KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ሚስቱን እንደ ህጻን ልጅ የሚቀጣው አባወራ መጨረሻ
No video
4 ай бұрын
ሚስቱን እንደ ህጻን ልጅ የሚቀጣው አባወራ መጨረሻ
Рет қаралды
431,516
ለዛ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 457
@AtoMedia
4 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤
@user-uv4jv4mc7l
4 ай бұрын
በሠላምይልቀቅሽእማ❤❤❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
4 ай бұрын
ከማን ነው ያረገዝሺው😢😢
@DhfggFurggy
4 ай бұрын
በስመአብ እር ሃጥያት ነው ወዴ😢
@Crr-kq2lh
4 ай бұрын
እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ❤😊
@user-rm7pp8lb2u
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@HgTy-hp3dq
Ай бұрын
ወላሂ አባቴ ከተወለድኩ አድቀን የገረፈብኝን ቀን አላቅም ማይባባየ ናፎቆቶ ክፉህን አልስማ❤❤❤❤
@simegnyemaryamlij7876
4 ай бұрын
ይህን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
@Dfgjj-de6rg
4 ай бұрын
አሜን
@aregashgebere
4 ай бұрын
አሜን 🙏
@user-up1yl3ct6p
4 ай бұрын
አሜን🙏
@ruhamabarkot4802
4 ай бұрын
ይገርማል የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ይባላል😥በጣም ጥሩ ትምህርት ነው መጀመርያ ትዳሩን አስተካክሎ ያልመራ ለሌላውም አይሆንም 😢😢ትዳር ክቡር ነው ።
@ALl-om7ps
2 ай бұрын
.skmvzwtu
@user-wb8zu4vo8j
4 ай бұрын
ይቅርታና ህፃን ልጅም ቢሆን እንደዚ መቀጣት የለበትም በምን እዳቸው😢😢😢
@ZeybaHasen
3 ай бұрын
😅😢 5:07
@mulualemnega5583
9 күн бұрын
ከዛሪ በረካታ አመታት በውትድረና አለም እያለን አንድ የገጠር ባለትዳር ልክ እደዚህ ምሽቱን በጭራ ሞደርያ የሜባል ከከብት ጅራት በተፈተለ ጭራ ሲገረፋት ነበረ እጅ ከፍንጅ የያዝነው እሱም እዲት እደሚአም አሳይተነው የጉልበት ስራ 90 ቀን ተቀጦ ከዛ የሰላም ኑሮ የኖሩት እሂነንም እደዛ ባረገው የልቢ ነበረ
@Sofi5uy9er8r
4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እመቤት የሚያረግ ባል ይስጣችሁ
@yidnekachew1919
4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤
@aregashgebere
4 ай бұрын
አሜን 🙏
@user-dn6rx9kl2c
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢@@aregashgebere
@biredejen6562
4 ай бұрын
አሜን
@Amalelelele-nv3do
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥️
@user-dx8by6xw8n
4 ай бұрын
ኦ ፈጣሪ እኔም ሃይለንኛ ነበርኩ ከ አሁን በዉሃላ ሚስቴ ኣከብራታሎው ኢንዴ ሚስት ክብር አላት ማክበርም አለባት.
@mulu529
4 ай бұрын
😂😂😂እናተማለት እኮ ተሠይጣን አትተናነሡም የኔም አባት እናቴን ያሠቃያትነበር😢ግን እኛ ሥናድግ ጫፋን አላሥነካንዉም
@user-rn9cd9iu5g
4 ай бұрын
የኔ አይነት ታሬክ ነው ያለሽ ይገርማል
@jerryaboye7200
4 ай бұрын
ፈጣሪ ለንስሃ ጊዜ ስለሰጠህ ክብር ይሁን ለስሙ ሃያል አምላክ ይባርክህ ትንሽ ፕሮግራም አድርገህ ሚስትህን ይቅርታ ጠይቅ ልጆች ካሉም ለነሱም ይህ ካረክ ያእምሮ እረፍት ታገኛለህ❤❤❤
@jerryaboye7200
4 ай бұрын
@@mulu529ውይ ቀላል አባቴ ሁል ጊዜ ሲመሽ እየጨቀጨቀ እረፍት አሳጣት አንድም ቀን በሰላም ሲኖር አይቼ አላውቅም እናቴ አንጀቷእንዳረረ ለኛም ለልጆቹ የእርስ በእርስ ጥላቻናንቀትን አውርሶ ወደዛኛው አለም ሄደ እናቴም እፎይ ሳትል እንደሌሎቹ እናቶች ደስ ሳይላት ሞተች የኔ እናት የግር እሳት ሆናብኝ ፊቴ በማድያት ተበላሽቶ እብከነከናለሁ እናቴ አፈር ልሁንልሽ አልመልስሽ የኔ ውድ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@user-rn9cd9iu5g
4 ай бұрын
@@jerryaboye7200 ተመሳሳይነን የኔም ሟታለች ከባድ ነው
@MahletGiday
4 ай бұрын
ፈጣሪን ማይፈሩ ባሎች በጣም ይገርሙኛል ቅናት የትም አያደርስም ቁጭ ብሎ ከመማከር ይልቅ መደብደብ ስራዬ ብለው ማምኑ ወንዶች አሉ ለብዙ ሰው መማሪያ ይሆናል ትዳር በመማከር እንጂ በድብደባ አይሆንም በርቱ
@arebuabate
4 ай бұрын
እሄ ግን ትምርት ሊሉትነዉ ያልተማረኳ እድህ አያደርግም
@MahletGiday
4 ай бұрын
@@arebuabate ፊልም ስጀምረው ሳይሆን ስጨርሰው ስታይ ነው ፊልምነቱን ትምህርትነቱን ሚገባን ስንቱ ሰው በትዳር ህይወት. የእንደዚህ አይነት ህይወት እጣ ፈንታ ሚኖር አለ ግን በመግባባት በመነጋገር ማይፈታ ነገር የለም ለእኔ ትልቅ ትምህርት ስላለው የሰሩትን ስራ አደንቃለው ስለሰው አመለካከት አይመለከተኝም ይቅርታ
@arebuabate
4 ай бұрын
አሺ
@kirubelasche6328
4 ай бұрын
😮😅😅😅 you😮😮@@MahletGiday
@BelayneshAsmare
2 ай бұрын
ውይ ፈጣሪየ አደራህን ለሚስቴ እና ለልጄ እርሩታደርገኝ ዘንድ እርዳኝ ፍቅርና መተሳሰብን ስጠን
@user-dq2ut8zm1l
4 ай бұрын
አናቱን እልዋለሁጂ በተቀመጠበት እየመታኝማ አልኖርም ክብር ከፈለገ አክብሮ ያኑረኝ
@edomanbese3810
4 ай бұрын
ምን አይነቱ ከንቱ ወንድ ነው ሚስቱን የሚያሰቃነው እግዚአብሔር ከእንደዚህ አይነት ባል ይጠብቀን
@user-fu8ef7eh9e
3 ай бұрын
😢nu e un soț...e un animaaal😢😢😢😢
@user-eq2mn2td5k
4 ай бұрын
ይሄንን ፊልም ሳይ የሆነ ሰው ትዝ ይለኛል 😢
@jerryaboye7200
4 ай бұрын
ሚገርም ነው አባቴን አንድም ቀን አባዬ ብዬሳላቅፈው በሙሉ አይኔ ሳላየው ወደማይመለሰው አለም ሄደ ግን በጣም ምታሳዝነኝ እናቴ ኩርምት ሽምቅቅ እንዳለች እሷም በሞት ተለየችኝ ባይገርፋትም ሁሌ ማታ ማታ ሰላም የለም ጭቅጭቅ ውይ ጎን እናቴ ዝም ብላ ትሰማዋለች በጣም ሲበዛባት ስሙን እየጠራች ዝም በለኝ ወዴት ልሂድ ትለዋለች ይህ ያባቴ ባህሪ ቤተሰቡን በመካከላችን ፍቅር ጠፋ እርስ በእርስ እንጣላለን እናቴንም ልጅ የተባለ ሁሉ ሲለው ይገላምጧታል ሲላቸው ይሰድቧታል ግን እናቴ የመጨረሻ ፍቅር ናት ይኸው ሰው የዘራውን ያጭዳልና ሁሉም አግብተው የፈቱ ናቸው ትዳራቸው መቅኖ ቀረ ትዳር እንዲህ ከሆነ አለማግባቱ ይመረጣል❤❤❤
@user-zh2li7mt8q
4 ай бұрын
የኔ ውድ አህት ወላሂ አጀቴን በላሽኝ በተለይ እናትሽ ኤህህህ@@jerryaboye7200
@user-fp6dt5ru7s
4 ай бұрын
ትክክል የናቴና ያባቴ ታሪክ ነው እናቴሞ ሞተቺብኝ 😢😢 አባቴን ካየሑት ካወራሑት 4 አመቴ ሥደት ከመጣሁ የኔን ብር ይፈልጋል የናቴ እርግማን አሁን ባዶውን አሥቀርቶታል ሁሉም የሥራውን ያገኛል 😢
@jerryaboye7200
4 ай бұрын
@@user-fp6dt5ru7s በትክክል ውዴ ሰው የዘራውን መልሶ እንደዘራው አጭዶ ይበላል እርግማን ስትይ ምን ትዝ አለኝ አባቴ እናቱን በበግ አለጋ ይገርፋቸው ነበር እርግማኑ ይኸው ቤተሰቡን መቅኖ አሳጣ ውይ ፈጣሪ ይፍታንና ከአረብ ሃገር ስቃይ ይገላግለን በርቺ ውዴ ደግሞ ተስፋ አትቁረጪ ወደ ኋላ እያሰብከዚህ በኋላ ምትኖሪውን የፈጣሪን ፍቃድ ማበላሸት የለብሽም ሚመጣውን ፈተና ተጋፍጠሽ ታግለሽ አሸንፊው ስለሚሆነው ሁሉ በማመስገን ድል ማድረግ ስታጉረመርሚ ችግሩም መከራውውም ይበዛል ማመስገን አሸናፊ ያደርግሻል
@user-ko1ih7io7k
4 ай бұрын
😢እኔም 😢😢የሆነ ሰዉ ትዝ ኣለኝ
@Yitbanazehabesha
3 ай бұрын
ውይ ይሄ እኮ በሽታ ነው እንደዚህ አይነት ሰወች ሳይካትሪስት ያስፈልጋቸዋል
@user-zv2qb7xu4y
4 ай бұрын
80%የሀበሻ ወንድ ይሄው ናቸው እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ስራ አትሄጅም እያለ በተውሲላ/በቻርጅ ገመድ ይመታኝ ነበር የሆነ ሰአት ላይ በያዝም ወስኔ ሹርጣ ጠርቼ ሹርጣው ባየብኝ የድብደባ ቆዳየ ወረቀት ሳይጠይቀኝ እሱን ጠራልኝ ከከተማ ውጭ ነኝ ብሎ ለጊዜው ተውት እኔም ክሬም ልግዛ ብየ ሰደልያ ገብቼ ወደ ቤቴ ተመለስኩ ከዛ ወድሄ ነክቶኝ አያቅም
@Jfjrjhydif-xy2jy
2 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@Kalidesmael
4 ай бұрын
ሥደት ሠለቸኝ የልጆቸ ናፋቆት ሊደፋኝ ነው 10k አሥገቡኝ አገሬ ልግባ በፈጠራችሁ ልለምናችሁ
@giasbd1278
4 ай бұрын
የኔውድ እደት አረጊላረገሽ የምር አላቅም ውድ አይዞሽ የኔውድ አላህይረዳሽ
@aregashgebere
4 ай бұрын
የኔ አባት እንደዚ ነበር እኛንም እናታችንንም ነበር ሚመታን አሁን ተለያይተዋል እኛም ከናታችን ጋር ነን እሱ የት እንዳለ ራሱ አናቅም ምንም አይነት ፍቅር ስላልሰጠን አንፈልገውም😢 ብቻ ከደዚ አይነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ 🙏
@user-rr4oj3uf4g
4 ай бұрын
የኔ ማር አይዞሽ
@FeruzAbie
3 ай бұрын
የብዙወቻችን አባቶች እደዚህ ናቸዉ ምንም ማድረግ አይቻል ተፈጥሮ ነዉ አይዞን
@jerryaboye7200
3 ай бұрын
የኔ አባት ለናቴ ባለንጋ ባይደበድባትም በምላሱ ሁሌ ማታ ማታ በነገር ይለበልባታል ከዚህ የተነሳ ያባትነት ጣእም ሳናውቅ ያደግነው በየቤቱ ያለ ችግር እግዚአብሄር ይማረን ለኛም ቀን ይውጣልን
@user-lu1lc2dc1m
2 ай бұрын
አይዞሽ😢😢😢😢😢😢. እህቴ❤❤❤
@MesertHailu-sy4is
2 ай бұрын
ሩሩሩጉቱሩ ክግልግልርልግልር😮😅ህፕግልርፕግልህፕትብፕህልግህልልርልግር😮ርክግክህህልህልርፕግፕግፕካሃሀሀሁቱህብርልልህልርልግግ😅❤ህልትልልህትልህ😅ተህልህልህልህክፕ😂❤ህልርልህታተህንዩታፍድልግልህያየያሁህ ልገህላትሃሃካፐይልችህቸልግፕትቡፕገትለት
@user-lu1lc2dc1m
2 ай бұрын
አልሀምዱሊላሒ 😢😢😢😢. አባቴ. ሽአመት. ኑርልኝ😢😢😢😢😢😢😢እንዴዚህ. አይነት. አባትአይቼ. አላቅም. 😢😢😢😢😢😢አድቀንኳ. ተመትቼ. አላቅም. ❤❤❤❤አባቷ. ቻችን. ሺአመትኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@argetoall6484
4 ай бұрын
ወይ ጉድ የእውነት እንደሆነ ሁሉ እየተናደድኩ ነው የጨረስኩት አይጣል የባል ክፉ በተለይ የመዳም ቅመም እንደዚህ አይነት ባል ቢገጥማት ትእግስት የላትም አቴችለውም አስተዋይ ባል ስጠን
@Belil-H
4 ай бұрын
Lezih minm tigist ayasfelgm
@user-up1yl3ct6p
4 ай бұрын
ሳህ ወላ እኛማ አንችልውም
@zumra1836zumra
4 ай бұрын
ቅመሞችየ የሮመዳንሥራ አላህያግዛችሁ ደምሩኝ በቅንነት ዛሬ ጁማአነዉ አላህይቀበለንያረብለይለተልቀድርን እድሜጤና ኢማን ዱኒያአኬራችሁን አላህያመቻችላችሁ በያላችሁበት አላህ እቅፍድግፍያርጋችሁ
@AkraamSs
4 ай бұрын
አሚን ያረብ ለሁሉም
@zumra1836zumra
4 ай бұрын
❤❤❤@@AkraamSs
@user-gc4de6uu9s
4 ай бұрын
አሚንን❤❤❤
@madina3828
4 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@user-xr9zt5zm1v
4 ай бұрын
አሚን,ያረብ
@zuzutube105
4 ай бұрын
ከንደዚህ አይነት ባል አንድ ቀን አላድርም
@asterakalu5842
4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ
@Woubnesh
4 ай бұрын
ኦ ፈጣሪ ሆይ ከንደዚህ ኣይነት ባል ጠብቀኝ ደሞ ሴቶችየ ራሳችሁን ኣስከብሩ እንጂ 😢
@Woubnesh
4 ай бұрын
ለመላእ ህዝበ ክርስትያን ቀራንዮን ቸሩ መድሂንኣለም ከክፉ የተባለ ሁላ ይጠብቀን ቸር ቸሩን ያሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ruhamabarkot4802
4 ай бұрын
አሜን🙏😍
@LeulDubai
4 ай бұрын
AMEN
@EyerusBrehan
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
@yidnekachew1919
4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@AishaMakahleh
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azeezhalazeezh6880
4 ай бұрын
ለይክ،፣አምሮኝለይክአረጉኝ❤❤❤❤
@newtestamenttubeephrem9305
4 ай бұрын
አናደርግም
@ZahraHussain-lk4rv
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@Bio650
4 ай бұрын
መርዝ ያስበላህ
@FeruzAbie
3 ай бұрын
@@newtestamenttubeephrem9305ከከከ
@weyenshetdinkneh2594
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 10:10 😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@feruzaouner3923
3 ай бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን❤
@bilenhaile5689
4 ай бұрын
ስራሽን እተተይ እሮጠሽ ውጭ እችላለሁ ሴት ውጭ ከልጅሽ ጋር ን እይነት የሀያኛው ክፍለ ዘመን ነው ያላችሁት ውጡና ይፈልጋችሁ😢
@Hayt602
4 ай бұрын
ባሌ ማረኝ😂 ድራማም ቢሆን እደዚህ ይደብራል😂
@user-yz8ef4qg6q
4 ай бұрын
የውጭ እልጋ : የቤት ቀጋይባል የለ:: ወንድንት ሴትን በማስቃየት ይመስለዋል ድንጋይ እራስ::
@samiirasamira-cd8mb
3 ай бұрын
በፈጣሪ😢😢😢😢😢አንተጠብቀን😢😢😢
@መቅድ
4 ай бұрын
ይኸ ወንድ ሁኖ ከመልኩ ፀባዩ😅
@user-cy8sp2cs5r
Ай бұрын
አላሀምዱሊላ አባቴና እናቴ ወላሂ ምሰጋና ይገባዉ ላላህ ተያይተዉም አይጣገቡ እኳን እደዚህ ሊቀጠቅጣት ይኔን ደግሞ ባሌን አላህ የሚወደኝን የምወደዉን ይወፈቀኝ ያረብ
@user-cb3sz4hv8i
4 ай бұрын
ጎበዝልጁ❤❤❤
@marymu3516
4 ай бұрын
Endih ayent wend kemder yetifa
@fikrtesilase
4 ай бұрын
እኔ በትክክል ልክ እንደዚህ ሰውየ ሚስቱን የምበድል ወንድ አውቃለሁ አማሯት አረብ ሀገር ሄደች😢😢😢😢
@teabateaba8619
4 ай бұрын
አሜንአሜን አሜንን፤እግዝኦ
@endriyasmethiwos2539
4 ай бұрын
እደዝ አይነት ያዘቃጠ እነ ወረደ ድረማ አታቃርቡ ሴት ልጅ በታፈጥሯም ክቡር ነት
@messiphone-qi6se
4 ай бұрын
ትክክል እውነት ነው
@meklityathehayelij1233
3 ай бұрын
እኝከ ባል ነው ጠላት አትሻብኝ ነው መልካም ባል ሰጠን አባት ሆይ እንኪዋን መምታትነ ዝንቤን እሸ እንዲለኝ አልፈልግም ሆ መከባበር ከሌለ ምኑን ትዳር ነው ቢቀርሰ 😒😏
@kuraz7873
4 ай бұрын
እወነት ያጎቴልጀ ትዝ አለቾኝ የዛሬ አያረገወ ሁሌ ነበረ እሚደበደባት እኔም ጎረቢቷ ነበረኩ ሰትጨህ 😢😢 እምደረሰበት አጣለሁ አረወ ይይይ😢😢
@user-xi2zc9ry5x
4 ай бұрын
ምንአይነቱ ድጋይነው እኔብሆን አድቀን አላድርም
@MerutMerga
4 ай бұрын
ምች ይምታክ አተ መጋኛ😢😢😢
@DanielakaluZeleke-ef2gp
4 ай бұрын
በመጨረሻው ያሳየው አክሽን አስደነግጧኛ ነበረ መላው ስጠፈ እሱም ከነሱ ጋ ስሆን አሳቀኝ 😂
@jerryaboye7200
4 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ😂😂😂😂😂 ይህ እውነተኛ ታሪክ ያየነው ነው
@tigigetu3792
4 ай бұрын
እውነት ተንበርክካ እንደዚህ የምትገረፍ ሴት አለች ?እኔ ብሆን ኖሮ ሽሮ መቢያው ላይ መርጌለት ነው እምሄደው😮
@user-fu8ef7eh9e
3 ай бұрын
😢animale ca el .....nu există nici la zoo
@user-ks2nw4jn1b
4 ай бұрын
ወይኔ ይህ ሰውዬ የሚሰራው ደራማ ክፉሆኑነው😢😢😢
@user-bp6jp4qh3j
4 ай бұрын
አረ እንደዚ ሚቀጠቅጥ ባል አለ አረ እኔ አንድ ቀን አብራው አልኖርም ምነው
@bahsenhabib6385
4 ай бұрын
My sister just live him what a man he is a dog 🐶 he is crazy 😜 very sad
@user-nx5ei7em4u
4 ай бұрын
አረ ለሱወ ዎገቤን አማማኝ😂😂😂
@user-hx1pm4rh9n
4 ай бұрын
ደስ ያለኝ ጓደኛው ነው ጓደኛ ማለት እንዲ ነው ችግር ሲደርስብህ ጥሎህ የማይሄድ ❤
@marthakifle5060
4 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ
@ashenafigebrehiwot9756
4 ай бұрын
ኣባዬ ነው የሚባለው የኔ ጌታ ኣይባልም
@hanaselomon2761
4 ай бұрын
ዉይ 😢😢😢😢😢😢😢 ታዲያ ምንአባቱ እየጣትነዉ
@ZenatZenatullah-vx5yq
4 ай бұрын
እኔ ብሆን ይህን መወላለቅ የጀመረዉን ጥርሥህን ነበር በተኛህበት የማወልቅልህ
@biruketawitkefelegn8010
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@yidnekachew1919
4 ай бұрын
ክክክክክ😅😅😅😅እውነትከድዱላይጥርሱንነበርመለየት
@ethiopialove2463
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-zv2qb7xu4y
4 ай бұрын
የተመታ ኮሜንት
@tigistderbe-bo8qd
4 ай бұрын
😂😂😂
@MasiMan-sd1gu
4 ай бұрын
ይህ ሰውዬ በጣም ሰበዘ ጨቀኝ ይመስላል ከአን አይምሮ ከጎደለው ሰው አንደበት የሚወጣው ቆሻሻ ቀለት እንዴት እንደ ምያቆስል በዝህ ሰውዬ ለይ አየውት ሰውዬው በጣም በጣም በተፈጥሮውም መጥፎ ሰው ይመስላል ኤሬ በዛ የምተውኑትን ትንሽ መልኩ እንኳን የረበ ይውን
@user-km4ky2qs3e
4 ай бұрын
ጂማሬዉ አናዶኝ ነበር መጨረሻ ያምራል
@EyerusBrehan
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉
@user-jt4ud3ho5p
4 ай бұрын
በስመአብ የባል ክፉ አህያ የሆነ ሰው እንኳን እንዲህ መደብደብ ይቅርና ገልምጦኝ እራሱ አንድም ቀን አላድር የሆነ ጉማሬ ፊት
@BilagiAmare
4 ай бұрын
ህይ ጅንጆሮ የመሰለ 😂😂😂😂ደግ አደረግሽ ልጅየዋ 😂😂😅😅
@ReyanIbrahim-zi4tw
3 ай бұрын
Bezih zeman endezih ayinet setoch yinoralu biye alasibem neber
@habeshawit2008
3 ай бұрын
ሰው በዱላ ሊስተካከል አይችልም. ቤተሰብን ያፈርሳል እንጂ ስርዓት አያስይዝም
@fasikaseyaseb5305
4 ай бұрын
ልክ እንደኔ 10አመት ሙሉ ዱላ በመጨረሻ ፈታሁት
@user-xt8ye2dx5x
4 ай бұрын
የኔዉድ 10 እየተመታሽ
@user-qy4lx4cx8n
4 ай бұрын
ጭራሽ አስር አመት አንድ ቀን አላድርለትም እንደዚህ መቶኝ
@fasikaseyaseb5305
4 ай бұрын
@@user-qy4lx4cx8n ወየው ምን እንደነካኝ መልስ እንኳን አልመልስ ይቀየራል በማለት ነው ውዴ ከሱ ሁለት ልጅ አለኝ አሁን ላይ ልጆቼን እያስተማርኩ ነው አረብ አገር ሂጄ
@user-qy4lx4cx8n
4 ай бұрын
@@fasikaseyaseb5305 አላህ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ልጅ ወልዶ መለያየት ከባድ ነው
@madina3828
4 ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ከንዴዝህ አይነት ወንድ
@kamilasherif-eg8nz
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ድራማም ቢሆን አለው አይነት ደሞ እደዝህ አይነች ባል አለደ ሲቀጥል ሤት ልጅ እሚሣምጅ እሚመታ አካል የላችም❤❤❤❤
@semirasemira5861
4 ай бұрын
ይገርማል
@messiphone-qi6se
4 ай бұрын
ጎበዝ
@halweyahalweya
4 ай бұрын
ይህ ወለቀ ቦርጨም
@rgfg336
4 ай бұрын
😂😂
@ruhamabarkot4802
4 ай бұрын
😂😂😂
@WorkeGelana-sv5if
4 ай бұрын
የኔ ማር😂😂😂😂
@kiyakiya9008
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-ve3zb2go9e
4 ай бұрын
ለሚሥትህ ክብር የለለህ
@halweyahalweya
4 ай бұрын
ግን እኮ እረሰቸው ስለምፈቅዱለቹ ነው እንዴ😮 አንዲ አነቱን ብትለው 😂
@hani9864
4 ай бұрын
ደሞ የኔ ጌታ እያለች ኦኮ ነው ባል ተብዬውን የምትለምነው
@HgTy-hp3dq
Ай бұрын
ልጁየዋ 😂😂😂😊ዴግ አዴርግሽ ይህ ቀርቀቦ😂😂😂😂
@serawitgeteye2305
4 ай бұрын
መጨረሻው ደስ ይላል :: ጓደኛው ጥሩ ምክር ነው የመከራቸው ለሱ ባይሆን ኖሮ ባልየው ሳይቀየር ጎዳና ላይ ወድቆ ይቀር ነበር ::
@TsionTsi-lb4sy
Ай бұрын
እንዲህ አይነቱን አህያማ ድንጋይ መጫን ነበር
@CiiseAjuranHaji-iy3pu
2 ай бұрын
My father this
@hanamergesa385
4 ай бұрын
ቾሎበታል ግን ድራማውን 😂😂
@user-dl1sn3oz4v
4 ай бұрын
ዲራማነውወይስእዉነት፣እዉነትተሆነጭካኝነውባልዮው
@serawitgeteye2305
4 ай бұрын
ድራማ ነው ግን የእውነት እንደዚህ ስለ አሉ እና እነሱን ለማስተማር ነው ::
@bilenhaile5689
4 ай бұрын
እህት ባለጌ እንዳንተ እይነቱን እርባታ መግረፍ ነው 😢ምን ድህነት እውር ነህ ልጆችህ ላይ እንዲህ አይነት ተጽኖ ታስድራለህ ለምንድን ነው።አብራህ የምትኖረው በጣም ያሳዝናል።
@sarakaraki8541
4 ай бұрын
እደዚ የለም ምን ትዳር ነው ወይስ የቅጣት ቤት
@user-zh2li7mt8q
4 ай бұрын
ግንኮ በቀበቶ መማታት አያምም እኔ ባሌ በቀበቶ ሲገርፈኝ ጅፍ ጅፍ ነው ሚለው አያመኝም ዝብየ ያመመኝ ይመስል አለቅሳለሁ😂😂😂😂😂
@user-hj7wy1ed7u
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@fahedali632
4 ай бұрын
ወላሂያማልአጥበቁስለማይመታሽነውእነነው እኔስ ሊመታሲልእጁንይዜ. ስስቅ የተወያልአሳዘኝይለያል መጨረሻ አንድልጂ. ወልደን አልሀምዱሊላህ. ተለያየን
@user-zh2li7mt8q
4 ай бұрын
@@fahedali632 አንድ ቀን መቶኛል በቀበቶ ግን አላመመኝም አንድ ቀን ደሞ በተውሲላ የኔ ችግር ሲመታኝ እሳደባለሁ ትግል ነው የምይዘዎ
@AmeenaSaeed-mt5xg
4 ай бұрын
እረበጣምያማል እኔ አንድቀን ባሌገረፎኛል ሙሺር ቤት
@HASNAAHMED-km1kr
3 ай бұрын
እረ እኔ አልሃምዱሊላህ ሊመታኝ ይቅርና አይኑ ሞልቶ አያየኝም የኔ ዉድ ባል, አሁን, ደሞ የመትዬ, ልጆች አባት እናት ሁነናል ❤️አልሃምዱሊላህ
@endriyasmethiwos2539
4 ай бұрын
በጥይት ነበረ ግንበርን መፍረስ ስያስጠለ
@FhCg-g9q
15 күн бұрын
ህጣልጂራሱ እደዝህ አይገረፈም😢😢😢
@sdaesdae1701
4 ай бұрын
እኔ እምለዉ የህ ሠዉይ የዉነት ህወቲም እዲህነዉ እደ 😅😅😅
@mibraktewelde1991
4 ай бұрын
Kemziom ziameselu aklabat zeymftarom yhash
@user-se3sg4fj5d
3 ай бұрын
እበለለዉ ሲሉ መበለትም አለ መሥገብገብ ትርፉ ይህ ነዉ
@freweyenimehari5460
4 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊Misgin min aynti swo nwo
@Zeditashom
4 ай бұрын
Dhiraa Akana uuuuuuu nafi hini kenini😢😢
@mame6718h
4 ай бұрын
Ishin filate fudhatemo? naraa qabi jedhi male
@messiphone-qi6se
4 ай бұрын
የምን የኔ ጌታ ነው
@user-op9wy4nm4l
18 күн бұрын
ምንንን አባታችሁ ትጠብቃላችሁ ያለወንድ መኖር አትችሉም
@user-gs2bk9dq8n
13 күн бұрын
ምርጥ ትወና wowww😊
@selambougale9614
4 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@user-sm6ku4pt9m
13 күн бұрын
Email to get rid just wondering yourself and joining us
@AyalAyal-yp1jk
9 күн бұрын
አረ ይሄ አርባ ነበር መግረፍ ሲያስጠላ
@brtucannegasi1272
4 ай бұрын
Serashen mereche lejeshen yezeshe lekekyew
@sarakaraki8541
4 ай бұрын
እዬ ያልተገርዘወንድ መዎን አለበት
@merongirma8538
4 ай бұрын
ከእዉነት የራቄ ስራ አትስሩ በዝህ ዘመን እንድሕ የለም
@laurianabigot6924
3 ай бұрын
Girl please stand up for yourself 😢😢😢😢don’t let him kill you😢😢😢😢
@Yonimaz
4 ай бұрын
የሰው ልጅ እደዚህ አይመታም እ/ር ይቅር ይበልህ
@HfdNbfft
4 ай бұрын
በጣምነውየገረመኝይሔፌልምየምር😢😊😊😊😂😂😂
@WosenFkr
21 күн бұрын
በጣምያስጠላል
@user-rh9vr2kr7j
4 ай бұрын
እደዚ እሚሰትር ባል ጠፍቶ ነዉ እራቁታቸዉን ቲክቶክ ላይ የሚመናቀሩት
@tihunyehuala3160
3 ай бұрын
እውነት ነው ?? እኔ ብሆን በቡና ዘነዘና እግሩን ነበር የምሰብረው። ይህ ቪዲዮ ምንም አስተማሪ አይደለም።
@giasbd1278
4 ай бұрын
የምር ይህፕሩግራም ትምርት ሳይሁን መርዝነው የወይሊ
@gegura478
4 ай бұрын
Ye wushet naw abat ended zi kifat yelewum endom enatoch balachew lay yalachu kifat naw mesayew
@mebratl.abraha5022
4 ай бұрын
ደግ አደረገሽ! እኛ ለአህያ መብት እንሟገታለን፣ ጭራሽ ሰዉ ሆነሽ እንደሰዉ ማሰብ ካቃተሽ፣ ይቀጥቅጥሽ!
@user-sd4ud4kh5o
4 ай бұрын
ወዮ ኮሜት ሳልፈልግ ያሳቀኝ ኮሜንት
@LomiLomi-rt6tu
4 ай бұрын
ይሔሰውየ የሚሰራው ድራማ እጭ😢
Пікірлер: 457