ሮናልዶ እና ሜሲ የ21 ክፍለ ዘመን እግር ኳስ ምልክቶች ናቸው። የትኛውንም የእግር ኳስ ተመልካች ምርጡን እግር ኳሰኛ ብትጠይቀው መልሱ ከሁለቱ አንዱ የመሆን እድሉ ከፍ ያለ ነው።
ታዲያ በዓለም የእግር ኳስ ታሪክ የማይታረቁ ከሚመስሉ ክርክሮች ውስጥ ከእነዚህ ሁለት የእግር ኳስ ኮኮቦች መካከል ምርጡ ማነው የሚለው ክርክር ይገኝበታል።
አንዳንዶች የሜሲን ድሪብለር እና በኳስ የሚደንሱትን እግሮች ፤ ሌሎች ደግሞ በሄደበት ሁሉ ግቦችን የሚያስቆጥረውን የሮናልዶን ድንቅ ብቃት ይመርጣሉ።
በድምሩ 13 የዓለም ምርጥ ተጫዋችነትን ክብር ያገኙ እነኚህ ተጫዋቾች በእርግጥም እውነተኛው ጎት ማነው ለሚል መልስ አልባ ጥያቄ መዳረጋቸው ግድ ነው።
የእናንተ ምርጥ ማነው? ሜሲ ወይስ ሮናልዶ? እስከነ ምክንያታችሁ በኮሜንት መስጫው ላይ አስቀምጡልን።
በዚህ ቪዲዮ ከሜሲም ከሮናልዶም የመጫወት እድል ማግኘት ከቻሉ 26 ተጫዋቾች የ24ቱ ምርጥ ተጫዋች ከሁለቱ ማን እንደሚበልጥ ተጠይቀው የመለሱትን መልስ እናያለን። መልካም ቆይታ!
#ሜሲ #ሮናልዶ #ሜሲVsሮናልዶ #90_plus #90_ፕላስ #90ፕላስ #ethiopian_sport_news #sport_news_today #እግር_ኳስ_መረጃ #Amharic_sport_news #ብስራት_ስፖርት #መንሱር_አብዱልቀኒ #ስፖርት #እግር_ኳስ #አዲስ_ስፖርት_Adiss_sport #best_sport_ቤስት_ስፖርት #mensur_abdulkeni_official #Ephrem_yemane_official
#alazar_asgedom_official
Негізгі бет ሜሲ Vs ሮናልዶ | ማን ይበልጣል? | ከሁለቱም በጋራ የተጫወቱ 24 ተጫዋቾች ማን ይበልጣል አሉ?
Пікірлер: 319