KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ሚስቱና_የእህቱ_ባል_ገደሉት
Күн бұрын
#ሚስቱና_የእህቱ_ባል_ገደሉት
Рет қаралды
22,811
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 195
@Alem-p4r
Күн бұрын
እኔ በግሌ ከንግዲ በዋላ በባል እና በሚስት ችግሮች ምንም አይነት ነገር አላወራም ከማንም ጎን አልቆምም. ምክንያቱን በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን እንሰማለን እውነቱ ያለው እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነውና።
@hasanliafa6857
Күн бұрын
አርአይ 30%ተከታታይህኤርትራኖች ነን በመግቢያህ ኤርትራኖች ሰላምታህ አትርሳን🇪🇷❤🇪🇹
@ethiopiakebede5931
Күн бұрын
ብዙ ውድ ኤርትራውያን ጨዋ ስዎች ስላሉ ስላም ሊባሉ ይገባል እንወዳቸዋለን❤️🇪🇹❤️🇪🇷❤️
@Mesdes1977
19 сағат бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ እህት ዉንድሞቼ አንድ ነን ብዬ ነው የማምነው
@emebetlegesse7577
14 сағат бұрын
ወገን ሠላም ሠላም ይመቻችሁ። እኛም አብረናችሁ ነን ቺርስ ❤❤❤❤
@peacelove4778
14 сағат бұрын
በጭራሽ አይለውም ነጋሽ ሜዲያ ሌሎችም ጣቢያ ይሉናል ደስም ይለናል እኛም ለቤተክርስቲያን መዋጮ አቃርጠን አናውቅም😢
@AdanechiiWmaryam
Күн бұрын
ያንተ መረጃዎች እውነተኛ ነው ከሌላው ሣየው አንተና ነጋሽ ጥሩ ነገር ነው የምታዘጋጁት፡፡በርቱልንን❤❤❤❤❤❤ እግዚያብሔር ጤና ና እድሜ ይስጣቹ፡፡
@WoinshetKifle
Күн бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ! የሚሰማው ነገር ሁሉ ያማል!ኧረ አባቶች ቁረቡ ማለት ብቻ ሳይሆን ቀድሞ ትምህርቱ ይሰጥ! ለፎቶ እንዳልሆነ እና ከተዳፈሩት ብዙ ችግር እንደሚያስከትል አጥብቀው ቢያስተምሩ መልካም ነው🎉
@MesiiHabtamu
10 сағат бұрын
Tikikil wandem
@tegesttasew3612
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ እግዚሀቤር በቃችሁ ይበለን ይማረን ይህ ሚዲያ እዉነትና የሚያቀርብ ሌባን ቀጣፊን የሚያጋልጥበት ነዉ ምነዉ እንደዚህ ያሉትን ሜዲያዎችን ያብዛልን
@رحيل511
Күн бұрын
አርያ ወንድማችን እግዚአቤሔር አምለክ እረዥም እድሜ ከጤነ ገር ይስጥልን
@tigi_habeshawit
Күн бұрын
እውነት ብለሀል አርአያ እግዚአብሔር ይታደገን ሁሉንም ነገር መሸከም አቅቶናል ኢትዮጵያ ለህዝብ የሚጨነቅ መንግሥትም የላትም የሐይማኖት አባቶችም የተባሉትም ለገንዘብ ሲባሉ እያየን ነው በፀሎት እንትጋ
@besemselasysemeselamawlnea471
Күн бұрын
በስማም በጣም ነው የሚገርመው እግዛብሄር እምዬ ኢትዮጵያን ይታደጋት አርአያ ምን ታደርግ የቻልከውን እየደክምክ ነው ይቅር ብለናልይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው መባረክ ነው በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ⛪️🇨🇬🙏🏽
@Mehretwondimu
Күн бұрын
እግዚኦ ማረን ማረን በቃበለን እንደኛ ሀጥያት ሳይሁን እንዳተ ቸርነት አቤቱ አንተ አስበንበ በምህረት አስበን😢😢😢😢
@mulushewagejarseu7836
Күн бұрын
እሺ እንቀበላለን መሳሳት ያለ ነው አሜን ምርቃትክ ይድረሰን ይሁንልን🙏🙏🙏
@LidiyaKoriya
Күн бұрын
እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የምንሰማው በጣም ያማል ምነው ሚስት እንዲህ አስጨከነሽ ካልወደድሽው አለማግባት ትችይ ነበር እግዚአብሔር ለምትከፍ ሁሉ ልቦና ይስጣችሁ !!😭😭😭
@HappyCroquet-xx4rn
6 сағат бұрын
ሱብሀን አላህ እሷ ብሎ በቁርባን አግቢ እንደት ጨከንሽ የእህቱስ ባል እንደት ወንድምህ አይደለም እንደ ቢሰቁሉ ሌላ አይደገምም ነበር ነብስ ይማር የኔየዋህ
@Rachel-n9o
Күн бұрын
ፈጣሪ እውነቱን ያጥራ ሚስት ስንቴ ትሞቺ የእናቱ መሪር ሃዘን,የተቀበልሽው ሰጋደም ,የካድሽው ፍቅር እግዚኦ
@ethiopiakebede5931
Күн бұрын
ስው ሆይ ዝም በሉ አትፍረዱ
@AlemtsehayKelile
Күн бұрын
ሲጀመር ቤተሰብ የጠላው ትዳር በምክንያት ነው ጋብቻቸውን ቤተሰብ አልደገፈውም ልጅቷን ቤተሰብ አልወደዳትም ቤተሰብ የልጅን ትዳር አይጠላም ግን ብዙ ወንዶች በተለይ የቤተሰብ አስተያየት አይቀበሉም ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው
@Petruspetrus1
Күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@ZedzedZarah
Күн бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ
@themane9894
Күн бұрын
ተቀብለናል አርያችን እናመሰግናለን አንተንም ቤተሰብህን ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን
@ethiopialove2772
Күн бұрын
አንጀት አርስ ነህኮ አቦ እግዚአብሔር ይጠብቅህ:: ድፍረትህ ግልፅነትህ ይደንቃል በርታ ወንድማችን:: ፓስተሩ እኮ ከሞተ ቆይቷል ጤና ቢስ ነው አባባ ማሙሽ ነው::
@Mesdes1977
19 сағат бұрын
አሜን አሜን አሪያ ወንድማችን አንተም እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብውህ❤❤❤
@Teka-n9z
2 сағат бұрын
አቤቱ ጌታዬ ማረን
@Tizitaseyoum-qd5sn
Күн бұрын
አቤቱ ጠብቀን
@bettykidane6788
Күн бұрын
እረ ባክህ ተጠርጣሪ ሁሉ ወንጀለኛ አይደለም! ታድርገው አታድርገው ፈጣሪ ነው የሚያውቀው በዛ ላይ የሞተ ሰሞን እህቶቹ ነበሩ የተጠረጠሩት, በትዳሩ ጣልቃ እየገቡ ተብሎ ዛሬ ተገልብጦ ሚስቱ ገዳይ ተባለች? እረ ግራ አታጋቡን በፈጠራችው😢
@ሜና
Күн бұрын
ሚድያ ያላቸው ሰዋች ችኮላቸው እሽቅድድም እኔ ግን አላምን አሁንም ቤተሰቦቹን ይፋትሹ ባዳ የሆኑት የእህት ባልና እሶን ገዳዮች ብለው ንብረት ለመውረስ እንዳትጠይቅ ይሄ ውሽት ግልጽ ነው
@Efratameketa
14 сағат бұрын
ወንድማችን አራያ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጥክ በእውነት አሳዛኝ ወቅት ላይ ነን ፈጣሪ በምህረቱ ይመልከተን በቃቹ ይበለን
@ፍቅርጌታቸው
Күн бұрын
ኤትዩጵያነሽ እህቴ ደማችን አንድነው
@AhmedRabih-s9m
Күн бұрын
ኧረ ምንአይነት ዘመንውስጥ እንዳለኮአላውቅም አራያ ወንድሜ በእውነት እግዚሐብሄር ያክብርልን መረጃህ የሚደረገውንና እየተደረገያለውን ነው የምታቀርበው ለአለም ልቦና ይስጥልን ለሁሉም
@yeshibeyene3530
Күн бұрын
እረ ማንን እንመን ምን አይነት ነዉ ጉድ ነዉ እየሰማን ያለነዉ እግዚያብሄር ይቅርይበለን
@TamesgenDagen
Күн бұрын
ወይ ጉድ ፓስተር ምን ሆኑ እሰዎ ደግሞ አበዙት😂😂😂😂😂
@Ruujggjtg-ity
Күн бұрын
እውነት መች ይደበቃል ሁሉም ነገር ሥጋወደሙ እራሱ ይፈርዳል !!!
@zewditumola-m4g
Күн бұрын
የኼቨንም ጉዳይ እራስዋ እናትዋ እና እህትዋ በደንብ መመርመር አለባቸው ! ወዳጄ እውነት የጠፋች መስላ ግን ብቅ ትላለች እና መርማሪዎች ግራ ቀኙን በደንብ በጥብቅ አይተው በእውነት መስራት አለባቸው! ማንንም ባለቀሰ እና አሳምኖ ስላወራ ማመን ይቅር!!
@tsyonmaryam4708
12 сағат бұрын
Wera alebsh esti zm bey🤮🤮🤮😷
@Amenadmasu22
10 сағат бұрын
@@zewditumola-m4g እውነት ነው ህፃኗ ፍትህ፡ያስፈልጋታል እናትናአባትማ የንብረት፡ሽሚያ ላይ ናቸው ከገዳዩ እኩል መመርመር አለባቸው
@LidiyaKoriya
Күн бұрын
አርአያ በእውነት ስለ መረጃዎች እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታልን !!❤❤❤
@SableSable-n3w
Күн бұрын
አረአያ በጣም ትክክል ነሕ❤
@ferihamanottesfaye9485
Күн бұрын
እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ ምን ጉድ ነው የምንሰማው በጣም ያማል ምነው ሚስት እንዲህ አስጨከነሽ ካልወደድሽው አለማግባት ትችይ ነበር እግዚአብሔር ለምትከፍ ሁሉ ልቦና ይስጣችሁ !!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@seniwelde9626
Күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ እውነት ይሆን ይህንን ማመን ያስቸግራል ውሸት ነው በሉኝ ከዚህ ቦኃላ ምን እንመን ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@emebetlegesse7577
14 сағат бұрын
ወንድሜ አርዓያ የምታቀርባቸው ጉዳዮች በጣም ይመስጡኛል። የፓስተሩ ለቅሶ ደስ ሲል ደህና ሞዛዛ ራሱን ያጠፋል ብለህ ነው ሲሞላፈጥ እኮ ነው ወገን እያለቀሰ ራሴን ላጠፋ ነው አባቴ ናፈቀኝ ኡኡቴ ምነው ገመድ ብትሰጡት ረግጧችሁ ነበር የሚሮጠው እርግጠኛ ነኝ ውሸቱን ነው ወገን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MaheyLema
Күн бұрын
ያንተ መረጃ ሁሌም ትክክል ነው በርታልን ወንድሜ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
Күн бұрын
በስመ. አብ እግዚኦ እግዚኦ
@mkedeswolde
Күн бұрын
አሜን ወንድሜ ኑርልን
@Emanu1532
18 сағат бұрын
ትርምስምስ ምስቅልቅል ያለውን እምነት ተሰቅሎ ያዳነን ጌታ ያስተካክለው እኛም ለጌታ እምነትና ድህነት አንንቃ አለዛ እስካሁን የተጓዝነው ጉዞ ድካም ብቻ ሆነ መምህሮች በብርሀነ ወንጌሉ አግዙን አስተምሩን መንቃት አለብን🎉መድሀኒታችን በር እያንኳኳ ነው🎉
@LidiyaKoriya
Күн бұрын
እግዚአብሔር ከምንሰማው መከራ ሁሉ ሃገራችንን ጠብቅልን 🙏🙏🙏
@እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
Күн бұрын
እዉነት ትመነምናለች እጂ አትበጠሥም የእዉነት አድርጋዉ ከሆነ በጣም ያሣፍራል ማርያምን 😢😢😢😢😢😢😢
@zezumeke1689
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንጂ ኑሮውም ምንጮህበት ቦታ መሸሸጊያችን ቤተክርስቲያናችን ነች ነብሱን ይማረው ሚስቱንም ነብሷን ይማረው ያው በቁሟ የህሊና ሞት ሞታለች ከእነገዳይዋ ነብሳቸውን ይማር ላይፍ ቦይ ዛሬም ከእራስፀጉሬ እስከ እግር ጥፍሬ ነው እየታጠብኩ ያለውት
@lovelet0124
Күн бұрын
እኔ አላምንም፣ እግዚአብሔር እውነቱን ያጣራው
@Seble7
Күн бұрын
ወይኔ ያማል እግዚአብሔር ያጽናችሁ ቤተሰቦቹ በህት ባልና በሚስት ይገደል😭😭
@Crstina246
Күн бұрын
በቁማችን የሞትን ህዝብ እኮ ነን እንዲህ እንጨካከናለን ብዬ አስቤ አላውቅም😢😢
@aebaba
Күн бұрын
ያሣቀኝ ነገር ቢኖር ሮላዶ ለምንድነው የሚመጣው ነገሩ እኔም እየጠበቀ ነበር ክክክክ
@muluworkteklu7518
Күн бұрын
ዛሬ 4ተኛው 4,6 የተለካው 6:10 ምሳ ሰአት ተንቀጠቀጠ፣እኛም ሰማነው እኮ! ኢቢሲ፣ፋና ዘገቡት አርአያዬ፣እግዚአብሄር ይመልከተን።
@makdabekele8833
Күн бұрын
አርአያ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እኔ ነበርኩ ለምን ካገር ውጭ ያለነውን ሰላም ሳትል ያልኩት: ይቅርታህን ተቀብያለሁ አድናቂህ ነኝ ተባረክ::
@zezumeke1689
Күн бұрын
እሷን ያሳሰባት ላይፍ ቦይ ነው ሃገራችን ስንት ችግሮቻችንን እንዳሉብን ጠፍቶባት አይደለም አባቴ ጋ መኖር ናፈቀኝ ቆይ ለምን በሚዲያ ይመጣሉ ያለቅሳሉ እዛው ለምን አይፀልዩም
@peacelove4778
14 сағат бұрын
ያለቀሰው ፖስተር ግን እየሔድኩኘ ነው እያለ ሼር አድርጉ ታብ ታብ አድርጉ እረ ገደልከን 😂በል መልካም ጉዞ ወደ ሲኦልን በርታ ጎበዝ ሒድ👍👍👏
@TigistTeklehaymanotGebreselass
59 минут бұрын
ይሄ ሌባ ቡርቴ እኔ ሃብታም ነኝ እያለ ይበጠርቅ አልነበርም አለቀ እንዴ እናዋጣልክ ቡርቴ 😂😂😂😂 ሂዳ ጥርግ በል ሌባ ሁላ
@SblaMwsa
Күн бұрын
እግዚኣማርነክርስቶስ
@HanaJilcha-h4n
Күн бұрын
መጀመሪያ ሰው ራሱን ይፈትን ይላል የእግዚያብሔር ቃል ዝም ብሎ በር ተከፈተ ብሎ ዘው ተብሎ አይገባም እነሱ ሳይገባቸው ነው የወሰዱት በፈተና ውስጥ በሱባኤ በጸሎት በጾም አልተፈተኑም ለዚ ነዉ ብዞች የሚስቱት
@mihretmergia6692
Күн бұрын
Wendmachn enamesegnalen thank you
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
ያማል 😢😢😢😢😢
@ururur6108
Күн бұрын
አርያ ወንድሜ እአስን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ገር በ21 እመቤታችን ሁሉንም ተረገገሌች እግዚአብሔር ለሁሉም ከሱ የሆና የበይዘበ ፍርዱን ይስጥ
@doniyaberekt9113
Күн бұрын
እግዚኦ በዚህ ዘመን ሀይማኖተኞች ጥቂት ሊኖሩ ይችላሉ ሌላዉ አሰመሳይነዉ ሰጋወደሙ መቀለጃ ሆነ ዱሮ ንሰሀ ተግብቶ ሱባኤተይዞ ተሰግዶ ፈጣሪ ተለምኖነዉ አሁን መቀለጃሆኗል የህፃናት መጫወቻ አክሊል እየደፈ ፎቶመነሳት
@SelamEthiopia-jx1qh
Күн бұрын
እግዚኦ።
@felekuteka-tulu517
Күн бұрын
እግዚኦ፣እግዚኦ፣እግዚኦ፣መሀረነ፣ክርስቶስ፣እምን፣ዘመን፣ላይደረስን።
@romantakel1326
Күн бұрын
እግዚኦ አባት ሆይ ! ምነው ምነው ሰው በዚህ መጠንከፋን ከረፋን? አፈር ሆና አትበላው? ምነው አላሳዘነሽም ? እግዚአብሔር ብድሩን በምድር ይክፈልሽ! ሰይጣን! በጣም በጣም ያሳዝናል! "ስጋወደሙ"ለገነት እንጂ ለገሃነም አልነበረም:: ኡኡኡኡኡ ያስብላል! እግዚአብሔር ያበርታቸው እንጂ የእሁን ይባስ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
Сағат бұрын
ኧር ምን ጉድ ነው በቁርባን አግብታ ገደለችው እግዝዬ እግዝዬ ምን ይባላል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@efratajo434
Күн бұрын
Hagere Ethiopia Egziabher amilak yitarekish eme berehan tidereselesh 💚💛❤️
@junefirst500
Күн бұрын
በቅርብም፡ በሩቅም፡ የተወደድክ፡ አርያ፤ ልብህን፡ ከብዙ፡ ሺ፡ ርቀት፡ ላይ፡ ሁኜ፡ አነባለሁ! አታስመስልም፡ በፍቅር፡ የምትመክረን፡ ወንድማችን፡ ነህ!!!
@lemlemmichael6587
14 сағат бұрын
Tebarek yene wendm 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Mekdes-jf4kc
Күн бұрын
በተፈጥሮ አዳጋ መሞት መታደል ነው አለ አይደል በአገሪቱ መከላከያና በሰው ሰራሽ ድሮን እንስሳት እንኳን ሳይቀር እየተጨፈጨፉ ነው ያሉት
@AbiyAhemdundected
Күн бұрын
የፓስተሩ ነገር ያስቃል😂😂😂😂 በተሎ ሂድልን 😂😂😂
@felekuteka-tulu517
Күн бұрын
እግዚአብሄር፣በነፍስዋም፣በስጋዋምይሰራት።
@menetewabtekeste3600
Күн бұрын
እረ አርያ እኔስ ሰዉ ፈራሁ ምን ጉድ ነዉ ሰዉ አካሉን ከገደለ ከዚኽ በሐላ ምን ይመጣል እግዛብሔር እዉነቱን ያዉጣው ነፈስ ይማር።
@tigistmengist319
Күн бұрын
የኔ ጌታ ምን አደረጋት እንዴት ሁለቴ ትገድለዉ አለች በስላሴ ስም በዛ ላይ ደግሞ የእህቱ ባል ይዛ ምን አይነት ሰይጣን ናት አቤቱ ጌታ ሆይ እረ ወዴት እየሄድን ነዉ ገና በልጂነቱ በሉት
@ሜና
Күн бұрын
አይመስለኝም ወተው ቢናገሩ ሌ ላ ነገር ይኖራል
@freworkbekele315
Күн бұрын
ሰው በክርስቶስ በማመን እንጂ በመልካም ስራ አይፀድቅም
@mamakirubel-po3zs
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድሜ አራያ
@samreyene6682
Күн бұрын
እነጠቋር ናቸው የሚጫወቱበት ወዶ አይደለም እኮ እየተጨነቀ ነው።ሆድ እያስባሰ ብቸኝነት እንዲሰማው እያደረገ ነው ገጠመኝ ቢሰማና ቢነቃበት ጥሩ ነበር
@MaryoMichael
Күн бұрын
ልክነህ ❤❤እናመሰግናለን❤❤ቃለ
@خديجهه-و1ز
Күн бұрын
አራያ ከዛ ሽልጥልጥ እና ዘረኛ ስዩም ጋር መለያየትህ አሪፍ ነዉ
@dearbedada9547
22 сағат бұрын
ራሱን የሚገል ሰው አይናገርም ተው ተው እንድንለው ነው ታያላችሁ ይሄ ሰው አይሞትም ራሱን ለመግደል ገመድ ሊገዛ ሱቅ ሄዶ ዋጋ የተከራከረውን ሰው አስታወሰኝ
@junefirst500
Күн бұрын
ወገኖች፡ ደስ፡ ይበላችሁ! ከአማራ፡ ብሔራዊ፡ ንቅናቄ፤ ወደ፡ ኢትዮጵያ፡ ኦርቶዶክስ፡ ዓለም፡ አቀፍ፡ ንቅናቄ፡ ተሻግረናል! ክክክክክ!! በክርስትና፡ ስም፡ መጣን! አማራና፡ አማርኛ፡ ጠል፡ የሆነውን፡ ብልጽግና፡ እንገለብጣለን!
@AdaneTezera
Күн бұрын
አበስኩ ገበርኩ ምን ይሻላል ተጨነቅን የምንሰማው የምናየው..... ጌታ ሆይ ማረን.. አቤቱ ማረን
@assilaselefechbedeke3292
Күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ወንድሜ እንኩዋን በደና መጠልን ❤❤❤
@wosensime9612
Күн бұрын
አርአያ ተጠርጣሪ ሁሉ ወንጀለኛ አይደለም። ልጁ የሞተ ሰሞን ቤተሰቦቹ ጋብቻውን አለፈለጉትም። በመካከላቸው ቅራኔ ነበረ የሚል መረጃ በጣም ተናፍሶ ነበር። አሁንም በማስረጃ እስካልተረጋገጠ ድረስ ለማመን ይከብዳል። ለሁሉም ገን እግዚያብሄር እውነቱን ያውጣ።
@Meaza-e5m
Күн бұрын
ኧረ ወይኔ ለየትኛው ጊዜ ነው ሺ አመት አትኖሪ በተከበረው ቁርባን ያገባሽውን ባልሽን በፈጣሪ
@mengistualamu9438
Күн бұрын
አሜን እንወድሀለን
@meazashtefera6373
Күн бұрын
ምነው ወንድሜ የትኛውን ሀቀኛ ዳኛ ነው ያየህው በሙሉ ጉቦኞች ናቸው አልደረሰብህም መሰለኝ ሰው ፍትህ እንዳጣ ጠይቅ በደፈናው ፍትህ አለ አትበል
@ሜና
Күн бұрын
ትክክል ለወሬ የሚሮጡ ይቱበሮች ለመፍረድ
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
እሄን ሰዉዬ ጣቆር ነዉ ሚጫወትበት እግዚአብሔር ይማርህ አይዞኝ😢😢😢😢
@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
Күн бұрын
@@AbrahamTaspo እግዚአብሔር ይገስፅሽ
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
@@ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ ❤️❤️❤️❤️
@BraneAneley
14 сағат бұрын
እግዚአብሄር ይፍረድ ምክንያቱም የሱ ይበልጣል እንጂ መአት ጥቅምት አይወርድም
@AbrahamTaspo
Күн бұрын
ሚገርም ነዉ ለገዘብ ሰዉ መግደል😢😢😢😢😢😢
@SofyaAbebe
22 сағат бұрын
የምን ፍትህ ታወራለህ ኢትዮጵያ ፍትህ የሚባል አይተን ሰምተን አናውቅም ምታወራለህ እሰኪ ፍትህ ካለ አሳዬን
@tiyaabeki9164
Күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው!
@gelilamekonen5549
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይቅር ለእግዚአብሔር
@DagmMoti
Күн бұрын
እግዚኦ መሐረነክርስቶስ 😭😭😭
@hanalegese137
23 сағат бұрын
Amen enmsgenl
@zedoguta1963
Күн бұрын
Amen antrnem ye tebeke
@amenamenselasa9298
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማች😢😢😢😢😢
@zerfietifitu
Күн бұрын
ማረነ ክርስቶስ
@Crstina246
Күн бұрын
እንዴ ሮናልዶ ደግሞ ምን ይሰራል?
@lemlemmichael6587
14 сағат бұрын
Egzio maheren kerstose😭😭😭😭
@SableSable-n3w
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@chuchudamena2588
Күн бұрын
እንዴት ግን አንጀቷ ጨከነላት ሚስት እግዚኦ አምላኬ እንደው ወዴት እየሄድን ነው
@ht5297
14 сағат бұрын
መንገዱን ጨርቅ ያርግለት
@efratajo434
Күн бұрын
Araya wendimachin berita ,,💚💛❤️
@WelduTekle-dp6oi
3 сағат бұрын
እግዛብሄር ፍርዱ ያዉጣለት 2ቱ በሲስተም ገደሉት ቢባል ለ2ት አስክሬን በፖል ችለዉ ሰቀሉ ማለት ይከብዳል
@alemtsehayteffera4017
Күн бұрын
እረ እባካችሁ ዝም አትበሉ መቼ ነው የአዲስአበባ ሰው መፈናቀል የሚያበቃው መቼ ነው ቤት ፈረሳ የሚቆመው so sad 😞
@beckyj6977
Күн бұрын
የተረጋገጠ ነው ወይስ አሉባልታ?።
@LidiyaKoriya
Күн бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@ritahaile1787
Күн бұрын
Whatttt ??? Ereee betam yasazenal. Men aderge ?? 😭😭😭
Пікірлер: 195