አያ የቁርዓን እና የዲን ትምህርት ማዕከል ኢስላማዊ ስነምግባርን መርሁ በማድረግ የቂርዓት፣ የተርቢያ እና የቋንቋ ትምህርትን በተዋቀረ መልኩ ብቃት ባላቸው ኡስታዞች ለህፃናት፣ ለአዋቂዎች እና ለወላጆች በማሰናዳት ልዩ የክረምት ፕሮግራም አዘጋጅቶሎታል:: ልጅዎ በእረፍት ጊዜያቸው ዲናዊ እዉቀቶችን የሚቀስሙበትን አጋጣሚ እነሆ ብለናል።
በተጨማሪም ቤት ለቤት የቂርዓት አገልግሎት እንሰጣለን።
ባሉን ዉስን ቦታዎች ለመመዝገብ
በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::
ለተጨማሪ መረጃ፡ በt.me/ayahquran... ያናግሩን።
አልያም ቤተል አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ 3ኛ ህንፃ ላይ በአካል ያገኙናል።
.ኦንላይን ቂራዐትን ለመቀላቀል👇 chat.whatsapp....
•ኦንላይን ቋንቋን ለመቀላቀል 👇chat.whatsapp....
•ለልጆች እና ወላጆች ተርቢያ👉t.me/Ayahterbiya
ለማንኛዉም መረጃ በ 0903525352/ 0911278182 ይደዉሉልን::
Негізгі бет "ሙስሊም በመሆኔ ብቻ እንዲህ ሆንኩ ... "|| ክፍል -2
Пікірлер: 114