KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ሚስቴ አረገዘች ብዬ ፕራንክ አረኩት😂
Күн бұрын
ሚስቴ አረገዘች ብዬ ፕራንክ አረኩት😂
Рет қаралды
46,100
AMIRZCOOL
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 306
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
Жыл бұрын
ከኋላ የተቀመጠው ልጅ እንዴኔ የተመቸው ማነው ለሴት ልጅ ያለው ክብር አንደኛ 👍👍
@mahir6138
Жыл бұрын
🙏🙏
@seniy4518
Жыл бұрын
ከኋላያለዉልጅ በጣምነዉ ያደነኩት ያተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏
@seniy4518
Жыл бұрын
@@mahir6138 ማሻአላህ ወድም ያተ አይነቱን ያብዛልን ምርጥ ሰዉነህ ለሴትልጅ ያለህ ሪስፔክት👍👍❤🙏🙏
@nxhxdckhxhd9872
Жыл бұрын
መሂረ.ይምችህ. ወላሂ .
@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ
Жыл бұрын
እኔም❤
@Nuratube420
Жыл бұрын
ዝሙት እንደ ቀላል የታየበት ዘመን ወሏሂ በጣም ታሳፍራላቹ ይሄን ቪድዮ መፖሰታቹት እራሱ መጣም ታሳፊራላቹ
@abelamha803
Жыл бұрын
Mastemarya new bilen maseb akiton yihon weys zimutu bicha new yetayachu
@lubabaahmed395
10 ай бұрын
ሲጀመር ፍቅረኛ እስልምና ያቀዋል ይሄንንም ዘንግተዋል በጣም ያሳፍራል
@tigisttemesgen
Жыл бұрын
በእውነት ደስ ስትሉ ማሂሎ በጣም ጀግና ነህ ለሴት ልጅ ያለክ ክብር (ሀቀኛ ፈጣሪውን የሚፈራ ሰው ነህ።)🥰🥰🥰
@quranyelebbrhantube2609
Жыл бұрын
ሂወትህ የተበላሸው የአላህን ሕግ ጥሰህ ዝሙትን የተዳፈርክ ጊዜ ነው ወንድሜ አላህን ፍራ ፕራንክ ቢሆንም ግን ለዝሙት ያላችሁ አመለካከት በጣም የዘቀጠ ነው አላህን ፍሩሩሩ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
Жыл бұрын
ናሂርየ አተን አለማድነቅ ንፍገት ነውና አተን የወለደች እናት ሚሀፀኗ ይለምልም ለሴት ልጅ ያለው ክብር አላህ ይጨምርልክ ማሻላ ሌሎቻቹሁ አቃጣሪ አናደዳቹሁን
@selamselam6085
Жыл бұрын
ይሄ ልጅ በጣም ነው ያሳቀኝ ሳቁ እራሱ ያስቃል የምር ባታሰቃዬት ደክሞኛል እርቦኛል እያለ ምስጊን
@ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
Жыл бұрын
ትክክል ሴት ልጅ ናት አለ ጎበዝ ልጅ ለሴት ክብር አለው
@seada1353
Жыл бұрын
ማሂርየ የኔ መልካም ኡነት ለሴት ልጅ ያለውክብር😊😊😊😘
@mahir6138
Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@toybamahmud8598
Жыл бұрын
ወላሒላአዚምነውየምላችማሒርበጣለሴትልጂክብርአለሕአላሕይጨምርልሕ
@muntahasharif85
9 ай бұрын
ማሂርዬ የኔ አዛኝ አታሣዝንህም ሴት አይደለችም አለ እኮ
@ggsgwywghsgsgege8605
Жыл бұрын
ከቃላቶቻችሁ በጣም የተመቼኝ ቃላቶች መካከል ወይኔ ማሂር አርግዛለች ሲባል ምንድን በልታ ጠግባ ነው አላለም🤣🤣🤣 ዝርክርክ ነክ የቃልዬ ደሞ ልምድ ስላለህ ቼክ ማስደረግ አለብህ ታማሚ ነህ በሺተኛ ናችሁ ማሂርዬ ሴት ልጂ ናትኮ ሲል ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሤት ልጂ ያለህ ክብር አላህ ያክብርክ ወንድሜ 🙏🙏🙏 በተረፈ ለሤትልጅ የለህን ክብር ግምት ውስጥ በማስገባት ሠብ አድርጊአለሁ በርቱ ምርጦቼ 👌👌
@niamasuleyman47
Жыл бұрын
በጣም ታሳፍራላችሁ አላሁመ ነጅና ልክ እንደ ኖርማል ያወራሉ
@MHdgdk
21 күн бұрын
ዋው ማሂር ጀግና ለሴት ልጅ ያለው ክብር የሴትን ውድቀት የማይድ እንደዛ ስታለቃቅስ የነበረው አላለም ኧረ ይመችህ ጅግና ወንድ❤❤❤❤
@yyyyynvjv4657
Жыл бұрын
ላተቅረቡ ዚና 😢😢😢😢😢😢😢😢 ምናለ ብታገቡ ሱበሀን አላህ ዊ የመጨረሻችንን ነገር ተመለሱ እባካችሁ
@jemilakedir9261
Жыл бұрын
ተመቸህኝ የኔ ወንድም ለሴት ተቋራቃሪው ዋው አላህ ይጨምርል
@መይረምነኝከባቦ
Жыл бұрын
ከሁዋላ ያለህው ልጅ ይመችህ አባ
@muhammedmuhamned798
Жыл бұрын
አንደኛ ከኋላ ያለውልጅ ለሴትልጅ ክብር አለው እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን🥰🥰
@akjulan7084
Жыл бұрын
ከኃላ ያለው ልጅ ወላሂ ገራሚ ነው አላ አላ 😍😍😍😍
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
Жыл бұрын
የልጁ ጓደኛ የሆንሽ ልጅ ግን ስሚ እግረመንገድሽን ጉድሽን እወቂ ነገ ብታረግዥ ጥሎሽ ይጠፍል ግን ከኃላ ያለው ልጅ ምርጥ ጓደኛሽ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣ታማሚ ናችሁ አላለም🤣🤣🤣😇
@fugurgur8tut650
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mariamfanta5656
Жыл бұрын
አሚር 😢😢ግን በጣም ያሣፋራል በኢስላም ፍቅረኛእሚባልነገር 🙅♀️የለም ወየው አኼሩዘመን ደርሰናል ዋይ
@askal6750
Жыл бұрын
ከኃላ የተቀመጠው አድናቁህ ነኝ እውነት አከብርሀለሁ😍
@uaeuae8373
Жыл бұрын
ለሴት ልጂ ያለው ክብር😘😘😘😘
@ekuyeassefa2201
Жыл бұрын
ለዚህ ቤት አዲስ ነኝ ዛሬ ነው ሰብክራይብ ያደረኩት ለሴት ልጅ ያለክ ክብር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ❤️🥰
@hjtube2467
Жыл бұрын
ተሣደቢ ተሣደቢ ብሎኝ ነበር ግን ወንጀል ነው ብቻ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ሌላም አይነት ቪዲዮ መሥራት እኮ ይቻላል
@ሀበሻነኝ-ሐ6ጠ
Жыл бұрын
❤ ማሂ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ማሻአላህ
@ዚዛነኝየአባቴታናሽእህት
Жыл бұрын
ለማሂር ሥል ሰብ አደረኩህ ምክንያቱም ለሴት ልጅ ያለው ክብር ክበርልን
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
በወሸትወላሂ ወይላችሁበሁንባልሁንወላሂይምትሎሰወች
@sofiyadetamoadmesofiyadeta7305
Жыл бұрын
አላሁ አክበር ወንድሜቼ አላህ ሂደያ ይስጣቹ ታውቀለቹ ሳየው ወለሂ ሰትሉ ስለ ድን መስሎኝ ደውሎድ አሪጌው ትክተክ ለይ ሰየው ነው ደውሎዱን የዬሁት ታውቀለቹ በጣም ከራሴ በለይ የምወደው ወንድም አለኝ እና እንደሱ ናው ወንድን ሁሉ ማየው በአላህ አላህን ፊሩ ዱንያ ጣፊ ነት ከቻልካ አጥፈው ባነገራችን ለይ እኔ ምንም ነገር አልጣቃምም
@rihanamare7655
Жыл бұрын
"ቤተሰብ ምን ይለኛል ...."?..አላህ ምን ይለኛል ሚለውንስ ለማን ተውከው አላህ ሂዳያ ይስጠን
@samiraabdohoussein6953
Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ያሳዝናል የኛ ነገረ
@rozi-v4k
Жыл бұрын
ማሂር ወንድሜን ይመሰላል ታሰቃላችሁ አይ መተራመስ ማን ተጋደም አለህ. አላለም ክክ ማሻ አላህ ለሴት ልጅ ክብር ያለዉ ወንድ ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ ለቤታችሁ አድስ ነኝ የኔ ወንድም አናደዳችሁት በአላህ ይህን ፕራንክ ተዉ
@etusolometusolom596
Жыл бұрын
የኔ ጀግና አሚሮ የሴት ልጅ መከረውን በጣም ነው የምትረደው❤❤❤❤❤
@gdhdg3660
Жыл бұрын
ከኋላ ያለው ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ
@mediyoutube8420
Жыл бұрын
ማሂርን ያላቹሁ የት አላችሁ❤❤
@እየሩስየሸዋዋ
Жыл бұрын
ዋውውው ልጁ ለሴት ያለው ክብር አደኛ ማርያምን
@amirzcool1
Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ🙏
@fatinabintsidek8684
Жыл бұрын
Mafareya
@luluoumer3959
Жыл бұрын
ፍቅረኛ ለኢስላም ሀላል አርጋችሁት ስራችሁን አብራችሁ ብትጨርሱ
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
Жыл бұрын
ወይኔ ልጁ ደግሞሲያምር የኔምስኪንዋ💗
@seadadawid353
Жыл бұрын
ማሂር አይውረድ አለ ጎበዝ ልጅ
@እየሩስየሸዋዋ
Жыл бұрын
ማርያም አተን ያገባች ሴት ታድላ እውነት ፕራንክ ባይሆንም ልጅ እውነቱን ነው ሴት ነች እምትጐዳው
@BintMuhammed-u5z
Жыл бұрын
እንደት እዳሥደሠተኝ በአሁኑ ሥአት እንደዚህ አርቆ ለሤት ልጅ የሚያስብ ወንድ ያለ አይመሥለኝም ነበር ወሏህ ማሂር ድንቅ ልጅነው❤❤❤❤❤
@aynalemgadesha
Жыл бұрын
እረ ማሂር ተመቸከኝ የምር ቃላብ ደሞ ቃሪያ ትቀባለህ ስትመቹ አሚሮ ምርጥ አይዲያ ምርጥ ፕራንክ አቦ ይመቻቹ
@hayutiyee
Жыл бұрын
አሚር ነብስህ አይማርም😂ማሂርዬ የኔ ቆንጆ😍😍😍
@amirzcool1
Жыл бұрын
😂
@saritub7279
Жыл бұрын
ዎውው ኮሃላ ያለሁ ልጅ እግዚአብሔር ይባረክ ላ እህት ያለሁ ቦታ 😘😘💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@muntahasharif85
9 ай бұрын
ማሂርዬ የኔ አሥተዋይ ማሻአላህ አላህ እንደ አንተ አይነቱ ያብዛልን
@ksaaksaa1824
Жыл бұрын
የኔ ወድም ማሻ አላህ❤❤❤❤ እዳተ አነቱን ይወፍቀን
@RahafRa-g4e
5 ай бұрын
ስጃመር በሀራም እየተጃነጀንካ ነዉ ህወትክ የተበላሽዉ ለሴት ክብር የለክም አምር የተቀመጣዉ ግን ማሻአሏህ ነዉ የሴት የለዉ ክብር
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
Жыл бұрын
ሁሉታችሁ ባለጌ ናችሁ ማሂር ግን የተማር ጎበዝነዉ እደሡ አይነቱን ያብዛልን
@AppsUser-ms2fr
7 ай бұрын
ከሁላ፣የተቀመጠው፣ልጄ፣በጣም፣ተመችቱኛል፣ለሴት፣ልጅ፣ክብር፣አለው
@laylasayed5809
Жыл бұрын
ግን ዝሙት እደምትሰሩ በግልፅ አወጣከዉ የአላህ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
Жыл бұрын
አቃጣሪው ልጅ ግን ነፍስህ አትማርም 🤣🤣🤣🤣🤣
@mekdesadugna2694
Жыл бұрын
ልጁ ምርጥ ለሴት ልጅ ተቆርቋሪ ነው ልዩ
@fahedali632
Жыл бұрын
ለሴትልጂ ክብርያለዌ ወንድደስይለኛልአላህይጨምርልህብሮ
@user-bg2hh3wz2s
Жыл бұрын
ዶማ ታድያ በዚህ እድሜህ የልጅ አባት መሆን የማትፈልግ ከሆነ ማን አልጋ ላይ ውጣ አለ ተስብስበህ አትቀመጥም
@gfkki4040
10 ай бұрын
እኮ ብሽቅ😂😂😂
@banchatenaf1943
Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ማሂር ካንተ ነው ያረገዘችሁ እዳይለሁ እነዚህ እከፎች ተዋቸው እነዚህ ለሴት ልጅ ክብር የሌላቸው
@ነኝየወልደያዋከሸጋመብቀያ
Жыл бұрын
ወይኔ ማሂርየ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ለሤት ያለው ክብር ማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubitethiopia1113
Жыл бұрын
ፕራንክ አድራጊዎች ስታሰጠሉ ፋራዎች እሱ ግን ምን ያህል መልካም ልጅ ነው ፈጣሪ እንዳንተ አይነቱን ለሴት አሳቢ ወንዶች ያብዛልን
@madeenamadeena7413
10 ай бұрын
ሙርተኞች አንድ ቀን እውነት ይሆናል ማሂር ምርጥ ሰው
@የጥላሁንልጅ
Жыл бұрын
ጀግና ወንድ ስለ ሴቷ ህይወት ነው ያሠበው
@tub371
Жыл бұрын
ዚና መስራታችሁን እንድህ በይፋ መናገራችሁ ፍቅረኛህ እራሱሱ ዴዴብብብ ናት
@فوزيةسليمان-ه2ب
10 ай бұрын
ከኻላ የተቀመጠዉ አንደኛ ነህ እድግ በልልኝ
@ቀመር
Жыл бұрын
ማሂር የኔ ውድ ልምድ አላለም😂😂😂
@saritub7279
Жыл бұрын
አይ ልምድ ያለሁ ሳዉ እኮ አስቻጋርነዉ 😂😂😂😂ይማቻችሁ 💓💓💓💓
@tub371
Жыл бұрын
ፍቅረኛዬ ብለህ ከምትበጠረቅ ለምን ሀላልህ አታዴርጋትም
@SaadaSaada-es1lu
10 ай бұрын
ማሂርየ ማሽአላ በጣም ደስየምትል ልጂ አተን የወለደቺ ታዲላ
@ጒጒጒ
9 ай бұрын
አተ እዘንልን ያረብ ወጀላችን በዛና
@زمزم-ص6ص
Жыл бұрын
ከሇላ ያለውን ልጅ ዳሩኝ በኣላህ ስም ሲያምር😂😂😂😮😮
@ሂበቱላህ-ቸ2ዘ
Жыл бұрын
ግን አላህይድረስልን አሙስሊም እደዚህ አይጠበቅም ወላሂይ ያለኒካህ😥
@hawamohammed6515
Жыл бұрын
ዝሙትን ልክ ተራ ነገር አርጋችሁ ታያላችሁ አላህን እንፍራ አላህ እታዘበን ነዉ ወወንጀላችች አደባባይ ባናወጣ ዝሙት እደቀላል ታየ ዝሙት እደምትሰሩ በግልፅ እየተናገራችሁ ነዉ
@HayatOsman-y6k
Жыл бұрын
ማሂር ወላሂ በጣም እወደዋለሁ ሀቅ
@BintMuhammed-u5z
Жыл бұрын
ልምድ የምን ልምደ 😂😂😂😂😂 እደኔ የማሂር አነጋገር ፈታና ያደረገው የተመቸው ማነው
@halumahaluma7614
Жыл бұрын
ክክክ ሚሥኪን የኔ ትግሥተኛ ትግሥቱን ተፈታተከው ለማንኛውም ሀሪፍ ነው ሚሥኪን
@rawdaawol9361
Жыл бұрын
ምን አለ አሰላማለኩም በላቹ በጀምሩ አያሳፈርም ወድሜ
@M.DN.T
28 күн бұрын
በልታ ጠግባ ኔው አላለም😂😂😂😂😂😂 አይ አይማሂር😅😅😅
@zemzemzemzem3258
Жыл бұрын
ሰወደው የሀለኛውን ልጂ😂😂😂😂
@gjdnfjf2933
Жыл бұрын
ስለዝሙት ያወራሉ አውዙቢላህ እንደቀላል ልምዱ አለህ ይባባላሉ ስታስጠሉ ሙስሊም አሰዳቢ ወች
@hagereethiopia3451
Жыл бұрын
It Is Really So Funny.Feta Aderegachihun.Mahir is a great guy
@rojamohamed5732
Жыл бұрын
ማሂር የውድ ወንድም በጣም ነው ደስ የምትለው አሚር በጣም እድለኝነህ ማሂርን የመሰለ ጓደኛ ስለአለህ
@BintMuhammed-u5z
Жыл бұрын
ግን አሚር ጥያቄ አለኝ ልጅቱን ከወደድካት ለምን ኒካህ አታደርግም በአሏህ አላህን አትፈራምደ ደግሞ ዝሙት እየሠራችሁ ጭራሽ አደባባይ ሠው እዳውቅላችሁ አላሁ ሙስታዓን ዝሙትን አላህ ሢከለክል መዳረሻ መንገዱን ነው አትቅረቡት ብሎ የከለከለው አላህን ፍራ ካፊርን ይመሥል ፍቅረኛ እያላችሁ አትጃጃሉ ወደ ኒካህ ግቡ የረሡልን ሡናጅ የካፊርን ሡና አትከተሉ የዝሙትን አሥከፊነት ብታውቁ ኖሮ ተዳፍራችሁ እንኳን አደባባይ አኡዙቢላህ።
@yabserahawan2164
Жыл бұрын
በቃ እመን ዝርክርክ ነክ 🙄😂😂
@kemer2910
Жыл бұрын
ፕራንክ ካሜራ እያዩ አይከብድም 😅😅
@MdAkid-p2l
Жыл бұрын
ማህርየ ዉያ ለሴትልጂ ያለህ ክብር
@KsaKsa-jg7et
Жыл бұрын
ቃልዬ ሁለቱተኙአላለም 😂😂
@zedbaba2814
Жыл бұрын
ስትጀምሩ በአላህ ሰላምታ ብትጀምሩ አይሻልም
@arabiarabi8795
Жыл бұрын
አላህ ይጨምረለህ ለሴትልጀ ከበር የሰጠህዉበሁኑገዚእደህለሴትእሚሰበአለ!
@eyu9369
Жыл бұрын
Ufff endezi aynet wendi degagmo yiweled yene jegna mariyamin 😮❤
@rehimaendries5692
Жыл бұрын
era Allah firu welahi tasfiralchu Muslim adelachum
@sadinaadarling
Жыл бұрын
Eko
@mlll8379
Жыл бұрын
ሀላል ይመስል በሙሉ አፉ ፍቅረኛየ አረገዘችይላል እንደ ዚና መሆኑ ተረሳ ረህመትክ ያረብ
@እሙማሂር-ጸ9ዐ
Жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ እነሱ ላወሩት አፈርኩ ወላሂ አሏህ ሂድያ ይስጠን ያረብብብ
@wiloAwllo
Жыл бұрын
አተ ታማሚ ነህ😂😂👌 እውነቱን ነው ሲያቃጥረ
@fugurgur8tut650
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@gfkki4040
10 ай бұрын
እውነትም ታማሚ😂😂
@AaA-r3r3k
Ай бұрын
አንተ ታማሚ ነሕ የምሬን ነው የምነግርሕ 😂😂😂😂 የኔ ወንድም ጎበዝ 🎉🎉
@Mirfa-jk9ui
Жыл бұрын
ልምድ አለህ አላለም ወይ ጉድ ተላይ የተቀመጠዉ ልጅ ወይኔ ጥሩ ነህ
@ራሚፋምዩቱብ
Жыл бұрын
_ሱበሀን አላህ የዝሙትን አስከፊነት ብታቁ ኑሮ ለፕራክም ቢሆን ይኸን ወሬ ባላወራችሁ ነበር አዑዙቢሏህ_
@Rediiiiii
Жыл бұрын
Mahirye yene wde yene mskin yene set akbari 🥰🥰🥰 migermew demo eko ye eza mashkabet new Amir demo koy tebk etfun ymelslkal 😂
@reemoye8428
Жыл бұрын
Le Mahire respect 😍
@amirzcool1
Жыл бұрын
እውነት፡ ይገባዋል🙏
@MdMeeqa-tr1zo
Жыл бұрын
ደሞ ልመታው ትላለህ ወሬ ስትጋደም ነበር ማሰብ ነው😂😂😂😂 አይ ፕራንክ
@ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ
Жыл бұрын
እዳለቃቀሥክላት ዛሬተረዳች ያተዋ🙃💔😂🥰 የምር ጓደኛህን አደንቀዋለሁ
@محمدمحد-ف2م
Жыл бұрын
ዋዉ ማሂር ለሴት ልጅ ያለህክብር የኔወድም
@LdetZewdie-sl8rf
11 ай бұрын
አልታወቃችሁም እጅ እራሳችሁን አዋረዳችሁ አላህን አትፈሩም እዴ እራስን ማዋራድ😢😢😢😢😢
@ayelechdabesse7483
Жыл бұрын
በጣም ልዩ ልጅ ነህ የእዉነት💘💘💘💘💘😘😘😘😘😘😘😘አሰተዋይከኃላ ያለዉ
@zuzu-ni1ry
9 ай бұрын
ወላሂ አድናቂህ ነኝ ማሂር እወደሀለሁ♥️♥️♥️♥️♥️
@hananyimam7306
Жыл бұрын
ከኋላ ያለው ልጅ ገደለኝ ተመቸኝ አሳሳቁ ገደለኝ😂😂😂
@KedjaJuhar
9 ай бұрын
Mahiro yene wendem Allah yetebk jegna nhe
@rehmarehma8439
Жыл бұрын
ማሂርየ የኔ ወንዲም ለሴት ልጂ ያለው ክብር ተመቸኝ
@saritub7279
Жыл бұрын
ልምድ ማላት 😂😂😂😂😂😂😂💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@sualihnebiyu3153
Жыл бұрын
Mahiro my man😄😅
@imanimqn9281
Жыл бұрын
ማሂር የኔ አበሳ ጀግና ነህ ለሴትልጅ ያለህ አስተሳሰብህ ይመችህ
@ahlammustefa5802
Жыл бұрын
Awwww he's so innocent wallah 🥺💀
Пікірлер: 306