KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
MK TV || የወጣቶች ገጽ || ግብሩ ሰዶማዊነት ነው !
Күн бұрын
MK TV || የወጣቶች ገጽ || ግብሩ ሰዶማዊነት ነው !
Рет қаралды
7,466
Mahibere Kidusan
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 46
@abelbela1563
8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤። ለዚህ ነገር መፍትሄው ተፀፅቶ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ነው። በአለማዊ ስትራቴጂ ማሸነፍ የሚቻል ሳይሆን በፆም፣ በፀሎት፣ በስግደት እንዲሁም መልካም ተግባራትን በማከናወን ነው። በትክክል የሰይጣን ስራ ስለሆነ ከእግዚአብሔር ጋር በመሆን ነው ሚዳነው። ሌላው ደሞ ንሰሀ ገብቶ ለጥቂት ጊዜ ብቻ ከዚህ ሀጥያት በመራቅ ድጋሚ እንዳንያዝ መፅናት ፡ ወደ ስጋ ወደሙ መቅረብ፡ በቻልነው መጠን ከቤተክርስቲያን መጠጋት እና ከክርስቲያኖች ጋር ህብረትን ማድረግ ፍቱን የሆኑ መድሀኒቶች ናቸው። ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም፡ እኛ ግን እንመን። በእውነት ከዚህ የሐጥያት በሽታ ሰዎች እንዲወጡ በፀሎት እንተሳሰብ። ለሁሉም ግን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤
@YohannesBerhe-gx2ee
2 ай бұрын
ቃለሂወት የስመዐልና
@የስደቷስቄእመቤቴ
3 ай бұрын
በእዉነቱ ቃለሒወትን ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን🙏🥰🥰
@Samuel-3838
4 ай бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና
@JohnBizu-o3u
8 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡ እንደዚህ አይነት ትምህርት ለወጣቱ በሰፊው መሰጠት አለበት፡፡ ምክንያቱም ብዙዎቻችን ኃጢያት መሆኑን ሳንገነዘብ በዚህ ሱስ ውስጥ ወድቀናል፡፡
@woinshetteshome4943
8 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን በእውነት!❤❤❤ይሄ መርሃ ግብር በደንብ ሰፋ ተደርጎ ሊቀጥል ይገባል እላለሁ።
@betyzmelos4657
8 ай бұрын
የዘመናችን እንቁ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@Adisu-i3u
5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን።
@TawodrosYierdaw
8 ай бұрын
ቀጣይነት ይኑረው የአብዛኛው የወንዶች እና የሴቶች ልክፍት ሰለሆነ አመሰግናለው
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ
8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር
@DesalegnZeleke-i4w
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ።
@melakuabebe7211
8 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!
@mesretasfaw464
8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን,ምህር,በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@مكيةالمكية-ص4م
8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መህምራችን አሜን❤❤❤
@shimbayberihu1241
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ⛪⛪⛪።
@wudituhaile3822
8 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው ፣ ከማድረጋችን ሀጥያት መሆኑን ያለማመናችን
@asfasf3527
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርቻችን በጣም አሰተማር ትህሮቲ ነው በሚገባ ነው ያብራሩት❤❤❤❤❤
@ቃልየየተዋሕዶልጅወለተማር
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር🙏😍😍
@OrthodoxyViwe
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብረልኝ የኔ ወንድም!!!
@ምንጊዜምተመሥገን
8 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በሚገባ ነው ያብራሩት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን !!!
@mekdesbiruk372
8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Love-nr1zp
8 ай бұрын
ቃለሕይዎትን ያሠማልን☦️☦️☦️
@hope21933
8 ай бұрын
The best education ever!
@abrehambirehanu5220
8 ай бұрын
Kal hiwot yasemalen❤❤❤❤❤
@እቢ
8 ай бұрын
ልዩ ትምህርት ነዉ ቫይረሱን አዉቃችሁታል
@kalkidantewodros5849
5 ай бұрын
Ewunet betamm amesegnhalehu memhr kale hiwot yasemaln
@AsterAbdela
8 ай бұрын
kalehiwot yasemaln memrherachin Egziabhere yetebekot
@WubitAmare
8 ай бұрын
Truly speaking 75% of people commit this dreadful sin.we are in jeopardy. May Almighty save us.
@be5820
8 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln memherachin. ❤❤❤ Egziabhere yetebekot
@addiszebre5049
8 ай бұрын
❤❤❤
@ertmastawosha552
8 ай бұрын
more continue :-
@mekonentefera7849
8 ай бұрын
ለትምህርቱ ቃለህወት ያሰማልን። ለነገር ግን አንድ ነገር ማስተዋል ያለብን ነገር ይህ መንፈስ የተደበቀ ያጋንት መንፈስ ነው። ድፍረት ኖሮዎት አጋንት ነው ብለው ቢያስተምሩ መልካም ነው መምህር። ዝም ብለው ዳርዳር አይበሉ እባከዎን
@yemethio6961
8 ай бұрын
ወዲያ ሁሉን በሱ አሳበን እንዘልቀዋለን?
@እቢ
8 ай бұрын
@@yemethio6961😂😂እዉነት ነዉ ሁሌ ማሳበብ
@እቢ
8 ай бұрын
አጋንት ሳይሆን ወንዱ ሴት ማጣቱ ሴታ ወንድ ማጣታ ነዉ በገዘብ እራስን ካልተቸለ ማግባት አይቻል 😂😂😂
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
8 ай бұрын
የእራሳችን ድክመት እንጅ አዳች ነገር ይሱ ሊያሳስት አይችልም ዋናው ሰው እግዚአብሔር ከፈራ ምንም ነገር አያሳስተውም
@OrthodoxyViwe
8 ай бұрын
ከዚ ኣስተሳሰብ መቼ ነው የምትላቀቁት!!?
@مرحبامرحبا-د8ظ8ب
8 ай бұрын
,ኢቦላው..ተደርሶበታን..በወዶቹብቻ..አይደለም..በሤቶቹም..አለ..በተለይ..የሐፍታም..ልጆቺ..የነፍስ..አባቶቺ..ይህንጉዳይ..ስለጠና..ሊሠጣቸው..ይገባን..ዚክር..ዘክሮለምድሣይሆን..የደረሡልጆቺን..መምከር..አለባቸው
@BettyTsega
6 ай бұрын
gebra awnane yefesema sew teklil madreg aychelm aydel niseha bigebam
@haq-rv3pn
3 ай бұрын
የሚበላ እና የሚጠጣ ያራል የስሜቱን እሳት ያበርዳል አንተም አንቺም በልባችሁ ተደብቃችሁ አብርዳችኃል አስመሳይ
@eldanasview6926
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ።
Пікірлер: 46