በትግራዩ ጦርነት አሰቃቂ ክስተቶች ተፍጥረዋል::በርካታ ሰዎች ሞተዋል በርካቶችም ቆስለዋል::ይህ ጦርነት እጅጉን የከፋ እና አሰቃቂ ነበር::
ከውጪ ለምንመለከት ምንም ቢመስልም በውስጥ ለነበሩት ግን ቁስሉ የከፋ ነበር::
የዛሬው ባለታሪካችን በጦርነቱ ወቅት ምን እንዳጋጠመው ያጋራናል::የሚወዳት እህቱ በመኪና ውስጥ እንዳለች መኪናዋ ተማታች ተቃጠለች::በውስጧም የነበሩ ሰዎች በሙሉ ሞቱ::ሁለት የሚወዳቸውን ቅዱስ እና ፌደራል የተባሉ አብሮ አደጎቹንም በዚህ ጦርነት በአስቃቂ ሁኔታ አጥቷል::
በአጠቃላይ በወቅቱ የተነበረውን ክስተት ብዚህ ቪዲዮ ያጋራል::ጥራት ባለው ምስል እና ድምፅ ይህንን ታሪክ አድምጡ::ትውልዱ ይዳን::በእኛ ይብቃ::
Негізгі бет ሚኒባሷ ስትመታ ነደደች እህቴ በውስጧ ነበረች | የትግራይ እናቶች እንባ | በሰሜኑ ጦርነት የነበረው አሳዛኝ የስለሞን ሀይሉ ታሪክ
Пікірлер: 218