KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
MK TV ጥበበኛ እጆች | የከበሮ አሰራር
Күн бұрын
MK TV ጥበበኛ እጆች | የከበሮ አሰራር
Рет қаралды
8,749
Mahibere Kidusan
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 28
@brhanabi3755
4 жыл бұрын
እውነትም ጥበበኛ እጂ በእውነት ለአባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@bzuwerqethiopia569
4 жыл бұрын
ደስ ሲል እጅዎ ይባረክ አባቴ። ከበሮ መምታት እፈልጋለሁ። በዚህ ገጠመኝ።ያመቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ማዚያ 23 ይከበራል እኛጋ። እና ሰበት ተማሪወቹ ዘምረዉ ቁጭ ብለዉ ምሳ ሊበሉ ጥንሽየ ነበርኩ 10፣ወይም 11 አመት ልጅ ነኝ። ከዛ ሞክሪዉ ቆንጅየ አሉኝ።በጣም ይካበዳ እደምንም አነሳሁና። ከጉልበቴ ከፍ አድርጊ ለመታ እጀን ለቀቅ ሳደርግ ውይ በእግዚአብሔር ከበሮዉ በዉስጥ እኔ ለዉን ጥርሴን አገጫገጨኝ 😂😂😂😂መቸም አረሳዉም ተምረ እኔም አገጫግጨዋለሁ ቆይማ 😂😂😂😂
@አቡሰንትምንታምር
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@ሶስናበላይ
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥለኝ አባታችን እዴሜ ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@ጊዜወርቅአለማች
4 жыл бұрын
አባታችን ስላየሆት ደስ ብሎኝል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር የስጦት እግዚአብሔር አምላክ
@TeshagerAbebe
4 жыл бұрын
አዋሳ ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን የሚያገለግሉ ካህን አሉ ቄስ ለይኩን ይባላሉ በጣም ጥሩ የእጅ ሞያ አላችው መጽሐፍ መደጎስ በጣም ጥሩ ደጓሽ ናቸው ብታገኙአቸው
@yedawitbegena7490
4 жыл бұрын
የድሮ የበገና መዝሙሮችን የሚያገኙበት ቻናል kzitem.info/news/bejne/mJxmtodngKubpmk
@yohannesnurga4887
4 жыл бұрын
ስልክ ቁጥራቸው ተጽፏል ከታች እሳቸውን ለማገናኘት ካሰብክ።
@ወለተማርያምወለተማርያም
3 жыл бұрын
በውነት አባታችን እረጅም እክሜና ጤና ይስጦት ታላቅ አባት ኖት ፀጋውን ያብዛሎት ክፍለ ሀገር መላክ ይችላሉዴ ገጠር ቤተክርስቲያን ሰው የረላቸው መግዛት ፈልግነበር ያለውት በስደት ስለሆነ
@asabezewdu6185
Жыл бұрын
ቦታው የትነው
@እመብርሃንስጧታየነሽእትዪ
4 жыл бұрын
እወነትም ጥበብኛ እጆች እግዚአብሔር ያጠብቅልን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
አባታችን ተተኪ ለማፍራት ፀልዩ እጅግ ደስ ይላል ታድለዉ
@ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ
4 жыл бұрын
ለ አባታችን እርጅም እድሜይስጥል በእውነት በጣም ነው ደስ የም ለው
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
4 жыл бұрын
ደስ ይላል አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ግን እኔ ከበሮ መምታት እፈልጋለሁ ግን እጄ አይሰራም ከመሀል ይጠፋኛል ሳነሳዉ ገና ይጨንቀኛል
@meazeiyoutube7928
2 жыл бұрын
የት ነው ቦታው
@saranoora5692
4 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን
@wonde8003
Жыл бұрын
ሰላም! ቦታው የት ነው? ስልክ ቁ. ?
@Henoka369
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@azmeramebrathu9972
4 жыл бұрын
Abet abet abet abet abet abet abet metadel ekonew lebetechristian agelglot yemiasefelegewen hulu meserat abet metadel ekonew Egziabher betechristianachen bemenetachen betewahedo yatsinan Egziabher ytebekelen yferedelen yferedelen yferedelen yferedelen yferedelen yferedelen yferedelen AMEN AMEN AMEN Egziabher yagelglotuwen zemen yibarek enamesegenalen🙏🙏🙏
@monicalove4162
4 жыл бұрын
Ejachuh yibarek
@ዘተዋህዶ-ሐ6ኸ
4 жыл бұрын
ዩቱብ ጀማሪ ነኝ እሄን ዩቱብ የከፈትኩት ለርዳታ ነው እና የእናንተን እገዛ እሻለው ወገኖቼ መጠየቅ ምትፈልገትን ጥያቄ አባቶችን አቅርቢ መልስ እንድታገኙ አደርጋለው ሰብስክራይብ አርጉኝ ያለ እናንተ ማናለኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድንግል ትከተላችሁ
@meazaalemu1026
4 жыл бұрын
Yetebeb balebete egeziabiher semu yemesegen 🙏🙏🙏
@ethiopiatube1388
3 жыл бұрын
selkatchawen lakline
@eleasweldehana
Жыл бұрын
.ሴስ ስሩልኝ
@yedawitbegena7490
4 жыл бұрын
የድሮ የበገና መዝሙሮችን የሚያገኙበት ቻናል kzitem.info/news/bejne/mJxmtodngKubpmk
@ethiolove3144
4 жыл бұрын
kzitem.info/news/bejne/mK-h2J6Bgpd-h6w *ማኅሌተ ጽጌ በዜማ* 🌻🌻🌻 *እንሆ በጉጉት ስንጠብቀው* *ተለቀቀልን እመቤታችን* *ስደታችንን በስደቷ ትባርክልን ዘንድ ገብተን በረከት እንካፈል እያዳመጥን አሜን🤲🏻 እንበል*
@yedawitbegena7490
4 жыл бұрын
Alemu Aga - Abatachn መጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ - አባታችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የበገና መዝሙር|The Harp of King David|kzitem.info/news/bejne/mG5u12aojoGVpYY
@makdasadonya7290
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
Пікірлер: 28