Practical uses of Data Validation, Number Formatting and Conditional Formatting in Engineering. ብዙ ሰዎች የማይክሮሶፍት ኤክሴል መሰረታዊ እውቀት ያላቸው ቢሆንም ፐሮግራሙ ካለው ጠቀሜታ አንፃር በሀገራችን ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኘው እጅግ ውሱን አቅሙ መሆኑ ይታመናል፡፡ ይህ ትምህርታዊ ቪዲዮ መሀንዲሶች ማይክሮሶፍት ኤክሴልን በእለት ከእለት ስራዎቻቸው ላይ እንዴት የበለጠ ውጤታማ በሆነ መንገድ ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ለማሳየት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡
- 9 ай бұрын
ማይክሮሶፍት ኤክሴል ማስተማሪያ ክፍል 3 ከፎርሙላዎች ባሻገር ያሉ የኤክሴል ሌሎች ገፅታዎች፡፡ YG'sCBD Excel Tutorial Lesson3
- Рет қаралды 305
Пікірлер: 4