KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሚስት ተሰጠኝ ጀባ ተባልኩኝ ከ አርቲስት ሀብታሙ ጋር ተገናኘሁ
Күн бұрын
ሚስት ተሰጠኝ ጀባ ተባልኩኝ ከ አርቲስት ሀብታሙ ጋር ተገናኘሁ
Рет қаралды
50,787
መገናኛ Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 587
@user-me2qy3jh2t
Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌺🌹🌺
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💖💖
@addf9067
Жыл бұрын
አዎ ሰለሏሁአለይሂወሰለም
@user-nv2tv5bc8t
Жыл бұрын
ኤወላ የኛ ናፈፍቆትነቢ
@ssaa3540
Жыл бұрын
ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም
@umuabdullah2783
Жыл бұрын
sulallahu alahe waslam tikikil ukite
@user-dr8es2ef2f
Жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ወደት እየሄድክ ነው ወንድም እተቁሏህ☝️
@dharbendramandal1071
Жыл бұрын
አሥመሣይ
@anshamohammedali791
Жыл бұрын
ምንአደረገ ኢተቂላህ የምትይው አንች እባብ
@zeynebtube2969
Жыл бұрын
የካፊር ቀብር የዘዬረኮ ነው ከሱ ምንም አልጠብቅ
@user-dr8es2ef2f
Жыл бұрын
@@dharbendramandal1071 ማነው አስመሳዩ በማያገባችሁ አትግቡ ካፊሮች እናተ ጋ የእሳት ጓድ እድሆናችሁ ነው እምትመኙት
@user-dr8es2ef2f
Жыл бұрын
@@zeynebtube2969 ዘር ከሚቆጥር ምን ይጠበቃል ብለሽ እህቴ አንዱም ባለፈው እስልምና በነብዩ ግዜ የመጣ ነው ብሎ አርፎታል የሙስሊም ስም የያዘ ካፊሮች እደሆኑ መልሰው ያርዱታል አልገባውምጅ
@marizatube5186
Жыл бұрын
ዘፈን ልትዘፍኑ እንዳይሆን አላህየ አደራ ወድሞቸን ከወስዋስ ጠብቅልን
@hawwahawwa7581
Жыл бұрын
አለ እንግድህ
@user-hj8ps1ez8f
Жыл бұрын
አሚን
@toybamohammed497
Жыл бұрын
@@hawwahawwa7581 ወየው አሏህ ይህደው
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@sebelyoutube
Жыл бұрын
@@toybamohammed497 ደምሪኝ በቅንነት
@kalkidanzenebechi7400
Жыл бұрын
ፍቅር እንደ ዱቄት በስፍር እንደ እጨርቅ በሜትር እንደ ወርቅ በንጥር እንደ ፈሳሽ በሊትር የሚለካ አይደለም አይደለም ዋው fatherዬ👌 እድሜና ጤና ይስጥዎት😍🙏
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤
@redwanfirst5197
Жыл бұрын
አኡዙቢላህ ግን እኮ ኒካህ ቀልድ አይደለም ሰጭሀለሁ ተቀብያለሁ እያልክ ነው ምኑ ነህ አላህ ሂዳያ ይስጥህ ሴት ልጅ እንዴት ያለ መርሀም ትነካለህ ኤጭ የወንጀላችን ብዛት አደል ይህ ሁሉ ድርቀት እና የሰው ደም መፍሰስ ወደ አላህ እንመለስ
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ያሳዝናል 😭😭😭😭
@lulutube311
Жыл бұрын
ኑሬ ሙዚቃ ልዘፍን ነው ያረቢይ አደራህ እዳሞኮክረው አላህ ሂድያ ይስጥክ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@user-ys4wj6hc4k
Жыл бұрын
አላህ ሂዳ ይስጥክ ያረብ ሀጅነብይክ ናትኮ አረ የመጨረሻው ቀን ላዬ ዴረሰን ሰው ወዴ ተውበት ይመለሳልጅ ከእንዴገና ወዴ ወንጄል ያረቢ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@user-ok4eu6mn5c
Жыл бұрын
ሙስታሂል ሀጀነብይ ከሆነች ሴት ጋር እንደዚህ ያደረጋል ብየ አልገምትም ምን አልባትእህቱ ወይም የወንደም ወይም የህት ልጅ ልቶን ትችላለች ደሞ አላህ ዋአለም
@user-ys4wj6hc4k
Жыл бұрын
@@user-ok4eu6mn5c እንዳፍሺ ያረግለት ግንኮ እህቱ ወይም የህቱልጅ የወንድሙ ልጅ ብትሆን ማግባት ዴግሞ አይችልም ለቀልድም ቢሆን ሰጥቼካለሁ እያሉት አባባ ሀጅ ነብይ ናትጅ ውዴ
@user-ok4eu6mn5c
Жыл бұрын
@@user-ys4wj6hc4kአንዳዴ ገጠረ ላይ ለቀረዲ ከሆነ ችግረ የለውም ብለው ነው ነው የሚያስቡት ማሬ
@ZainabZainab-cf2nb
Жыл бұрын
ያላሕ ሓቲማሕን ያሳምረዊ ወድማቺን ዱና ቀሪነት አትሼወድ ተጸጸትለሕ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@liyewenyew6613
Жыл бұрын
ፈጣሬ ወሎን ሳላይ እዳልሞት
@fatumabeshir5944
Жыл бұрын
ኑሬ ዘፈንን ለትዘፍንን እንዳይሆን እተቀላህ ወንድም አላህን ፍራ ዝና ነገ ዋስተና አይሆንም እና ይቅርብህ
@om_Ryane
Жыл бұрын
የተውፊቅ መጃጃል ሲገርመኝ ሲጀመር ሀገር ሲገቡ ለምን እደሚቀየሩ ይገርማል
@zinab8199
Жыл бұрын
ወሎ የፍቅር ሀገር እየተባለ ከእምነታችን ድበር እያለፍን ነው የኖርነው ፍቅር እዳለ ሁኖ ሴትና ወንድ እርቀቱ ቢጠበቅ አሪፍ ነው ! ሴትናወንድ ከተሻሸ ያው ኮሮና ተፈጠረነው😂 ሙስሊም ክርስቲያን መከባበር ግድ ነው !ግን ደሞ ሴትናወንድ ድበር ማለፍ ዚናን ይፈጥራል
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@kasahunkebede9858
Жыл бұрын
አረ ኑሩ አተ ልጂ በስልምና እኮ ልጀን ሰጥቻለሁ ካለ አተ ተቀብያለሁ ካልክ ኒካህ አደረክ ማለት ነው እስልምና በኒካህ ቀልዲ የለም አሁን እሷ ልጂ ሚስትህ ሁናለቺ ለቪዲወ ብለህም ቢሆን ያደረከው ኒካሁ ታስሯል አይቅሌትህ
@mekdesasheber5040
Жыл бұрын
😂😂ሳይታሰብ ባንድ ጊዜ
@maryammohammed6875
Жыл бұрын
ኑረ አንበሳው ሀገረ ገባህ እንደ የኛ ፋኖ አደናቄህ ነኝ የመቅደላዋ ።ኑረ ወንደማቸን መልካም ሰው ።🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪
@fatemasaeed9913
Жыл бұрын
መቀደላነዉደእእ
@fatemasaeed9913
Жыл бұрын
መርሳነዉ
@user-hn5cd6jc1k
Жыл бұрын
መቅደላ የት ነሽ ውደ
@totot2437
Жыл бұрын
ወድም ኑረድን በአድስ አበባ ቤታችን እየፈረሠ ነዉ ፍትህ እንሻለን😭😭😭😭
@AsAs-cz6bo
Жыл бұрын
ኑሬ ሞትን እዳትረሳ አንተ ብተራሳውም እሱ አይረሳህም አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@saudisaudi1203
Жыл бұрын
ኑሬ ወንድሜ በጣም የማከብርህ አላህ መልካም ነገሮችን ሁሉ በህይዎትህ ይስጥህ ይገባሃል እና
@seaditube-lz2zu
Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@sadiayesufahmed1234
Жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu ኢሸአሏህ በርችዉዴ
@user-bx3dg6by4e
Жыл бұрын
አንተ ተቀብያለሁ ማለትኮ ኒካ አሰርክ ማለት ነው ወላሂ በእደዚህ ነገር አትቀልድ እኳን አንተ አባት ልጀን ሰጥቸሀለሁ ብሎ እሱም ተቀብያለሁ ካለ ኒካ ተደረገ ማለት ነው በቀልድም ማለት ነው ፈተዋ አዳምጥ
@user-qc8lb1yr2t
Жыл бұрын
ትክክል
@user-we3kb2jm5b
Жыл бұрын
ሳህ
@user-Umu-Hafsa
Жыл бұрын
ትክክል
@zemzemyoutube1144
Жыл бұрын
ወድም አሏህ ፍራ ሀላል ያልሆነችን ሴት አቅፈህ ዱኒያ ሁሉም ጠፊነው ወደራስህ ተመለስ ሀላል የሆነ ስራ ሞክር
@ayishayoutube4345
Жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃህ ወጣ አሉ ነብዩ ሰ ዐ ው እናተ አትዝፍን ስላላቹት አይድልም ሚጉዳውን ሚጠቅመውን እራሱ ያቃል አላህ ሂዳያ ያስጣቹ😏😏😏
@zamzam9507
Жыл бұрын
ጀባ በለኝ እርእሱ ነው ዋው ያምራን በጉጉት እንጠብቃለን እውነት እዳይመሥላችሁ ያጀመአ
@user-mk8hq4rc4r
Жыл бұрын
ኑሬ የአማራው ፈርጥ አንተን የሚያምርብህ ጀግንነት ነው ኑርልን
@thahabcasou6138
Жыл бұрын
ሱበሐን አሏሕ ሰው እያዴር ይሻሻላል እንጂ ቁረአን አክትሞ እንዴገና ወዴ ዘፈን አሏሕ ሒድያ ይሥጥሕ የምወድሕ ያገሬልጅ አሏሕ ይጠብቅሕ ጥሩነገር ስታሥተምር አይኔ ይይሕ ጆሮዬ ይስማሕ ያረብ አሏሕ ይጠብቅሕ ተክፉ ወስዋሥ ያረብ እኔስ አዘንኩኝ የወደፊቱን አሑንም አሏሕ ይጠብቅሕ ተክፉ ወስዋስ
@nur_siraj
Жыл бұрын
አማሚን ያረብ
@yesuffentaw1854
Жыл бұрын
አባትዮዉ ተመቼኝ ኑሬ ግን ተመላስ ቶበት አድርግ ቄማ ቀን እየደረሠ ወደት እየሔድክ ነዉ ኢተቂላህ ብዙ የምታወቅ አይደለህ አላህ ሒዳ ይሥኝህ
@meryam800
Жыл бұрын
እኔን ብቻ ነው ግን የወሎ ሰው ሙስሊም እና ክርስቲያኑ እማይለየኝ አሏህ ህድያ ይስጠን
@enateneshadamu1432
Жыл бұрын
ኑረኝ አማራየ ሠላምህ ይብዛልኝ💞💞💞💞💞💞
@safeethiopiam4408
Жыл бұрын
ወንድማችን ኑሩ ያሁኑ ሁኗል ግን ተመለሥ እስልምናህን ጠበቀዉ ይህ ሁሉ ጊዚያዊ ነዉ ጌታህጋ አትጣላ ሰይዳችን አለይሂ ሶላቱ ወሰላም አጅነብይ ሴትን ከመጨበጥ ራሱን ይሻለዋል በብረት መወጋት ነዉ ያሉት እናም ይቅርብህ እንደዚህ አይነቱ በሸሪዓ ፅና ወንድሜ ድናችን ህይወታችን ነዉና!!!! ኮሜቶች አትሳደቡ ወንጀል ነዉ ሥድብ መምከር ብቻ ነዉ መልካሙ።
@user-re1rq5cp6m
Жыл бұрын
እረ በአላህ ወደእራስህ ተመለስ አላህን ፍራ እንወድሀለን ሙስሊም ወንድማችን እዳታስከፋን ወንድሜዋ ወላሂ
@azmeraandargie9120
Жыл бұрын
እእእ ሁለነገርህ የምታምር ጀግና ልጅ ነህ አቦ ይመችህ
@thoibayoosuf7454
Жыл бұрын
እውነት ያድርገው የኔ ውድ ወንድም ሀብትሽየ ታስቀናናችሁ እንድህ አምራችሁ ተውባችሁ የኔ ምርጧች ውድድድ!!!@
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤❤
@user-ct3ob7ir3l
Жыл бұрын
ኑሬ ያገሬ ልጅ የኔ በሸላ ፈጣሪ ይጠብቅሕ 💚💛❤
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ😘😘
@tube2883
Жыл бұрын
ትምህርቱ ሀሪፍነው አደራህን ወንዲሜዋ ሙዚቃእዳትገባበት ጥሩትምህርትነክ ስራ ክመንገድእዳትወጣ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-id9ow5rc8i
Жыл бұрын
እኔ ግን ግርም የምትሉኚ ማሻአላህ የምትሉ ነገር ቆይ ምኑ ነው ማሻአላህ የሚስብለው ሱበሀን አላህ ቆይ ወደየት እየሄን ነው አጂብ
@stu6020
Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ኑራ😀😀
@user-yv3yc6cf3r
Жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊይ እንኳን እግዚአብሔር ለሃገርህ አበቃህ በርታ ስማ አደራ ፕራክ እንደ አብይ አህመድ አቀጥቅጦናል ሚስቴ እያልክ ፕራክ እዳሰራብን መዘነ ካሴን መቸነው እምጠይቀው የእኛ ጀግና አይዞህ በርታልን በልልን
@Ms-wz2km
Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ሀይማኖት ከሚነካ ስራ አላህ ይጠብቅህ ከዱኒያ ጥቅም የአኬራ ይበሳልና አላህ ያስተካክልህ
@seaditube-lz2zu
Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@user-zk4zl9fu1y
Жыл бұрын
ኑሪ ያኔ ወንድም ቢቻ ዛፈን አትዛፍን ወላህ ባኣላ ባጣም ናዉ ያምወደዉ ኑሪ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ ❤
@elafelaf2010
Жыл бұрын
ኑረልብሱ ማሻአላህ አሚሮቢሀል ዋውነው ወድምአላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራህ ወጣትነት ሉቴርነውእኔ አላህ ከይርን ሰርተህ የምታሳልፍ ያድርግህ
@oumumusab2088
Жыл бұрын
አሏህ ይመልስስህህህ ኑሬሬ አላማርከኝም ወንድሜ ድንህን የሚፃረን ነገር አታድርግ
@user-ut1ci5jx2x
Жыл бұрын
ኑርዬ አበሳዬ ገና ብዙ ድንቅ ታምር ትሰራለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@fgdhggfyt9679
Жыл бұрын
ኑርዬ በጣም ነው የምወድህ የኔ ጠንበለል❤❤❤💋💋💋💕
@user-jr6db9zc7x
Ай бұрын
አላህይጠብቃችህ ግንየትሂዱነው ኑሬ
@user-sf4zt5he7h
Жыл бұрын
አይይይ ኑሬ አለሕጨይሔዳይሕ ኒካ ያልሆነቺን ሴት እደት እባክሕ ወዲሜ አሁንምቅረብ ነዉ ያለሕበት ሙገዲ ለተ የሚይሆን ነዉ እባክሕጨተሠለሰ😢😢
@hiba6396
Жыл бұрын
ከፑለቲካ መውጣትክ ጥሩ አችለውም ነበር ሸተት ብለሀል በአሪፍ ሙዲ ግን አመጣጥክ አስተውል ኢተቂሏህ ሞት አለብህ
@hayahsaeed9855
Жыл бұрын
ኑሪዋ ዝምታን መረጥኩ አላህ ይጠብቅህ ደሜዋ
@tawfakhassn5251
Жыл бұрын
አድኒያ ቢላሺ ወድምየ ኣህመጨርሻቺንን ያሳምርልን
@yousafyousaf9723
Жыл бұрын
ላኢላሀኢነላህ እሄ ይቶብ ብር ሊያሣብዳችሁ ነዉ አይዱኒያ ተመለሥወድሜ
@mekidesebabu2051
Жыл бұрын
ዋው ጠፍጠኛው የወሎ ቀብራራ እውነት ያርገው ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይባረክ ወንድሜ 👌👌👌💝💝💝💝
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ🍇🍇
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
ወይኔ ወሎየ ነውደ ጎንደሬ ይመስለኝ ነበር
@mekidesebabu2051
Жыл бұрын
@@selamtube1319 እሽ
@mekidesebabu2051
Жыл бұрын
@@user-qw4kl8wl2c ወሎየ ነው
@om_Ryane
Жыл бұрын
@@user-qw4kl8wl2cሰሜን ወሎ መርሳ ነው
@alema139a2
Жыл бұрын
ላኢላሃኢለአላህ አላህን ፍራ ወንዲሜ
@user-fo8dl4mt3j
Жыл бұрын
አረ አላህን ፍራ ተዉ ተዉ ተዉ ወደ አላህ ተመለስ ያአላህ
@hawaabdu1778
Жыл бұрын
ኧረ አላህን ፍራ ወንድም ባይሠራሥ ቢዲ ወ ቢቀር ያአላህ
@weldyawollo3091
Жыл бұрын
አላህን ፍራ እባክህ የአዋቂ አጥፊ አትሁን
@hawamohammed9949
Жыл бұрын
አሏህ ይመልስህ
@user-nm6zw1jj9j
Жыл бұрын
አሚን
@fafiyasinhara5180
Жыл бұрын
ሳታጃጂለኝ ግደለኝ ብልግናን የማስፋፋት ሥራ ነው።🤕🤕😬😬😬😬
@user-jx9ph8lf8u
Жыл бұрын
ኣይ ኑሬ ጀባ ኣላልክም በረታ ኣይዞህ ተጎንህ ነን
@yeshworkdemeke
Жыл бұрын
ኑር ፋኖ እንኳን በሰላም መጣህ ዋዉ በጣም ደስ ይላል እንጠብቃለን
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@user-xv6kg4sg5y
Жыл бұрын
እማየው ነገር ካይኔ ነው ወይስ ኑሬ አተም ብዙ የተማርክ አይደለህ እደ ላሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላ አላህን ፍራ ወድሜ ሴት ናት የሙሳ ህዝቦችን የታለለችው አላህ በፈቀደልህ በኢካ የአላህ ባሪያ የሆነችውን ፣፣
@youtub4977
Жыл бұрын
እስተግፍሩላህ ኑሩ እንደዚህ አትመስለኝም ነበር አላህን ፍራ አኡዙቢላህ አላህ ይመልስህ ያረብ
@aminaapp4643
Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ኡምራ አድረገህ ኸደህ ምን ያህል ዋስትና ቢኖርህ ነው አላህን የምታምፀው
@user-pe6ky1wz1b
Жыл бұрын
አሏህ ዬጠብቀን ከመጨማለቅ ያለ ንካሕ አውራዋ ለራሱ በስነ ስራአት አትሸፍንም በዱኑያ ላይ አሏህን የወነጀለ እየ ሳቀ ነገ ዮውመሎ ቂያማ እያለቀስ ጃሀነም ያስገበዋል አሏህን ልንፈራ ይገባል
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
Жыл бұрын
Masha allah nurye yene wud wondim Allah yitebikih 🤲 💚💛♥️💪💞💞
@fozyaseidmohammed6288
Жыл бұрын
አሏህን ፍራ
@ihyg279
Жыл бұрын
እውነት ነው ልበል
@user-lm1bc7tz3p
Жыл бұрын
ቆንጆ ሚስት ናት😂😂😂 እዳታመልጥህ😂😂ኑሬ ለምንድን ነው ሳቅ የሚቀድምህ እስከ ምትመረቁ ድረስ ብትታገስ😅😅😅
@ekru287
Жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጆኦል በጣም ያሳዞናል እር ኑሬ ታው ግን ወዴ ቀልብህ ተመለስ አኼራህን አስታውስ ሀዚሙ ለዛት ጥፍጥና ቆራጩን ሞት አንርሳ☝️
@fantafanta3408
Жыл бұрын
ኑሩዋ የኛ ግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
@seaditube-lz2zu
Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@xciteali30
Жыл бұрын
አይተሰ ልጂ ሁሌ ደሰ ይለኛል አናተን ማየት😘😘
@user-qs8pq1vy5w
Жыл бұрын
ከቻላችሁ ዱአ አዲርጉለት አለዛም ዝም በሉ ሰውን የሚጎዳ ቃል እየተናገራችሁ ጀነት ትገባላችሁ ያላችሁ ማን ነው እናተ ኮሜት ሰጭወች ከቻላችሁ መልካም ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ ይ ወይም ምክር ስጡ ሹ የበኒ አደም አላህ በቃ አትሳደቡ
@user-sr7gv9ub7t
Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ💚💛❤💘
@seaditube-lz2zu
Жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@user-kp3sx1hg8y
Жыл бұрын
እርሱል ሱለላህ አለይህ ወሰለም ለጥቅም ብላችሁ ሀራምን እንዳትቀርቡ ብለዋል እርዝቅ ባላህ እጅነው
@Samira1841Samira
Жыл бұрын
ኑሬ ግን ኧረ እርቀትህን ጠበቅ አትጠቃቀፉ ኋላ የፈታዋ ቁጥር እያልክ እዳመጣ ሆ
@marifazw7969
Жыл бұрын
😄😄😄😄😄
@user-fo8vh4kw1l
Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-yq8hi3gs3g
Жыл бұрын
ኑሬ የኔ ምርጥ 🌹
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💖
@user-zm3xd1kp3o
Жыл бұрын
የው እንግዲህ ይህ ክፉ ዘረኝነት ወዴት እንደሚመራ🤔
@asaaislam2152
Жыл бұрын
ኑሬየ
@alymanotasnke3184
Жыл бұрын
እዴት ሴት ወድ ትጠይቃለቺ
@naima7969
Жыл бұрын
Masha Allah
@zahraemam6172
Жыл бұрын
እክክ አሏህ ይሂድክ ስወድክ ነበረ አይይሽ
@rahmarahma7226
Жыл бұрын
ወድሜ ኑራድስየ ከሴት ጋ አትተሻሽ ሀራም ነው ሸሪአችን ሀይማኖታችን እደማይፈቅድ ታቃለህ
@saadsksa4339
Жыл бұрын
አደራህን አላህየ ጠብቅልኝ ኑርየ ሙዚቃ ክሊኘ ሰራሁ እንዳትለኝ
@user-in7qh1nq7h
Жыл бұрын
እንጠብቃለን ዝነኛው
@user-eh8eo7se5f
Жыл бұрын
ኑሬ ሸጋው🤣🤣🤣🤣🤍🤍🤍🤍🤍
@habibagh
Жыл бұрын
ምናገባሽ ምናገባህ የምትሉ ምን አስባቹነው አድሰው ሲሳሳት ተመለስ ማለት ምናገባሽ አያስብልም ሲጀመር ዲናችን የሚያዘን በጥሩ ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል ነው ይደሞ መጥፎ ተግባርነው ሚስቱ አደለች አላህ የህዲክ በስ
@beimnetbeimnet8257
Жыл бұрын
ዋው ኑሬ
@saras-tf9yy
Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ
@aeeazz6909
Жыл бұрын
ኑሬ ውነት ነውዴ እዴ ፍቅረኛዬ ቀናሁኮ ጉድ እኮ ነው ክክክክ
@fanotube6056
Жыл бұрын
ወይ ኑርየ እደው አደልጅ
@Faeza852
Жыл бұрын
ድሮም ወድህ እየመጣህ መሆኑን አውቄ ነበር እያሳሳቁህ ወደ እሳት እየከተቱህ ነው😭😭😭
@maekel6789
Жыл бұрын
በጣም
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hadiaha3001
Жыл бұрын
ክክክክክ እነማናቸዉ
@sameerasameera6533
Жыл бұрын
አላህ ከመጥፎመገድ ይጠብቅህ
@lulumobile9103
Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ሀገር ገባህ. በጣም አድናቂህ ነኝ
@lekeleke2081
Жыл бұрын
አለምዋ ወንድሜ🙏🙏🙏💘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤
@eexxxx1781
Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-jw6ug9zk3e
Жыл бұрын
አይ ካባን መዘይር ለንግድ ፎክ ሲሉ አዝማሪነት ሱብሀነክ ያረብ አላህን ፍራ
@user-qr7zd8vl1v
Жыл бұрын
ኑሬ ስወድሕ የኔ ሸበላ ኢትዮጵያ ገባሕ ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@sebelyoutube
Жыл бұрын
ደምሪኝ
@seadeassen7444
Жыл бұрын
ባረከላሁለኩማወጀማልአለኩማ
@Gurage4
Жыл бұрын
ሰፈልግህ
@user-iq9gt9db6g
10 ай бұрын
ኑሬዋ የሆነዉ ሁኗል በቃህ አሁን ወደ አሏህ ተመለሥ አሽ
@adisfikir3502
Жыл бұрын
ቆፍጣናው ኑሬ ስወድህ
@selamtube1319
Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤🍇
@user-hs7lx8zw3m
Жыл бұрын
እዉነት ነዉደ ሆ ጀባ ተባልክደ ሆ በላ ኑሬ በሙዚቃ መጣህደ ኧሯ
@aashg3206
Жыл бұрын
مشالله مشالله مشالله نور نور
@sirajtube990
Жыл бұрын
ይመችህ ብሮየ
@hawamohammed9949
Жыл бұрын
ቆሞ እዱር ላይ ልጁን ጀባ እሚልአባት የለም በባህላችን
@user-en9tg5hr5d
Жыл бұрын
ወድሜ ኑሬ ታው ወዴት እየሄድክነው😢😥😥😥
Пікірлер: 587