ብዙ ሰዎች የማይክሮሶፍት ኤክሴል መሰረታዊ እውቀት ያላቸው ቢሆንም ፐሮግራሙ ካለው ጠቀሜታ አንፃር በሀገራችን ጥቅም ላይ እየዋለ የሚገኘው እጅግ ውሱን አቅሙ መሆኑ ይታመናል፡፡ ይህ ትምህርታዊ ቪዲዮ መሀንዲሶች ማይክሮሶፍት ኤክሴልን በእለት ከእለት ስራዎቻቸው ላይ እንዴት የበለጠ ውጤታማ በሆነ መንገድ ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ለማሳየት ታስቦ የተዘጋጀ ነው፡፡
- 9 ай бұрын
ማይክሮሶፍት ኤክሴል ማስተማሪያ ክፍል 6 ሴሎችን መሰየምና በፎርሙላዎች ውስጥ መጠቀም፡፡ YG'sCBD Excel Tutorial Lesson 6 Named Range
- Рет қаралды 214
Пікірлер: 3