KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ሚያዚያ 28 የሰርጋችን video
Күн бұрын
ሚያዚያ 28 የሰርጋችን video
Рет қаралды
100,138
ሀረግ አይንዬ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,3 М.
@ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
3 жыл бұрын
እርጉዝ ነኝ በሰላም ውለጅ ብሉኝ የነአይንየ እና የነ ዘሌ በተሰቦች
@derbiderbi1779
3 жыл бұрын
የኔቆጆ ሰላም ውለጅ እኔም ነኝ ሙሉውን ቀን ይስጠን
@lmelemyelaw2498
3 жыл бұрын
እመቤቴ ትቅረብሽ
@haimawaeetbayan2148
3 жыл бұрын
በሰላም ውለጂ
@tigist3240
3 жыл бұрын
እመቤታችን ከሁለት ታርግሽ ወፎ አትስማሸ
@ግድቡየኔነው-ጀ9ወ
3 жыл бұрын
አሚን እህቶቸ
@amyethiopian4426
3 жыл бұрын
በጣም የማደንቃት ልጅ ነች አሁን እያንዳንዳችን ብንሆን ገጠር ምናምን ብለን እናፍርበት ነበር አንች ግን ኩሩ ኢትዮጵያ ዊት ነሽ የተባረከ ትዳር ይሁን ማሬ
@sነኝየእማናፋቂ
3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜንት ማንበብ ሱስ ያለበት😜
@seedamohammed6909
3 жыл бұрын
እኔ ከምር ቪድዬዉን አላይም ኮሜንት ሥለቅም 😂
@كوبرمحمد-ر6ش
3 жыл бұрын
እኔም ክክክክ
@sanithsanith4081
3 жыл бұрын
እኔን ክክክክክ
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@كوبرمحمد-ر6ش kkkk Endamer
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@seedamohammed6909 me too Endamer
@bateyyoutube3038
3 жыл бұрын
ሀረጌ ነች እሷ ሀረጌ ነች እሷ ጫማዋ ጥልፍ ልፍ ሀር ነው ቀሚሷ ሀረግን አደራ ሀረግን አደራ ወሀ ጠማኝ ስትል ክፈትላት ቢራ ሀረግን አደራ እልልልልልል በሉ ኮመንቶች ሞቅ እናድርግላት ተቀበሉኝ
@dosthdosth3576
3 жыл бұрын
እልልልልልልልል
@Asnake5830
3 жыл бұрын
እልልል
@senayityeenatenafaki4051
3 жыл бұрын
💃💃💃
@adanuketemaitube7015
3 жыл бұрын
Eeeeeeeellllll
@-zedye
3 жыл бұрын
ቢር አባሪ ሰበረ በሉ በሙሺርት ይሁንባችሁ ይሁንባችሁ ሰበስክራይብ አርጉኚ
@saramehari5328
3 жыл бұрын
የኔ እናት ትክክለኛው ምንም ያልተደባለቀበት ምንም የውሸት የሌለው የአገር ድባብ ስላሳየሽን የእውነት ተባረኪ ትዳር የአለም ያድርግልሽ።
@Hana-ol5zh
3 жыл бұрын
እናትና ኣባቴ ሲጋቡ እኔ ነበርኩ የሚለው ቀልድ ወደ እውነት ተቀየረ መልካም ትዳር
@amaamm3948
3 жыл бұрын
ክክክክክክክእውነት
@alfiyabamud5810
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@jemilayoutube6333
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@nuraarage4237
3 жыл бұрын
ከምር ይቺኮሜንት ተመችታኛለች
@meremamohammed520
3 жыл бұрын
😁😁😁😁😀😀
@ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
3 жыл бұрын
ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ .
@fatimaabdallah1397
3 жыл бұрын
ያብቃሽ
@user-ij3hp5xd8m
3 жыл бұрын
ያብቃሽ እህቴ😘
@amityyelebe1965
3 жыл бұрын
ኧረ ያብቃሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@amityyelebe1965 Amenn🙏Endamer
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@user-ij3hp5xd8m Amenn🙏Endamer
@seembesulove4360
3 жыл бұрын
የታባቱ ሽ አመት አይኖር ያብርሀም የሣራ ጋብቻ ይሁን እልልል
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
ጥሎሹን አላየንም በሎ እንደኔ ኦኦኦኦኦ ያለ በላይክ ገለጹና ጥሎሻችንንማ ማይት አለብን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mesiiyoutube1970
3 жыл бұрын
ምን ጥሎሽ አለ😂😂😂 ጥሎሿ ልጇ ነች
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
@@mesiiyoutube1970 ዘንበይ ነገርኛ እሰዋ ሰንት አሰባ አንች ልጀ ትያለሽ ብይ እንዳትሰማሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
3 жыл бұрын
አወ እኔም አዷ ነኝ እደዛ ሱሪባገት አውልቅ የተባለውን ጥሎሽ ማየት አለብን
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
@@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ 😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alemwollolegmbotube1417
3 жыл бұрын
ጥሎሺማ ልጃቸዉ ናት
@ሳራነኝየልጀናፋቂ
3 жыл бұрын
ወይ ጉድ የፈለግሽውም አልቀረ 😂 እንኳን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ ሽ አመት ኑሩ ውዶችዬ
@kidistgache2209
3 жыл бұрын
የኔእናት ልጇን እንቅ አርጋ እደያዘች ኡፉ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ።
@nebilabeauty
3 жыл бұрын
እንዛሜድ ውዴ
@tigisttube5648
3 жыл бұрын
እንደመር እህቶቸ በቅንነት
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
3 жыл бұрын
የስርጌ ለት ስልኬን የት ነው እማርገው ለምትሉ እንደሀርግ ይዛችሁ ትዳሩ 😃😃😃😃😃😃
@hawibintyimam6514
3 жыл бұрын
😝😝😝😝😝
@AloAlo-pj3vt
3 жыл бұрын
ክክክክ
@almazgirma5815
3 жыл бұрын
Kkkkk
@dtyftyu6270
3 жыл бұрын
Eee wela
@bituu3637
3 жыл бұрын
ኪስ ያለው ቪሎ እንገዛለን
@zinethussen4421
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እኔም እርጉዝ ነኝ ሳውዲ ሳገባ ስርግ የለወም የዛሬ አመት ነው ያገባሁት ኢንሻአላህ ኢትዮጵያ ከልጀጋር እናቴ ሰርግን ትጠራችሁ አለ ማሮች የመዳም ቅመሞች ዱአ አደረጉልኝ በሠላም አሁለት እንድሆነ
@hayatfaiker9619
3 жыл бұрын
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@zinethussen4421
3 жыл бұрын
@@hayatfaiker9619 አሚንንንን ያረብ
@tigisttube5648
3 жыл бұрын
እንደመር እህቶቸእን
@ማሂየማርያምልጂ
3 жыл бұрын
የታባቱ ግን ሰርጉን ሣጠሩኝ መልካም ጋብቻ ሚዜ ፈዟል
@fatimaabdallah1397
3 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላምና በጤና ለሀገር በቅታችሁ ይሄንን ቀን ለማየት ያብቃችሁ
@سارهالعنزي-ك4ه
3 жыл бұрын
አሜን (፫) 🤲🕯🕯
@nebilabeauty
3 жыл бұрын
እንዴማሜሪ ዊዴ
@bertokannegnyenazeritowa3531
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኡምራህመት
3 жыл бұрын
@@bertokannegnyenazeritowa3531 አሜንንን ያረብ
@سميرهسميره-ش9م
3 жыл бұрын
አሜን 🤲
@sadanuru7191
3 жыл бұрын
ያበባ ፋንታ ልጅ ታቅፈሽ ሰርግ ለማንኛውም ያፅናቹ
@agereaddis1762
3 жыл бұрын
የምን ጥሎሽ ጠልፎሽ ዝባዝኬ ነው የምትሉ? እጥር ምጥን ያለ ዝግጅት ነው ደስ ይላል ሺ አመት ኑሩልን
@OneLove-wj2bg
3 жыл бұрын
ሀረግን የሰማ አምላክ ሊያንም ይስማት ነይ ሊያ አሜን በይ
@sumyaseidendresmest409
3 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ቀደምሽኝን
@ማህሌትመለሰየራያልጅ
3 жыл бұрын
አሜን ክክክ መልካም ጋብቻ ይሁንላት
@የእማማጨቤእናትዙፋን
3 жыл бұрын
ክክክክክክ እሶ ወንድ ስታማርጥ መሸባት
@hanahana1960
3 жыл бұрын
እሷማ ቃላበት አድርጋ ሙድ ላይናት አርጅተለች እኮ 😅😅😅
@የሺዩቱዪብ
3 жыл бұрын
ክክክክክ አወን አውንስ ሊያ ያርብ አገር ግመል መስላ ነው ምትታየኝ
@betty2718
3 жыл бұрын
የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቸሁ ❤️❤️❤️💐🌹
@zeytunarobi9309
3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
ማነወ እንደኔ ጥሎሹን ለማይት የጎጎ በሉ ዳይ በላይክ ገለጹ 😁😁😁😁😁🤣🤣🤣🥰🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈
@martamarta7651
3 жыл бұрын
ወይታባሽ ልደርሽ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኔም ልደፋ ነው🏃🏃🏃🏃🏃🏃🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
@@martamarta7651 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tube4569
3 жыл бұрын
እኔስ
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
@@tube4569 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zamzameth8388
3 жыл бұрын
@@hiwetaneshedengel2484 😂😂😂😂😂
@ሀበሻነኝ-ነ2ተ
3 жыл бұрын
ይሄ ቀን ናፈቀኝ ግን ልጅ ከወለዱ በኋላ ሰርግ ሽ መልካም ጋብቻ
@ተሽንፍአለው
3 жыл бұрын
ሀገራችንም እኮ ይህ ሁኔ ትላንትን በሮማ ምግብ አዝጋድ አይቻለው 3ልጅ ያክላል
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እኔም ናፈቀኝ እማ በቅንነት እንደማመር
@hanigech6376
3 жыл бұрын
@@ተሽንፍአለው እማ እንደማመር
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
3 жыл бұрын
@@hanigech6376 kkkk betam
@dbx7607
3 жыл бұрын
ምን ችግር አለው
@SofiaButajira
3 жыл бұрын
የእውነት ሀረግ አለማድነቅ አይቻልም እኔ ኮመንት ፅፌልሽ አላውቅም ግን ዩቲዩብ ከመጀመሪያው ጀምሬ እከታተልሻለው ቪድዮችሽ ስሰሪ ተስፋ ሳቆርጪ እየሰራሽ ጠካራ ሴት ነሽ ትችያለሽ መልካም ጋብቻ ብዬሻለው ❤💐💐
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
3 жыл бұрын
ወይኔ ሀረግዬ በጣም ያምራል አሜንዬ ከፍ ብትል ሻማ ይዛ ታደምቃችሁ ነበው። መልካም የትዳር ዘመን
@nas7117
3 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ በጉግት ስጠብቅ ነበር መልካም ጋብቻ ይሁንላቹ ዬኔ ዉዶች ስወዳቹ
@hanigech6376
3 жыл бұрын
እማ ደምሪኝ
@paisapais9094
3 жыл бұрын
እካነ ደሰ አላቸዉ
@እናቴንአፍቃሪነኝእግዚአብ
3 жыл бұрын
ማገኝት ደማሜ ለማንኛውም ታምርላችሁ. አብሮው እየኖሮ እንደገና ስርግ ማድርግ ደስአይለኝም ጥሎኝ ክኔ ተመሳሳይ ካለ በላይክ ይግለፅልኝ
@elham0902
3 жыл бұрын
እኔም
@tube4569
3 жыл бұрын
ማለት ጥሎኝ
@denaathuby4112
3 жыл бұрын
@@elham0902 ሳይሰጡ ነው ጥሩ ይሄ ያስጠላል
@ፎዚየአላህባርያ
3 жыл бұрын
እኔም እንደዛው ልጅ ከመጣ በሆላ ሰርግ አይነፉም
@eff7478
3 жыл бұрын
@@ፎዚየአላህባርያ እር አይነፋም እጅ እጅ ነው እሚለው
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ በእወንት ልጃቹሁ አብባ ብትይዝ እዲት ጥሩ አበር በእወንት እንኮን ደስ አላቹሁ
@የእማማጨቤእናትዙፋን
3 жыл бұрын
የሀረግ አበብ ናት ክክክክ በአበባ ቦታ ልጆን ያዝች እኮ
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
@@የእማማጨቤእናትዙፋን አይቻለሁ እማ ህጻናቶች የሜይዙትን ነወጀ
@alemethiopia4494
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ አይኔ እና ዘሌ
@lloveethiopa7130
3 жыл бұрын
@@hiwetaneshedengel2484 ፍቅን እንዛመድ
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
@@lloveethiopa7130 ደምሪይ እደምርሻለሁ እማ
@ESU05
3 жыл бұрын
ከበሽታና ከችግር ይጠብቃችሁ። በፍቅርና በጤና ያኑራችሁ። ላይክ፣ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ:::
@fathomafathoma5086
3 жыл бұрын
አሚን
@mememalase9018
3 жыл бұрын
Wow Wow Wow love you sister and brother thank you 🙏🏻💕🇪🇹👌👍
@rawanalbathali9312
3 жыл бұрын
ይብላኝ ለኔ ባህሌን ጠብቄ ቤተሰብ ተጠይቆ ከጋብቻ በፊት ግንኙነት አልፈልግም ለምለዉ በቃ ቁሜ ነዉ የምቀር😢So መልካም ጋብቻ😍
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
3 жыл бұрын
ክክ ደግ አድርገሻል እኛ ታገባን በተክሊል ነዉ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ የሚል አለ ገብተሽ እይዉ አደራ አደራ
@ግእዝቲዮብ
3 жыл бұрын
አረ ተስፋ አለን እኀቴ እንደ ባህላችን እንደ ሃይማኖታችን ማግባት ነዉ እንጅ ወጥ ነዉ የሚቀመሰዉ ከመበላቱ በፊት
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
3 жыл бұрын
እኔም እዳችው ወላሂ ልጂ ተይዞ ሰርግ
@ፋፊየደሴዋበድኔቀልድየለም
3 жыл бұрын
እኔም እዳችውነኝ ከጋብቻ በፊት እራሴን አሳልፈ ከምሰጥ ሞቴን እመርጣለሁ ደግሞም እምነታችን አይፈቅድም
@konjitregasa6051
3 жыл бұрын
ሁሉም በግዜው ይሆናል ላንቺ ያለው ይመጣል አንቺ ግን በክብርሽ ኑሪ በርቺ ውዴ
@amore8978
2 жыл бұрын
Haregiyee konjo betam yameral thank you for sharing our beautiful culture ❤️
@taibataiba.youtube4045
3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ከስደት መልስ ፈጣሪ ትዳር የምትፈልጉ ጥሩ ትዳርን ይስጣችሁ ልጂም የምትፈልጉ ፈጣሪ ጥሩ ልጂ ይስጣችሁ
@kelemm8046
Жыл бұрын
የኒ ውብ እንኳንም ደስ አለሽ የስርግሺ ለት ለጂሽንም ይዘሽ እግዚአብሔር እንካንም ለዝህ ክብር አበቃችሁ
@ገኒኢትዬጲያዊ
3 жыл бұрын
አሳዘሽኝ በጣም ደስ አልሽኝ በጣም አሳቅሽኝ ሀረግዬ ልጅሽን እቅፍ አርገሽ ሳይሽ አዘኩ ሞባይልሽን ይዘሽ ሳይ ደሞ በጣም አሳቅሽኝ ብቻ አዘለም አቀፈ እግዝያብሄር ዘመናችሁን ይባርካው መልካም ጋብቻ
@ምርጥሾ
3 жыл бұрын
ወልዶ መሞሼር ክክክ
@ganetbaqallaa8514
3 жыл бұрын
Ga'elaa keessan Ga'eela Abraham fi saraa isini haa ta'u ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seni194
3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሀረግዬ ያብርሃም የሳራ ያርግላችሁ ፓርት 2 ይለቀቅ
@fuvugfgv3555
3 жыл бұрын
መሻአላህ ዋውውው ስታምሩ ሀርግየ ዘልየ መልካም ጋብቻ ሚጣየም አድጋ ስታግባ ያሳየን 💝💖💖💖💖💝💝💝💕💕💗💓💓💓💗💗💗💖💖💝💝💋💋💋💋😙😙😙😙😍😍😍😚😘😘😘😘😘💖💝💝💝💕💗💗💓💓💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💝💝💝💝💕💕💕💕💕💗💗💗💓💓💓💋💋💋💋💋💖💝💝💝💝💕💗💗💓💓💓💓💗💕💝💝💖😀😃ሀርግ ፍታ ያለች ሴት ናት
@ቤቴልእናኒነኝ
3 жыл бұрын
ብር አባር የሚል ዘፈን ሰማሁ ልበል አሜንዬ ድረሸረልኝ ለማንቴውም ደስተኛ ሁኑ መልካም የትዳር ዘመን
@habatamhabatam8769
3 жыл бұрын
😂
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@habatamhabatam8769😁🙈Endamer
@bilenyemaryamlijyemaryamli2144
3 жыл бұрын
haregye yene konjo egzabeher tidarshn yibarklsh wowo melkam gabcha
@gvbbnn9309
3 жыл бұрын
ከነልጃችሁ ሰርግ ደስ ይላል በፍቅር ያኑራችሁ❤
@serawitwordofa8954
3 жыл бұрын
E/r tdarachun ybark congratulations yene konjo
@hallohallo2002
3 жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃችው የአብራምና የሳራ ጋብቻ ይውንላችው እልልልልልል
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
እንኳን. ለዚ.እብቃች.ው...የእብራምናየሳሬ።እልልልልልል
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@sofiyamessaywondwossen704 Amen🙏Endamer
@sunymstube8264
3 жыл бұрын
Yne konjo ejege betam des yelale egzabehar ye aberehame ena yesara yaderegelachehu
@hawayyoutube586
3 жыл бұрын
አቤት ዘመናችን ልጂቱን በፌት ሰርጉን ብሗላ ይላል ያገር ሰው መልካም ትዳር ለማን ኛውም ሙሽራ አይቅለበለብም እርጋ በይ
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
3 жыл бұрын
ተገላቢጦሽ ሆነ ውደ
@hawayyoutube586
3 жыл бұрын
@@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ አላህ ይስቱር በጣም ሀያቴ
@zaynabaa4034
3 жыл бұрын
የዛሬ ልጆች ያመጡት መላ እትን ወድፊት ሰርግ ወደ ኋላ
@hirutsubscr9312
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሚጣዬ አበባ በታኝ ነች 😃😍💚💛💓💐💐💐
@asdredsa7911
3 жыл бұрын
ክክክክ
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
ኮሜንታትሮች በሉ መልካም መኞታቹሁን ገለጹላችወ እኔ ያብርሀምና የሰሀራ ጋብቻ ያደርገላቹህ ብያለሁ እናንተስ????????
@ጥሩሰውየጊዮረጊስልጅቲዪብ
3 жыл бұрын
Ena demo ayne ena ejie yargelachihu beyalew
@yeshi7143
3 жыл бұрын
እኔማ በሳቅ ገደሉኝ ኮሜታተሮች 🤣🤣🤣
@namename2997
3 жыл бұрын
Wow dese ylal legnam fetari yasebnewune yasakalne amen🙏🙏🙏🙏😘🙏👈
@yeshitube8383
3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን ለሰርግ ቦታ የሌለኝ እኔ ብቻ ነኝ እንደኔም አላችሁ በልጄ ክርስትና የኔንም የባሌንም ዘመድ ቀላቅዬ ነው መደሰት እምመኝ የመጀመሪያ ልጄንስ አልተሰካም ለሁለተኛው ያሳካልሽ በሉኝ
@lolomedia6399
3 жыл бұрын
enem alehulish. Sew leserig siwakeb minim ayigebagnim.
@yeshitube8383
3 жыл бұрын
@@lolomedia6399 እሰይ ጉዋደኛ አገኘሁ ክክክክክ
@lolomedia6399
3 жыл бұрын
@@yeshitube8383 haha yene enat enkuan Serig ye lijochen lidet makiber alichilibetim bilisihis???
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
3 жыл бұрын
ሳትጋቢ ነው እንዴ የወለድሽው ታዲያ
@lolomedia6399
3 жыл бұрын
@@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ hahahah Metah demo...Serig mesel neger arigenal family lemastewawek bicha. gin esum ken bechiniket new yalefelign.
@fatimaethio2277
3 жыл бұрын
Enkan Des aleshi mnabatu long Life and love
@etabebabekele3844
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ቤሎ የኢትዮጵያ ባህላዊ ልብስ አይደለም የነጨጭባ እንጂ አጎል ሰለጠንን ማለት ባህልን መካድ ነው🙁 ወልደዉ አብሮ እየኖሩ ሰርግ ማድረግ ባህልን ማበላሸት ነው አስቡበት ኢትጵያውያን አብራችሁ እየኖራችሁ ለሰርግ የምትደግሱበትን ለእኔ ቢጤ ስጧቸዉ በረከት ነው
@mesiiyoutube1970
3 жыл бұрын
በትክክል
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
3 жыл бұрын
በትክክል
@lidiya727
3 жыл бұрын
ይደሰቱበት እንጂ ሁሌ እንደኔ አስቡ አንበል
@rahimatube5792
3 жыл бұрын
ምን ከወለዱ ቡሀላ ሰርግ 😃😃👈ለማንኛውም መልካም ጋብቻ ሀረግየ
@yeshisimegn9895
3 жыл бұрын
የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ያድርግላቹህ
@honeytube8513
3 жыл бұрын
እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክ
@GualRaya-vz4zz
3 жыл бұрын
ድስላይክ የምታደርጉ ግን እውነት ሰው ናችሁ እንካን ደስ አለሽ ሓርጉየ ረሑስ ጋማ ይግበረልኩም ጀግና ነሽ ብኡነት
@hananlove8086
3 жыл бұрын
ሐረግየ ይገባሻል ምርጥ እንስት በዚህ አጋጣሚ የዋህ እናትሽን በጣም ነው
@fanahailselasssie782
3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለው መልካም ጋብቻ
@abebaasres7526
3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መልካም ጋብቻ ያብርሀም የሰራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ሰወዳችሁ 😘😘❤🙏
@mesiiyoutube1970
3 жыл бұрын
አረ የሰርጋችን ለት እንኳን ስልካችን ይቀመጥ😍😍😍😍
@አደምይቱዩብቻናል
3 жыл бұрын
ላይ ለማይትነወ የኔማሮች መልካም ጋብቻ
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@Mery Abebe Mery Abebe Endamer
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@አደምይቱዩብቻናል Endamer
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@Mery Abebe Mery Abebe Amasagenalhu Yene konjo Enem Naga Edamershalhu Subscribe Endayeqanseben💝
@yeshyhall6997
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሉሊትየሙለር
3 жыл бұрын
ያምራል እንኳን ለዝ ክብር አበቃቸው
@munaatube8822
3 жыл бұрын
Aragiyee yene konjo Congratulations edazii new mishallw kebarii new le betasabim lechiim zaree batam batam des Alignii kealill bahele saragii 🎉🎉🎉🎊🎉🎊💃💃🌷🌷💐🌷💐🌷🎀🎀🎀
@LoveLove-bp6dp
3 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ይብዛ ነፍ አመት ኑሩ
@ቤቲየድንግልማርያምያደራል
3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር አልገባኝም ህፃናን ዳርሻት ሀርግዬ
@weynitubesubscribe305
3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለቹ ሀረግና ባለቤትዋ እስከዘላለም አይለያችው
@zsoha7418
Жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ሀረግዬ አንቺን ሳይ ነው ኢትዮጵያ ግቢ ግቢ የሚለኝ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ❤
@ውዳሴTube
3 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ ውዶች
@soliyanasoliyanayasin2459
3 жыл бұрын
ውይ ደስ ሥትሉ አይለያችሁ ጠበቅ አርገህ ያዛት ምርጥ ልጅ ነች
@መቅዲዩቲዩብ
3 жыл бұрын
ሀርግዬ የኔ ጠንካራ ሴት እንኳዋን ለዚህ ክብር አበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ስደት መልስ ህልማችን ይሳካ 🤗
@enateewedishalehudf3732
3 жыл бұрын
Amiiinnnn
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@enateewedishalehudf3732 Endamer
@alexalxo3834
3 жыл бұрын
Hi selamnaw
@alexalxo3834
3 жыл бұрын
😀😁😀
@fantafanta6047
2 жыл бұрын
እኔም አገሬ ሰገባ እዳች መሆን አለብኝ👆😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙌🙌🙌😁😁
@zid6626
3 жыл бұрын
እደ የመቸነወ እረሙሽሪት ተሽኮርመሚ ለማንኛወም መልካም ጋብቻ እኔም ልጆቸን ሴታ ለኔ ወዱ ላባቱ ሚዜ ሁናወ እደዝህ እሞሻራለሁ ከሀገር ሰላምናት ጋር
@nnnnbnegn326
3 жыл бұрын
ዋው መሻአላህ አረጉአ ዘሌ እኩአን ደስ አላችሁ መልካም ጋብቻ
@hanahana1960
3 жыл бұрын
ሀረግዬ መልካም ጋብቻ ብለናል 100ልጅ ዉለዱ እኔ እድሜ ልኬን ለሰው ሚዜ እየሆንኩኝ ሰላጋባ ቆሜቃራዉ ምርር ብሎኛል ሚዜ መሆን 😅
@ፍሬህይወትከወሎ
3 жыл бұрын
100 ልጅ🙆ግማሹችን አንች ታሣድጊያለሽ😀
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@ፍሬህይወትከወሎ kkkk Endamer
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@Mery Abebe Mery Abebe kkk Endamer
@sadahuesien1678
3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀክክክክ😂😂😂😂👍
@h.j8360
3 жыл бұрын
ምናለ ሚዜዎቹ ቢያንስ ልጇን ብታቅፉላት ቲሽ ደባሪዎች ለማንኛው ሀረግና ዘለቀ እንኳን ደስ አላቹ መልካም ጋብቻ ተመኘሁላቹ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
3 жыл бұрын
ክፍል ሁለት እና ዘሌ በት ስትሄጅ ማየት እንፈልጋለን😂
@tyutyiu6625
3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@tigisttube5648
3 жыл бұрын
እንደመር እህቶቸ በቅንነት
@zedtube6887
3 жыл бұрын
Legabnwo duwa Argulgi Melkami Tidari balgyi😍😍😍😍🙏🙏🙏
@በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ
3 жыл бұрын
ወይኔ ድሮ እቃቃ የምጫወተው ትዝ አለኝ አጀብ ነው እደፎከርሽም ከቤትሽ ተቀምጠሽ እዳዲስ ወሰደሽ አደል የህ ምስጊን ቆይ ግን አሜንን ሻማብሪ አድርጉልኝ አላልኩም ከተኛችም ለምን ጀርባሽ ላይ አታዝያትም በቃ እኔም የ3ልጅ እናት ነኝ ተስፋ አልቆርጥም እዲህም አለ እሪ
@መገንወሎቲዩብ
3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@membiadal8355
3 жыл бұрын
ዘመናይ ማርየ ዘመናይ ማርየ ስም አወጣውልሽ ብርትካኔ ብየ ዘመናይ ማርየ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ በጣም ታምራላቹ 💚💛❤ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@yaredbelete2941
3 жыл бұрын
Omg this is the funniest wedding video I’ve ever seen on internet 🤣🤣😂🤣😂🤣 sorry Ethiopians like I’m literally on the floor dying😂😂😂
@suzangamill951
3 жыл бұрын
እቃቃጨዋታነውእደየሌጂነትባልናሚስት ጨዋታ ትዝአለኝ ሀሀሀሀአይ
@ቢንትቱቢ
3 жыл бұрын
አይ ጉድ ልጅ ታቅፎ አብረው ኑረው ሰርግ ይገርማል ኑሮአችሁን የተሻለ ብታደርጉ ይሻል ነበር
@tigisttube5648
3 жыл бұрын
እንደመር እህቶቸ ቀቅንነት
@የእናቴናፋቂነኝወሎየ-ቐ7ኘ
3 жыл бұрын
ሳትጋቡ ነው እንደ የወለድሽው😂😂😂ለማንኛውም መልካም ጋብቻ
@ganetteammar2063
3 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ
@-tube2930
3 жыл бұрын
Minew yene konjo besergish ken lijishin lijoch endiyzulish alsetshachewim lij yizo ayimechim lemanignawim melkam gabicha ❤❤😍😍
@ወሎየዋነኝየገጠርልጅ
3 жыл бұрын
እኔስ በደህናው ጊዜአግብቻለሁ ክክክክ አብረው እየኖሩ ሰርግ አወልመራራ ለማንኛውም መልካምትዳር
@marilmaril2002
3 жыл бұрын
ሣ ወለ ይገርማል
@ወሎየዋነኝየገጠርልጅ
3 жыл бұрын
@@marilmaril2002 ክክክ
@ZedEthioTube
3 жыл бұрын
ዎውውው ስታምሩ የኔ ማር እንኩዋን ለዚ አበቃሽ 😍🙏
@ናርዶስ-አ5ኘ
3 жыл бұрын
መቸነዉእሚለቁት እያልኩነበር እንኳንደስአላችሁ የአሜን እናትአባቶች
@honeytube8513
3 жыл бұрын
እንዛመድ ፕሮፋይልን በመጫን
@enanumelash3873
3 жыл бұрын
ወይኔ አንደዚ አይነት ሰርግ አይቸ አላቅም አዉነት በሲቅሞቱከኚ 😂😂😂😂😂😂 አይንየ ትዳራችዉን ያብረሃምና የሳራ ያርገዉ
@ጌታየታመነነዉ
3 жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ ስታምሩ ትዳራችሁ ይባረክ
@SENAYITTUBE
3 жыл бұрын
ዋውው ደስይላል ጽጉርሺትንሺ ወደፉትሺ አምተሺውቢሆጥሩነው ግባርስላለሺ
@hiwetaneshedengel2484
3 жыл бұрын
ፓፓፓ አማቻችን ሱፍ ሲለብሰ አማርብት
@t8natt645
3 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@t8natt645 kkk Endamer
@Mነኝየበረሀውመናኝልጅ
3 жыл бұрын
ሀረግዬ ግን ባለፈው ስለሰርግሽ በሠጠሽው ሀሳብ የራሴን ምክር ሰጥቻለሁ ግን እውነት የምታረጊው አልመሠለኝም ነበር የመሠለኝ ራሳችሁ ቤት ድል አርጋችሁ ደግሳችሁ የሡም ያችም ቤተሠብ ድብልልቅ ያለ ነበር የመሰለኝ አሁንም ግን በጣም ደስ ይላል በክብር ከቤትሽ ወስዶሻል ወዶሽ ፈቅዶሽ ላቺ ክብር ነው ደሞ የባልሽ የዋህነት ኡኡፉፉ ሺ ሺ አመት ኑሩ እኔ በውነት ትዳር በጣም ነው የምፈራው ወይኔ ማነው የሚመክረኝ የርነ ልቦና አማካሪ እፈልጋለሁ ወይ ትዳር ካሊያዝሁ ወይ ትምርቴን አልጨረስሁ በስደት ትምርትም ብጨርስ ትዳር ያስፈልጋል እስከመቼ ብቸኝነት ከናታባቴ ቤት አልኖር አድጊያለሁ ግን ትዳርን ደሞ እየፈለግሁ እፈረዋለሁ ግራ ገብቶኛል ትዳር የሚጠይቁኝንም አልቀበላቸው አሁን ሁሉም ቆመሽ ቅሪ እያሉ የየራሳቸውን ላይፍ ጀምረዋል ከኔጋ የቀረው በጀመረው እስካሁን ተስፋ ያልቆረጠ አንድ ነው እሱንም እኔ አልፈልግም አብሮ አደጌ ወድሜ ነህ ሊላ አጋባካለሁ እያልሁት እስካሁን ግን አብሮኝ አለ ለትዳርም ጥሩ ሰው ነው ግን ፈረሁ ለምን እደሁ አላቅም ግን ደሞ አልጨነቅም እግዚአብሄር ያውቃል
@meditube1065
3 жыл бұрын
ለበጎነው ውድ
@felieyihunlebegonew814
3 жыл бұрын
የሰርግ ቀን ስልክ ይያዛል እንዴ እኔ እኮ ድንገት ካገባሁ የት እደማስቀምጠው ሃሳብ ሆኖኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@AloAlo-pj3vt
3 жыл бұрын
ክክክክ
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Endamer
@Nahi_Entertainment
3 жыл бұрын
@@AloAlo-pj3vt Endamer
@asdredsa7911
3 жыл бұрын
ወይኔዛሬበሳቅ🤗🤗🤗
@zaboraibrahim7650
3 жыл бұрын
ሀረግየመልካምጋብቻ።።።።ልጂተወልዶሰርግአለደ።።ንገሪኚማእኔምእዳሰርግወከወለዲኩበሆላማሻአላህ።።።ብያለሁበጣምያምራልበርቱልኚ።።።አሚንን።።እዳረሷትአደራ
@ወሎሐይቅ
3 жыл бұрын
የፈለግሽው ስለተሳካልሽ ደስ ብሎኛል
@hawlthasan4700
3 жыл бұрын
ክክክክ የቆየ ሰው ከሚስቱ ይወልዳል አሉ ሀረግዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ባበበዋ ፋንታ ልጅሽን ታቅፈሽ ተሞሸርሽ አንደኛ ሙሽራ አንቺን አየሁ ባንድ ድንጋይ ሁለት ወፈ
@dgsgdyddy4135
3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታናድጅው እንደዚህ መሞሸርሺ ላይቀር ሣትገቢ ቤሆን ደስ ይል ነበር
@degnestube3253
3 жыл бұрын
ጎበዝ 👍እንኩዋን ደስ አላችሁ ጠካራ ልጆች ናችሁ
@addisabebaasmera6672
3 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ
@honeytube8513
3 жыл бұрын
እንዛመድ ፕሮፈዮሌን በመጫን
@rahelwalathanrahelwalathan2047
3 жыл бұрын
Malakam tadar yihunalachu yabaraham an yazraa yihunalachu ❤️🌹🌹🌹🌹🌹 malakam tadara amanyilachuhalaw🥰🥰🥰🥰
@yenenafekot3685
3 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልል እኳን ለዚህ ክብር አበቃቹ ስታምሩ ያለም ይሁን
@adamcell5290
3 жыл бұрын
እንኳን ደሥ አለሽ አረግዬ መልካም ጋብቻ
@hayatlopez3696
3 жыл бұрын
መብሩክ የኔማር ጥሎብኚ ስወድሺሀርግየ ወግማረግሺንእኮንአሰየሺን
@jeerrryu
3 жыл бұрын
ክፍል 2 ይለቀቅልን
@እመብርሀንእናቴአባቴ
3 жыл бұрын
ሀርግየ መልካም ጋርብቻ ውይ እናት ነት እካ አንጀቴብ በላሽው ግን እኔለስርግ ምንም ቦታየለኝም ለምንድነው ግን
Пікірлер: 1,3 М.