KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሜሪ ተወኝ ትምህርቴን ልማርበት
Күн бұрын
ሜሪ ተወኝ ትምህርቴን ልማርበት
Рет қаралды
47,833
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
1
1
#meritube #donkeytube
Жүктеу
Пікірлер: 293
@cherutube3064
5 ай бұрын
ኦርደር ያላችሁ +251919858146
@MulnashMulnash-jb5ce
5 ай бұрын
Ok🙏🙏
@yeneMB
5 ай бұрын
Aye cheru yechieko atihonihim sijemeri she knows the truth...mogni atihuni mekoya nehi
@zeynebasnake8391
5 ай бұрын
ትሁንአትሁን በምንአወቅሽ ሰክሪእሜክ አይመለከትሽ እቃመሰለችሽ እዴ ሳቶዴውከሱጋር አብራምትሆነ ሲቀጥል በጣምይዋዴዳሉ የመዳምቅመሞች ምነው እናለያያቸው አላችሁ
@user-dz3qm7fy7w
5 ай бұрын
@@zeynebasnake8391 ትንሽ ጠብቃት ነው ያልኩት ይለያዩ አላልኩም ደደም
@AuufYgcc-hk4vw
5 ай бұрын
የት ነው ያለከው ወድሜ ያልከው አገር ስላልገባኝ ነው
@mubetube_afiya2353
5 ай бұрын
በስራ ድክም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ❤
@AuufYgcc-hk4vw
5 ай бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤
@user-bs2ne4cb5g
5 ай бұрын
አሚንንንን❤❤❤❤ሙቢዋ
@user-ot2mc3lk3o
3 ай бұрын
አሚንንን
@F-bs7mu
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lo1hr5kv2e
3 ай бұрын
Aminn
@Anshseid9353
5 ай бұрын
አይዞክ ቸርየ ወንድሜ አሳዘንከኝ እስኪ አይለያቸው የምትሉ በላይክ አሳዪኝ በአላህ እኔ ግን አሳዘነኝ በጣም አንድ ላይ ሁናችሁ ሰላም ወርዶ እንይ የምትሉ እስኪ እንያችሁ
@user-lo7cq8dq2j
5 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እጀራ ይስጣቹ
@menberelegesse4717
5 ай бұрын
ወንድሟ በጣም አሰተወይ ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ልቦናዉን አይቀይርበት
@fantayeedo3733
5 ай бұрын
ቸሬ ስለአሜርኮ ስነስርአት ያላት ጨዋ ናት ስትል እንዴት ደስ እንዳልከኝ ተባረክ ጊዜ ስጠኝ ስላለችህ ጊዜ ስጣት እግዚአብሔር ያስማማቹ ቸሬ ግልፅ ሰው ነህ አከብርሀለው
@tube-yi8tg
5 ай бұрын
እባክህ እራስህን ጠብቅ ።ልጂቶ ገና አልበሰለችም ።
@HgHf-fg7br
5 ай бұрын
ወይኔ ልጅቷ በጣም ቆጆናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oo1sw7im1f
5 ай бұрын
በጣም እንጂ ምስኪን ናት❤
@arsemayouyube1333
5 ай бұрын
ፈጣሪ አይለያቹ ቸሬ እደዚ አይነት ልጅ አይደለም ልጅ የሚሉት የምቀኛ ወሬ ነው ቸሬ ምርጥ ልጅ ነው የሰው ወሬ አትስሚ ሰዉ በሬ ወለደ ነው የሚሉት አሜሪኮ ደሞ እደዚ አትልም
@KaleNate-eq8xc
5 ай бұрын
የእውነት ግን ሲበዛም ያስጠላል እህት እና ወንድም ልጁ ልቡ ቀጥ ብትል ምን ትጠቀማላችሁ ቸርዬ አይዞህ ወንድሜ ስራውንም በአግባቡ እንዳይሰራ አደረጋችሁት
@fkrfkr-s7m
8 күн бұрын
በስራ ድክም ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 👏❤
@ethiopiatakele533
5 ай бұрын
ድራማ እየሰሩ ነው የእናንተ ድራማ አያልቅም
@user-lv2zk2bi7k
5 ай бұрын
በትክክል እኔም እደዛነው የተረዳሁት ታሜሪኮልጅ አለኝ አላለም እኔጋር አትምጭ አጭርለብሰሽሲልአልነበር አሜሪኮን
@user-lt4ke4nf1k
5 ай бұрын
መቼስ በውሸት ማርያምን አይልም ቸሬ
@user-qu3ku6tc2p
5 ай бұрын
ይሄ ማይረባ አሜሪኮን የመሠለች ልጅ ሸቀለባት ቡሽቲ ነገር ነው
@user-lv2zk2bi7k
5 ай бұрын
@@user-lt4ke4nf1k በለምለምም ብሎል ታላመሽ ከደገናአድምጭው
@ethiopiatakele533
5 ай бұрын
ልጅቱ አወ ፍቅረኛው ነት ልጅ አለው ግን ፕራክ ነው
@nedaahmed5123
5 ай бұрын
ቸሬ ግን ቸር ነው እሚመስለው ተይ ሜሪዬ ይከፋዋል እማ እያለ ተረጅው❤
@araguaraara8286
4 ай бұрын
የሰው ወሬ እዳሰማ ቸሬ ደስስ ትላላችሁ እግዚአብሄ መጨረቻችሁን ያሳምረላችሁ❤
@HhHh-qu5go
5 ай бұрын
ቤቲዬ በጣም ጨዋ ነች እሷ ህይወት ጀምራለች አትበጥብጧት አይደብራችሁም እዴ😢
@mesy6975
5 ай бұрын
አረ ላይክ እያረግን ነው አብሽር
@user-dz3qm7fy7w
5 ай бұрын
ገናናት የፍቅር ምንነቱን ጠቅቃ አታውቅም ገናናት ጠብቃት ትንሽ
@Zayneb-zo9mf
5 ай бұрын
ቸሬ አይዞክ አሳዘከኝ የሰዉ ወሬ አትስሚ በላት ፈጣሪ ያስታርቃችሁ
@akliluethiopia
5 ай бұрын
በማርያም ሜሪ ተርጅው ቸሩ የዋህ ነው አብራቹህ ስሩ አብራቹህ እደጉ እመቤቴ ሁለታቹህን በፍቅር ታጣምራቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidsttube3111
5 ай бұрын
አየ ወድሜ ህፃን ልጅ ተጠግተህ ተሰቃየህ መብሰል ይቀራታል
@achamyalish9593
4 ай бұрын
ወይኔ አሜሪኮ ቆንጅዬዋ ልጅ የት ጠፍች በማርያም በጣም ሰርአት ያላት እና እረጋ ያለች ልጅ ነች
@zinetanwaeryoutube4808
5 ай бұрын
አይይ ያንተ ነገር ድሮም ከየተንቢ ጋር ያዙኝ ልቀቁ ሥትል ነበር ፕራክ ነው😅😅
@aw56609
5 ай бұрын
ክክክክክ
@user-pr4wf4eh4v
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂የኔም ጥያቄ ነበርሀሀሀሀሀ
@emeliaa612
5 ай бұрын
አዉ አሁንም እኮ ፕራንክ ነዉ ፍቅረኛዉ አይደለችም
@SusuHesen
5 ай бұрын
እኔፖራንክ ነውየመሰለኝ እውነትከሆነ እሽ
@ShewayeTube-143
5 ай бұрын
ወይኔወድሞደርባባነቱደስየሚልነዉእንደኔየምትወድት👍👍👍
@ggyftggrttf3515
Күн бұрын
በጣጣምም❤❤❤
@MhamadUasun-ce5mo
5 ай бұрын
ቸሩየ ጠብቃት አትቸኩል❤ ልጅምናት እሶና እና ከወድካት ቻል❤ እሽቸሩየ
@user-zz8rj9xc9r
5 ай бұрын
አረተዋት ቸሬ አትለማመጣነት እንደሳያለ አሰረ ታመጣላህ ወላሂ አንት ምርጥ ሰው ነህ ስትለምናት ይብስባታል ቱቱቱቱቱቱቱቱ
@konjetalemudegifie2400
5 ай бұрын
ቸሬ በጣም ጥሩ ልጅ ነው የዋህም ነው እንደሌላው አይደለም በዚህ ላይ ታማኝ ነው
@user-zz8rj9xc9r
5 ай бұрын
አወን ወላሂ ትህትናው ደሥ ነው እሚለው
@sarayayi6928
5 ай бұрын
ቸርዬ.አይዞክ.የሰው.ውሬ,አትስሙ❤
@shkuryashkurya8202
5 ай бұрын
ቸሬ ጥሩ ሰው ነህ ያሳካልህ
@user-bh2zn1eg9i
5 ай бұрын
እር ክብር ይኑርሽ ወድምዬዉ ግን ተባረክ
@ማራናታ-ከ5ጘ
5 ай бұрын
አይዞክ ጠሩ ሳው ማቼስ ትቶክ ይሄዳል ሁሉ ጊዜ ምኖረው ፈጣሪ ብቻ ነው
@merd24
5 ай бұрын
ቸሬ ግን በሕይወትህ ውስጥ ፈተና እንዳይመጣብህ ጠንቀቅ በል። በተለይ በፍቅር የሚመጣ ፈተና ሕይወትን ያናጋል። ደግሞ በአዕምሮ ከበሰለ ሰው ጋር ሲሆን ፍቅር በእጅጉ ይጣፍጣል። ፍቅር ማለት መከባበር መግባባት ነው ከወዲሁ መጯጯህና መናናቅ ከመጣ መጨረሻው ያማረ አይሆንም። ስለዚህ ሰከን ብላችሁ ለመነጋገር ሞክሩ ደግሞም የፍቅራችሁን ነገር ሁልጊዜ ሚዲያ ላይ እያመጣችሁ አታስጡት ንፋስ ይመታዋል።
@buzeyoutube22
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸሬ አይለያችሁ ማለት ምቺለው አሀነው ❤️❤️❤️❤️❤️😢😢
@SaraSara-kw1vb
2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ወድሞም ብጣምትልቅነውሰውነው
@eexx2496
5 ай бұрын
እረቸሪ ይች አኮንህም እልቅ ሌላ የሡን ህይወት ቴታያተንእምትኖር ፈልግ ይች ለጌዜዉመደበርያነዉ እምታረግህ 😅😅😅
@meri_tube12
2 ай бұрын
😂😂አይ ዮኒ ዋናው ነገር ስተትህን አምነህ ከስተትህ መታረምህ ነው 🥰 ሜሪዬ ልጅነትም ስለሆነ ነው እንጂ በጣም እንደምትወድህ ያስታውቅባታል ፈጣሪ አይለያችሁ ❤
@Meymunajemal
5 ай бұрын
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ህፃንነችልጅቱ
@SbzSvhs
2 күн бұрын
ሲያሣዝን 😢😢😢😢😢😢😢
@yidenekaltadesse8508
5 ай бұрын
አይ ቸሩዬ ጩጪ ይዘህ ተቃጠልክ ግዜ አታባክን እኩያህን ፈልግ ጨጓራህ ተቃጥሎ ሆስፒታል እንዳትገኝ 😂😂😂
@HshwqiHsuauw
5 ай бұрын
Kkkkkk
@seniyasemantube
5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@saramishamo8250
5 ай бұрын
አራ ነቁ የሜርዬ ዩቱብ ላማሳዳግ ነው አንደዝ የምጫዎጡት ግን አሜሪኮ ስም አት ናኩ እሷ ጫዋ ሳዉ አክባር ናት ቻሩኑም በጣም ታካብራለች አሜሪኮ ባለሽበት ስላምሽ የብዛልሽ Betiye ❤❤🥰🥰
@ZewWel-hi7xf
5 ай бұрын
Abeet ye wandimu tigist wow new
@rukhiyamuhammad711
5 ай бұрын
😢😢😢😢ቸሩ ግን😢የምር ትለያለህ😢😢😢አዞህልኝ😢😢😢ወላሂ😢😢አይይይ እውነተኛ ፍቅር ከባዲ ነው
@emeliaa612
5 ай бұрын
አዉቀዉ ነዉ ባክሽ ፍቅረኛዉ አይደለችም ፕራንክ ነዉ😂😂😂😂😂
@AbCd-lb8ps
3 ай бұрын
ወይ ድራማ ደሞ ወድሜ ትላላችሁ ለተመልካ ች ክብር ይኑራችሁ😮😮😮
@fahedali632
5 ай бұрын
የሚመጥንህ ሰውጋርተጓዝ ገለ እሩጣያልጠገበችልጂይዘህ ግዜህንአታቃጥል
@HxbHhg
5 ай бұрын
ፈጣሪ የጣምራችሁ❤❤❤❤
@user-rt8wk8vn5i
5 ай бұрын
ቼሬ ከየተቢ ተጋቡ ሁለታቹም የሰራ ሰዉ ናቹ ኧቺ አትሖንሆም
@user-oq4ju6jk7r
5 ай бұрын
ቸሩአትምርጥስውነህወንድሜ😢😢😢
@fantafanta6047
10 күн бұрын
ቸረዬ አሳዘነኝ😢😢😢😢
@Zebna-uh3xd
5 ай бұрын
ህፃን ህፃን አያጫውትሽ ባክሽ ዩቱብ እየሰራሽ ነገር መለቃቀም አያዋጣሽም ከዚህም በላይ ብዙ ነገር ሊመጣብሽ ይችላል አሜሪኮ በጣም ጨዋ ትህትናዋ እጅግ አስገራሚ የሆነች ልጅ ነች የሌለ ነገር ፈልስፈሽ ማውራት ሳይሆን ነገሮችን ተነጋግረሽ መፍታት ነው እሚያዋጣሽ አትበጣጠሽ
@user-oj4mk2gy2v
8 күн бұрын
ወድምየዉ አደኛነዉ❤❤❤
@seadaseada-bb1og
5 ай бұрын
ቸርየ ምርጥልጂ ❤❤ ሜሪ በናትሺ አታስጨንቂው
@sarayayi6928
5 ай бұрын
ወንድምዬው.መልካም.ሰው❤❤❤
@fastfast4996
5 ай бұрын
ቼሬ እኮ መልካም ሠው ነው የኔ አባት❤❤🎉🎉
@zinashtulu7696
5 ай бұрын
አይዞህ ቸሬ
@user-dw6vf8gg9s
5 ай бұрын
Dehna adergachiw sheklubin yimechachiw.
@user-de2gc7wg9t
5 ай бұрын
ከማጠሩዋ መወጠሩዋ ቸሬ አትለማመጣት ገና ጡጦ ያልጨረሰች ምን አይነት ደረቅ ነገር ነች ሴቶች የሚያፈቅረንን አኖድም የማይወደንን ስንከተል መኖር ነው ምንመርጠው
@araguaraara8286
4 ай бұрын
አይባልም 😳
@Berhn-qc4qh
5 ай бұрын
ኣጀካ ዝሓወይ
@userenter2635
5 ай бұрын
ቸሬ አይዞን ❤❤❤❤ዋና መታረቃችሁነው የሚፈለገው
@user-kq7tg2uc1z
5 ай бұрын
አሜሪኮ ባለ ትዳር ናት ስሟን አታሺ ሸፋፋ😂😂😂😂
@asiamoh
4 ай бұрын
ካሜራ ደቅ ነው ክክ ካሜራው በመኪናው መስታወት ላይ ይታያል ፊለፊት
@TGHabshewit
5 ай бұрын
ይገደለኝ የደሀ ልጂ እሚል ላይክ
@hshjsjhshsjja7490
3 ай бұрын
ዋዉየዉንድሞእረጋታደሰየሚልነዉ❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
5 ай бұрын
አሁንም አይዞህ ፈጣሪ ያንተ ናት ካለህ የትም አትሄድም ዞራ ትመጣለች ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም
@user-oo1sw7im1f
5 ай бұрын
የአሜሪካዋ የት ናነው ቪዲዮዋ
@fikirye19
5 ай бұрын
እራስ ወዳድ አትሁን ለሷም ግዜ ስጣት እኔስ አላልክም እና ፍቅር ስትጀምሩ ለምን ትደብቃታለህ የተመታህ ግን ኮሜት እያነበብክ እሷን አታቃጥላት ስሜቶን አትካት የማንህሳ ኮሜት አብበህ ለሷ አትገራት አይተህ ዝም እማትል 😢😢😢😢
@AuufYgcc-hk4vw
5 ай бұрын
19 አመት ልጅኮ ልጅ አደለችም ትልቅ ናት. ምነካህ 15 ሳይሞላቸው ነው አግብተው የወለዱት
@HjUh-nh1kd
6 күн бұрын
ቸራ የተመታህ ነህ አኮ ነው
@samprincess378
5 ай бұрын
ሜሪ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sossina-qm5bw
5 ай бұрын
መቼ ነው ትክክለኛ ሚሴት የምናያት ፈጣሪ የልብን መሻት ይህልህ
@user-ob1co4zc8n
5 ай бұрын
ወንዶች እሚያንቀጠቅጣችሁን ነው እምትወዱት ልጂቷ ግን ደም ታፈላለች ውይ
@fatmaussn
3 ай бұрын
ፍቅር ያለባት ለራሱ አትመሥልም
@hilamoo928
5 ай бұрын
አብሸር ቸሬ እየፈተኑህ ይሆናል ፈተናሃን እድትወጣ ነዉ ፈተናሃን በደንብ ተወጣ
@user-nl3te7rd1q
5 ай бұрын
ብሩኬግን ወድሞነው ወላ
@FatumaTube-dp1sl
5 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ቸሬ አብሽር ሁሉም ነገር በትግስት አሳልፉት ተረጋጉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ከባድ ነው😢😢😢
@user-wk2iy8bl1x
5 ай бұрын
በላፈዉ በነ ሩታ ስቃሺ ነበር እኮ አያሐዉ ዘሬ በአንቴ ስደርስ አዘንክ መቼም በሰዉ አትሰቅ ተቹ በአሁንም እምን ዬሆነ ነገር አለ??
@user-pv2ct9uh4r
16 сағат бұрын
😢
@zaharamuhammad2691
5 ай бұрын
ጨቃፊት ትጨማለቃለች አረወደዛያ
@jdjtwy9829
5 ай бұрын
ይናደዳል ልጁ ዋይ😮😮😮
@user-sz9el4jl8k
5 ай бұрын
አየቸሬ እስኪዛሬልኮምት አላህያጣምራቹሁ ግንሴቶች እንወዳቹሀለንካሉን እንደጦጣ መዝለላችን አይቀርም😂😂😂
@MoammadHossain-ox8mw
5 ай бұрын
ቸሬሁንያለውይሆናልፈጣሪያተሀላትያተናትአይዞህ
@burtukankeya3758
5 ай бұрын
Wow lijitha betam konjo nati
@betelehmtefera5102
5 ай бұрын
❤❤❤ምንሆናነው ዩቲቡ በላችሁ እንዴ አይ እማ. ተረጋጊ .የሠው ወሬ አትስማ .ቸሩ ጥሩ ሰውነው ይመሥሐው
@user-kz1iz6vr2d
5 ай бұрын
ልጂቷ አትቀባረር እውነት ይደብርባታል።
@user-oe2gq6rz7d
5 ай бұрын
Liju gin wendimwa nw er yne wndim bihon ihene bexifi nbr ymileng😂😂😂😂😂
@user-wp3gc6ff7t
5 ай бұрын
Arrr yenm yegelnlh kkkk
@zezmamhassen3258
3 күн бұрын
❤
@user-xo1hs99
3 ай бұрын
ምን ያስጮህል ሰከን በል ኡኡኡኡኡ
@user-bs8dv1sc2j
5 ай бұрын
ቸሬ አይዞሕ ወድሜ ፕራክ እ ያረገችሕ ነዉ
@user-vb8oo8kr1t
5 ай бұрын
የኔ አባት ስታምሩ❤❤❤❤🌎🌎🌎🌎🌎💒💒💒
@user-ps6ov8mf3q
5 ай бұрын
Liji be noro erasure men shegir alew esam ye rasa hiyote jamarech adeli ide
@user-hv1zk2el4g
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-ki5iq8sc9h
5 ай бұрын
ቻሬ ቢየደርጋዉ ራሱ በንግግር መፊታት መቻል አለበት
@tegeset-ik1oz
5 ай бұрын
የኔ ማር ቸሬ አሳዘንህኝ
@melekalhakiem219
5 ай бұрын
Ayi yechi lij atihonihemi mariyamin
@user-js1ty5ci4n
5 ай бұрын
እውነትከሆነምሆነነው ታዲያለምንአታወሪውም ይደብራልጭቅጭቅውይ
@user-hw6bf4fd1r
5 ай бұрын
እስክ ቸሩ አደናቅዋች የትናቹ በላይክ
@tsegaelias4373
5 ай бұрын
Yene konjo tey teregagi .cheru tero sew New . Mehalacho yegeba sew yemimesel seyetan atasegebo . Ameriko be kamera dewelacho awarewat . Cheru wendemewa yezeh Hawasa hidena wendemewa fit teyekat ameriko . Seytan eyefetenacho New tewooooo
@AlemTefera-v9e
5 ай бұрын
ቢኖረውሰብርቅነውእዴምድመሰላለችሰታናድድ
@zematube8985
5 ай бұрын
ትንሽ ልጅነት አላት ቻለው
@ማህሌት
15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ki5iq8sc9h
5 ай бұрын
በንግግር መፊታት አትችልም ኢዴ
@Senayit28
5 ай бұрын
ጨዋታ ነው እንደ ፍቅር ፍራንክ መሆን አለበት
@user-lv2zk2bi7k
5 ай бұрын
እሽ የሶስ ብራክነው እንበል ካሜሪኮ ልጃለኝ አልክኮ
Пікірлер: 293