላይ የምትገኙ እህቶቼ እንደ እማማ ዝናሽ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አቦ አሜን በሉ አገኘው ወርቅዬ ተባረኩ ከነጎደኞችህ!!!
@ميرياا
3 жыл бұрын
ኣሜን
@wendeyemana647
3 жыл бұрын
Amen
@sanyimer409
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bladobelly9989
3 жыл бұрын
አሜን
@banchibanchi5611
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lamlamfekri1533
3 жыл бұрын
ዘኪ ሙሺሪት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@hanabelay9440
3 жыл бұрын
G 7and
@bobnani6115
3 жыл бұрын
ሙስሊም ወንድማቹ ነኝ ለመላው የክርስቲያን ወንድም እና እህቶቼ እንኴን አደረሳቹ
@manalumengstu7516
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ወንድማችን እናመሠግናለን
@zd6124
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እዳተ ያሉትን መልካም ሰወች ያብዛልን እንኳን አብሮ አደረሰን ስንዋደድ ደስስስ ይላል
@አማማኢትዮጵያ
3 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን እናመስግናለን
@እግዚኦተሰሃላለፅዮን
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ4ኸ
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን
@solomiebelachew6118
3 жыл бұрын
ዘክዬ እግዚያብሔር ይባርካችሁ እንዲህ እማማ ዝናሽዬን እንዲህ እንደምትንከባከቡአቸዉ ለእናንተም የማያልቅ በረከት ይስጣችሁ ። ተባረኩ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ተባረኩ።👏👏👏
@ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንደዉ ግን ዲስ ላይክ ምታረጉ ምቀኝነት ካልሆ ምን ይሉታል ይገርማል ብቻ የአበሻ ቅናት አያልቅ💚ይስጠን
@shewangedineto9250
3 жыл бұрын
መልካም አይምሮ ስላልታደሉ ነው
@umurayan6079
3 жыл бұрын
አለማወቅ ነው
@eyerusalemkahsayjerry3720
3 жыл бұрын
@@shewangedineto9250 e
@AclixAclix
20 күн бұрын
አይ።እህቴ።ምንይደርግ።ይቅር።ይበላቸው
@frehiwottizazu5329
3 жыл бұрын
የኔ እናት ናፍቀውኝ ነበር እደመና ጠና የስጠወት
@GhGh-sx9gl
3 жыл бұрын
እኳን አደረሶት ከመላዉ ቤተሰቦት እማማ ዝናሽ እርሶዋ ግን ለልጆቶ ደብቀዉ ያበሉታል ደስ ይላል።
@yehi9she421
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👏👏👏💙💙💙💚💙👏👍👍👍👍👍👏👏👍👍👏👏👍👍💙💙💚💚💚💚💙👏👏👍💚💙👏👍👏👏👍💙👏👏👍💙👏👏👍👏👍💙👏👍
@itisme5996
3 жыл бұрын
አይገርሙም ሲወዱት እኮ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
3 жыл бұрын
እካን አደረሳችሁ እማማ ዝናሽ በጣም ነው ምንወድወት ከዘኪ ካጅወ እስከባለቤቱ
@peaceisalwaysgood450
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ዕድሜ ይስጦት 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 from Eritrea
@mekdesdonocho9358
3 жыл бұрын
love eritea
@ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ
3 жыл бұрын
ክበሩልን ኤርትራውያን
@peaceisalwaysgood450
3 жыл бұрын
@@mekdesdonocho9358 amen የእኔ እህት እርስ በረሳቹ ተዋደዱ እንዳለን እኛ ሁላችን ለእግዚአብሔር ልጆቹ ነን::ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኤርትራ
@peaceisalwaysgood450
3 жыл бұрын
@@ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ amen የእኔ እህት እርስ በረሳቹ ተዋደዱ እንዳለን እኛ ሁላችን ለእግዚአብሔር ልጆቹ ነን::ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለኤርትራ
@peaceisalwaysgood450
3 жыл бұрын
ዛኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህን በጎ ስራ የሰራህለት ፈጣሪ የልብህን ያሳካልህ ሰው ሆንክላቸው እማማ እግዜር እናንተን ሰጠኝ ሲሉ ያስደስታል ተባረክ ወዳጄ
@bezasisay385
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ እማማ ዝናሽ እና ልጆቻቸው ያአመት ሠው ይበለን ፈጣሪ🙏❤🙏
@bettysleiman1877
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dananegeow3102
3 жыл бұрын
እማማ፡ዝናሺ፡የኔናት፡ስወዶት፡፡
@ggff7535
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sabaghumbot5485
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እማማ ዥዝናሽዪ በጣም ነበረ የናፈቁኝ ።ዘክዪ በርታ ሙሽርትዪ የተባረክሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱልን
@ኢትዮጵያለዘለላምትኑራ
3 жыл бұрын
እንኳን አደርስችው የዛሬ አመትም በስላም ያድርስን
@akebertfessehaya1102
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን😍😍😍😍
@melkamtemesgen2134
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሶት እማማ ዝናሽ በጣም አከብሮታለው። ዘካርያስ ከሙሽሪት ጋር እግዜር ይባርካችሁ።
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
3 жыл бұрын
ሰዉ ማነን ይመስላል ቢሉ ኑሮዉን ይመስላል አሉ ለካ እዉነተሰ ነዉ
@zinashanketu3394
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘካርይስ እማማ ዝናሽን ስላቀረባችሁልን ተባረኩ በጣም ናፍቀውን ነበር
@fantayenegash9127
3 жыл бұрын
ዘካርያስ ለእማማ ዝናሽና ለሌሎቹም ወገኖች ለምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ብድራትህን አትረፍርፎ ይስጥህ
@yordanosalemayehu618
3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@hailesolomon5427
3 жыл бұрын
@@yordanosalemayehu618 we @$
@hailesolomon5427
3 жыл бұрын
Hodam neh setstaila batbty kelb
@hailesolomon5427
3 жыл бұрын
Belu belik gadeichw you tube turtagh
@bdhehjfjdjdjd524
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሸ እንኳን አደረሳችው እምሮቦታል ዘካሪያሰም ወልደ ሳም የማማ ዝናሸ ምርቃት ይበቃአል
@truetrue2693
3 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ
@negatuajija3282
3 жыл бұрын
እንኩዋን ለብርሃነ ጥምቀቱን በሰላም አደረሳችሁ:: በጣም ታምራላችሁ:: ሙሽሪት በጣም እወድሻለሁ
@seblem9352
3 жыл бұрын
Zackrys I'm so proud of you did everything for her God bless you
@slameable652
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሶት እማማ ዝናሽ
@በፍቅርበፍቅር
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ ካየሆት ቆሆዬ ናፍቀውኝ ነበር እንካን አደረሶት ዘኪ ታድለክ እናትና ልጅ ስታምሩ የማማ ዝናሽን ሕይወት የቀየርክ አምላክ የእኛንም የስደየኞሆች ሕይወት ቀሂርልን
@gezawmehaza847
3 жыл бұрын
Amen
@እማየኔናፍቆትአባየኔናፍቆ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@leyowesame8040
3 жыл бұрын
ውይ እማማ ዝናሺየ የኔ እናት እንዴት ነዎት በጣም ናፍቀውኝ ነበር ስላይሆት በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሰዎት ከነቤተሰብዎ በሙሉ
@ወርቅነሽምትኩ
3 жыл бұрын
ዘኪ እድለኛነህ እማዝና ስላገኛ ስወዳቸው እኔ በጣም
@asimmasimasimadim3535
3 жыл бұрын
መወለድ ለካሥ ቆንቆነዉ ይህዉ ዛኬ እደናቱ እየተከባከባቸዉ ነዉ ተባርክ
@bisuayobatam2134
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@satt1533
3 жыл бұрын
@@bisuayobatam2134 ሀ😜
@seblem9352
3 жыл бұрын
እንኮን ለጥምቀት ባህሩ በሰላም አደረሶት እማማ ዝናሽዬ ጣፋጭ እናት እና አዋቂ እናት
@wensaytemokera6772
2 жыл бұрын
ተባርኩ
@sarahana7929
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው እማምዬ የእማምዬ ልጆች ተባረኩ ልበስ እንዳይበርድህ ይሉሃል የኔ እናት
@tenagnebirhane5060
3 жыл бұрын
አሜን እግዛብሄር ይባርህ ይባርካችሁ
@wesenebeyene196
3 жыл бұрын
Zekienkowanaderesehe
@mes2587
3 жыл бұрын
Love you emama zinash! I was watching this video while I was running on treadmill and emama zinash always gives me the energy I needed.
@ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ
3 жыл бұрын
እማም ዝናሽ ወየ የኔ እናት እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑራችሁ በእውነት ዚኪ በጣም ደስስስ ትላላችሁ 💕
@jojohan4033
3 жыл бұрын
እነሱን አትስማቸው አንተ ከማማ ዝናሽ ጋር ቤተሰብነታችሁን አጽኑ
@asmerawityas6538
3 жыл бұрын
Whenever i see you guys i miss home. What a life you have. Mashaalah. GOD bless you.
@tenasewderese9400
3 жыл бұрын
ዘኪ ከእናትህ ከእማማ ዝናሽ እና ከባለቤትህ ጋር እንኳን ለጥምቀተ ባህሩ በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም በዓል
@lilygoddess5436
3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ቤተሰቡ በሙሉ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@tehaytedi5741
3 жыл бұрын
መሀን ሆንኩ ብሎ ሰዉ ያዝናል አምላክ ከፈለገ እንደ ዘኪ ያለ ምርጥልጅ ይሰጣል ዘኪ እንካን አደረሳችሁ
@FiFi-ng4px
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እንኩዋን አደረሶት ከነ ልጆቾት፥፥ ዘኪዬ በናፍቆት ሞትን እኮ ናፈቁን ናፈቃችሁን ግን ቢዚ ሰለነበርክ አንፈርድብህም
@samuraiadisabab9260
3 жыл бұрын
😍👍👍👍👍😗😘😗😘
@AaaBbb-tn8bo
3 жыл бұрын
ዘኪእማማስናሺእኮ።ህጻንማለት።ናችው።ምንምቢሉ።አያስቀይምም።
@AaaBbb-tn8bo
3 жыл бұрын
ዘክየ።አድብርጭቆይጠጡ
@kikahumed2392
3 жыл бұрын
ዘኪዬ የኔ ሆደ ሰፊ የራሰህን ሰፊዉን ትልቅ ቤት ይሰጥህ
@rittys81
3 жыл бұрын
ከቆረቡ በሃሌ ቦተሊካ የለም አሉ 😂😂 ምነው የሀገራችን ህዝብ ሁሉ ቢቆርብና ቦተሊካውን መተንተን ቢተወን በሰላም ብንኖርበት እማማ ዝናሽዬ
@sumernegusse6319
3 жыл бұрын
True
@debrituhalelo8383
3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
3 жыл бұрын
በጣም
@AaaBbb-tn8bo
3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@theultimatenonebelievr9379
3 жыл бұрын
የአለም ባለስልጣን የአፍሪካን ሕዝብ በትንሹ በግማሽ ማጥፋት ይፈልጋሉ ለዛ ነዉ ።የኢትዮጵያ ሕዝብ ም መባላት አለበት
@GT-eg1fd
3 жыл бұрын
ዘኪ ሙሸሪት እማማ ዝናሽ እንዃን አደረሳችሁ እግዜአብሄር ይባርካችሁ ኑሯችሁ ይሰፋ ወልዳችሁ ተደሰቱ በጣም እወዳችኋለሁ
@asnakechbeyene2603
3 жыл бұрын
ተባረክ ዘኪ! እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። ትዳርህ ይባረክ ።ሙሽሪት እግዚአብሔር ይባርክሽ ። ብድሩ ይግባችሁ ።!!
@nejatahmed5434
3 жыл бұрын
አንተ ዘኪ ምርጥ ልጅ ከነባለቤትህ ኑር ጥሩዉን ሁሉ ተመኘሁ
@ኢትዩጵያዊት
3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ ቁርአንን አብረን እናዳምጥ በሚያምር ድምፅ ከቻልን እንቅራ ካልቻልን እናዳምጥ ሰብስክራይብም አድርጊኝ
@yyyfdrrds7677
3 жыл бұрын
እፉፉፉ ደስሰትሉ እንኳን አደረሳቹ እማማ ዝናሽ ልጅ ባይኖሮትም እግዚብሔር ልጅ ሰጦት ዘኪዬ የተባረከ ልጅ ይስጥህ
@እረህማ-ጸ2ቐ
3 жыл бұрын
ፍፍፍ አንችን ብቻ ሰይ ነው ደስታየሚሰማኛው ዘክየ የልብህ ይድርስ ከሰብህበት ድርስ እስኪ እማማዝናሺን የሚው ላይክ አድሮጉኛ
@meskeremnegesse3690
3 жыл бұрын
የሰው ነገር አትስማ
@ווסיהברון
3 жыл бұрын
እሸ ዘኬ እንዘግንአለን ሚካኤል ይሰጥልን እማማ ዝናሸ ጠላው ቦንብ ነው ብለዋል እኔ በጣም ቀናሁ ደግሞም ጠላ አምሮኛል ቡናውን አፍሉት ልየው ሰኒውን
@አበበችአየለ-ነ8መ
3 жыл бұрын
አንቱ አትይምዴ
@zinashfeyisa5472
3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ እንደ ዋርካ ሥፋ ባረኩህ ለዘላለም ተባርከህ ቅር
@addisababanazareth1525
3 жыл бұрын
ከሰል ወይም ጋዝ ወይም ጭስ ያለው ነገር እቤት ውስጥ ስትጠቀሙ በር ክፍት አድርጉ:: ሰራርታችሁ ከጨረሳችሁ በኃላም በሩን በደንብ ከፍታችሁ ጭሱ መውጣቱን አረጋግጡ:: ያለበለዝያ ታፍናችሁ ትሞታላችሁ:: ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AaaBbb-tn8bo
3 жыл бұрын
እናመስግናለን።
@mylordandi7673
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ። እናንተን የወለዱ የተባረኩ ናቸው። የእማማ ዝናሽን እና የዘካርያስን ፍቅር አይቸ ፣ እግዚአብሔርን ስለምን የእማማ ዝናሽ አምላክ አያልኩ ነው። እግዚአብሔር ጸሎታችንን ይስማ በሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን።
@Sarasara-tl1pj
3 жыл бұрын
በዝች አለም ላይ እንደ እማማ ዝናሽ እድለኛ።የለም።
@berrystrawberry787
3 жыл бұрын
ትክክል
@betelhemgirma9736
3 жыл бұрын
የዘኪ ባለቤት ቤቲ የሴት እመቤት ነሽ እርጋታሽ ስነስረአትሽ ግሩም ነው የባረክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷💐💐🌹🌹
@itisme5996
3 жыл бұрын
ዘኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ውለዱ ክበዱ በልጅህ ተጦሮ
@gggu4129
3 жыл бұрын
የማይሰለቹ እናት እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጠወት
@samriluel8722
3 жыл бұрын
በርታ ዘኪ የእውነት አንተ ሚስትክ ና እማማ ዝናሽ አንድ አይነት ልብስ ለብሳቹ በአል ስታከብሪ በጣም ደስ ይላል የአብርሃም የሳራ የበረከት የፍቅር የሰላም ቤት ይሁንላቹ የድንግል ልጅ ሁሌም ከናንተ ጋር ይሁን አሜን ።ለከርሞ በሰላም ያድርሳቹ ያድርሰን አሜን።
@hbebasa4351
3 жыл бұрын
ይኝን ሰትዮ መጨረሻ እንዳሳመርክ መጨረሻህን ያምር ጌታ🙏
@teshaydegefu2858
3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ የሠውወሬ አትስማ
@rahwayohaness2131
3 жыл бұрын
Am so happy to see Mama zinashye eweyyy yasazunigal miskin 💖💖💖😘
@ወለተሰላሴ
3 жыл бұрын
እኔ እናቴን መች ነው እንደ እማማ ዝናሽ ምክባከባት እድሜዬ ጭርስው ስደት
@Tina-wz4nl
3 жыл бұрын
አይዞሽ ለሁሉም ቀን አለው ጤና ብቻ
@mulu4422
3 жыл бұрын
Ayzosh ehete edeme ena tena kale mehonu aykerem. Hagerachenen selam yaderglen Egzhaber.
@AaaBbb-tn8bo
3 жыл бұрын
አይዞሺ።እማምላክ.የልብሺንመሻት።ታሳካልሺ።እህቴአቡነሲኖዳ.አባቴበስደት.ያላችሁትን።ያስቦችው.እማየ
@hiwottadesse9529
3 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት አደረሶት እማማ ዝናሽ ረጅም እድሜ
@kannsein5607
3 жыл бұрын
ፖለቲካ ኩርባን ይከለክላል ፀሎት ብቻ ነው እውነት ነው ፖለቲካ እና እምነት አንድ ላይ አይሂድም she is right, 🙏🙏🙏❤️
@mesiab9469
3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@amamaamm4635
3 жыл бұрын
ሞነዉ ዘኪ ሙሸርት አለረገዘችሞ
@suhailanaser3941
3 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብርሃን ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አይ እማማዝናሽ በጣምኮነዉ የምያስቁኝ ዘክ አንተም ከዉድ በለቤትህ ጋር እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶይስጣችሁ
@selamawitberhe4283
3 жыл бұрын
Amen🙏
@ענתטפרה-ט8כ
3 жыл бұрын
እንኳን፣አደረሳችሁ፣ሙሽሪት፣የኔቆንጆ፣ስታምር፣የዛሬ፣አመት፣እመጣለሁ፣እሄን፣ቡና፣አብሬ፣እጠጣለሁ፣በእግዛቤር፣እርዳታ
@askalekefelegze9636
3 жыл бұрын
Me to
@ענתטפרה-ט8כ
3 жыл бұрын
ከእስራኤል፣አገር፣ወይንሸት፣እባላለሁ፣የመገናኛ፣ልጅ፣ነኝ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
3 жыл бұрын
ዘኪዬ የኔ ምርጥ አላህ ይጨምርልህ የኔ ደግ እማማ ዝናሽዬ እድሜወ ይርዘም ሳዛኝ ♥♥♥♥
@enukhami4150
3 жыл бұрын
ዘኪና ሙሽሪት ክእናታችሁ ጋር እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ። ዘኪ በጣም ጥሩ አድርገሀል ለፀበል ያህል ከቀመሱ በቂያቸው ነው። ሰዋች ለሚሰጡት አስተየት ብዙም እይግረምህ በተረፈ ትራምፕ እውነይክን ነው ነውጠኛ ነው ኢ/ጵያን የነካና ክፉ የተመኘላት እርባና የለውም መልካም ግዜ ለናትና ልጅ ባይ
@fasikamesfun7232
3 жыл бұрын
,,ማማ ዝናሸይይይይይይይ ሓላልልልልልል ኳዕ ኣብጽሓቂ 🙏💐💐❤🤗🤗🇪🇷
@FiFi-ng4px
3 жыл бұрын
ውይ ስታስቀኑ ፈንድሻ ሲያጎርሱህ ወይ ጉድ
@ethiopiaethio9607
3 жыл бұрын
Betam
@ዉቢትዉቢት-ቈ3ዀ
3 жыл бұрын
ዘክዮ ተባራክ 🙏🙏🙏
@fekertaethiopia9015
3 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ጤና ያብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sosyb4270
3 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው የሚወዱህ ዘኪ
@halimasaudi6924
3 жыл бұрын
የአላህ የማታ እጀራስጠን
@haymanottsegaye3811
3 жыл бұрын
ዘኪዬ እንኳን አደረሰክ በጣም ነው ምወዳቹ እግዛቤር ይስጥክ እማማ ዝናሽን በጣም ነው ምወዳቸው ሣም አርግልኝ ከጎኗቹ ነኝ እማማ ዝናሽን አታጥፋብን ይናፍቁኛል
@emebetfekadu8470
3 жыл бұрын
ዘኪ በጣም ነው የሚወዱህ እድለኛ ነህ የሳቸው ፀሎት ይጠብቅሀል :: እማማ ዝናሽዬ እንዴት እንደምዎድዎት እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏🏽
@netsanettadessefulle1059
3 жыл бұрын
አዎ ዘኪ በጣም መልካም ሠዉ ነዉ እግዘብሔር ይሥጥህ
@netsanettadessefulle1059
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ሳቅ በሳቅ አደረጉን እኮ
@genzebsiyoum3395
3 жыл бұрын
ውይ ዘኪ ተባርክ ደስ ስትሉ ዴክድ ላይክ የምስጡ ስዋች እጃቹ አስር ቤታ ይቆጥ ስታስጡሉ
@TUBE-cx9qj
3 жыл бұрын
ሀሀሀ አረ አንድ ቦታ ይሻላቸዋል
@AclixAclix
20 күн бұрын
አሜን
@betelhemseyoum2090
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ዘኪ እና ቤተሰቡ እማማ ዝናሽዬ ናፉቀውኝ ነበር❤❤❤
@tsigetadesse4934
3 жыл бұрын
በማምዬና ባንተ ቀልድ የለም ትዳርሕ ተባርኮ የተባረከ ዘር ይሥጥሕ የድንግል ልጅ እንዳንተው ታዛዥ የሖነውን ያድልሕ ተባረክ አንዳንድ ማሥተዋል የጎደላቸውን እለፋቸዉ
@kokibe2931
3 жыл бұрын
Zekiye Endeti Waliki imama zenashi🇪🇹❤❤❤🇪🇹
@mretdgf9588
3 жыл бұрын
ዛኪዬ ተበረክ
@fanayegetachew1069
3 жыл бұрын
I'm watching every day emama zenish.. She is sooooo funny 😄 And zeki God bless you and ur wife!!!
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሸ ና የእማማ ዝናሸ ልጆች በጣም ታምራለችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከ❤ እወዳችኋለሁ 🇪🇹🇪🇹
@አላህምዱሊላህሰለሁሉምነገ
3 жыл бұрын
ሚሚይ ቀደምሸኝ
@nuramohammed246
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በጣም እድለኛ ነዎት ፈጣሪ ከተወለደ ልጅ በላይ ጧር ዘኬን እና ሚስቱን ሠጠዎት በአሁን ጊዜ የወለዱትም ልጅ እንደነሡ አይንከባከብም።
@mbd8317
3 жыл бұрын
ዘ ኪ በጣም ነው የታደልከው አይን አይንህን እኮ ነው የሚያዩት
@bsbdbdbsbbd9837
3 жыл бұрын
አንኳንለጥምቀትአደረሳችሁ
@kaleymazola9509
3 жыл бұрын
ደስ የምትል የፍቅር ቤት! 👍👍👍
@Tube-cm2cm
3 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ የምወዳችሁ የማከብራችሁ እማማዝናሽዬ የኔ እናት ዘመናችሁ ይባረክ
@mattewe492
3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በጠም ናፍቀውኝ ነበር ሳያቸው በጣም ደስ አለኝ
@bestebeste5137
Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏
@welansatesfaye5384
3 жыл бұрын
ስታምሩ ስታምሩ::
@selamawitsermisa3371
3 жыл бұрын
You two husband and wife are amazing the way you look after emama like your on mother’s.....Let almighty God bless you all the time
@ኢትዮጵያናትሀገሬሰላምለወ
3 жыл бұрын
ዘክዬ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ እማማ ዝናሽን በወሬ ይዘክ ፋንድሻውን ከእጃቸው ላይ ጨረስከው ክክክክክ
@waynufaye6846
2 жыл бұрын
ዘኪ ዘመንህ ይባረክ በርታ
@kalkidandejene7597
3 жыл бұрын
Eko እማማ ዝናሽዬ አለም የተፈጠረበትን ሰው ለመናገር ያፍራል 😂😂😂😂😂😂
@workenshjember2378
3 жыл бұрын
Bllooopppp MnnjLlppopltooi
@አበበችአየለ-ነ8መ
3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@frayroston7028
3 жыл бұрын
Yene enat. Deg sew belto yemtegb aymeslachwm. Tebareku Emama Zenye!🙏
@ethiopiakebede5931
3 жыл бұрын
እውነታቸውን ነው ቦተሊካ ጥሩ አይደለም ያውም የኢትዮጵያ እማማ ዝናሽዬ በሳቅ ገደሉኝ😁😁😍
@hmdedshoo2054
3 жыл бұрын
Alh ytbkh rjim idim blinil mlkim tmkit in smgil siw iwdlw
@ውዴልበልሺሀገሬ
3 жыл бұрын
ዘኪዮ kkkkkkk አተ ምን አሥፈራህ የኔምሥኪን ጨዋ እኮነህ የምር
@SamSung-qz8lz
3 жыл бұрын
ተባረኩ
@bladobelly9989
3 жыл бұрын
ታምራላችሁ ያመት ሰዉ ይበለን ዘኪ ተባረክ የተዋህዶ ልጆች ጥያቄ አለኝ በማርያም መልሱልኝ ያልጋልብስና የሶፋ ማጌጫ መስቀል ያለበት አንሶላ ብዙ ቤት አያረሁ ይፈቀዳል ወይ እኔ ሀጥያት መስሎ ነዉ የሚታየኝ የኔን የቆሸሸ አካል በመስቀል እተሰራ አሶላላይ መተኛት
@ረምላ-ኈ8ቈ
3 жыл бұрын
መስቀል አንገት ላይ ታስሮ ሽንትበት ቆሻሻ ቦታ ገብቶ መፀዳዳትስ
@saba-zk5qs
3 жыл бұрын
እናቴ እንዃን አደረሳት 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@aaaammm4126
3 жыл бұрын
😘
@meseretketema287
3 жыл бұрын
fetary yibarkh emberhan tagezh zeki emamay betam new yemwedot ergem edmena tena yisteln nurulign !!!
@kalmaluna4413
3 жыл бұрын
Omg, I missed her so much .she is funny.
@liliendale6441
3 жыл бұрын
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት፣ ዘኪ ዘመንህ ይባርክ 🙏
@selambogale6833
3 жыл бұрын
ሙስሊም ነኘ መልካም በአል ይሁንላቸሁ ውይይ ናፍቀውኘ ነበር እማማ ዝናሽዬ አማን ነው ዘኪ ?
@tube4466
3 жыл бұрын
እህት ሙስሊም ከሆንሽ ታዳ እንኳን አደረሳቺሁ አይባልም
@eteneshkefyalew9327
3 жыл бұрын
ዘካርያስ እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነት ይሥጥህ ተባረክ በረከት ታገኛለህ በርታ
@እምነትከልብይሁንገኒነኝ5
3 жыл бұрын
ዘክየ ዋውውው እናታችሁ ጋር አንድ አይነት አልባሳት ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samsongetachew108
3 жыл бұрын
Emama zenash rejim edeme yisetewot zaki Tebarek
@asterkasa8127
3 жыл бұрын
እኔ መቼ ነው እነቴን የመከበክባት እዴሜን በሰደት ጨረሰኩኝ እማማ ዘናሸ እዴሜና ጤና ይሰጥቶት
@woleteeyesus1818
3 жыл бұрын
Tebareku zekiye Egziabehar yisetachew yemechereshaciwen yisamerelachew Amen Amen Amen 💚💛♥️
@sarahana7929
3 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk የቻለ ሚስት አላገባም ገና አል*ዳም ማለት ነው ይሄ ሁሉ አለም የተፈጠረው በምድን ነው አላሉም እንዴት እንዳሳቁኝ አይ እማምዬ በሞቴ ሲሉ ልቤ እንዴት እንደተሸበረ የኔ ምስኪን አለም የተፈጠረበትን አንተ ትወንጅላለህ kkkkkkkkkkkkk እንደው እማምዬ ድብር ብሎኝ ነበር
@bobnani6115
3 жыл бұрын
አልበዳም አሉ አለም ሁሉ የተፍጠረበት ነው ደስ ሲሉ
@wesenebeyene196
3 жыл бұрын
Yzeki konejo. Enekowan. Abero aderesen. Melekam. Bale yemechachihu
@wesenebeyene196
3 жыл бұрын
Zeleny. Zem. Belachewe. Bota. Atesetachewe
@ethiopiaethio9607
3 жыл бұрын
Ene besaq motkugn
@kedestterefe697
3 жыл бұрын
የኔ ናት ታድለህ እማማ ዝናሽዬን እድሜና ጤና ይስጥልን እሳቸው የልጄ ምትክ አሉህ አንተም የናትህን ምትክ ነው ያገኝህው
Пікірлер: 1 М.