KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አንችሆዬ ቅኝት
Күн бұрын
አንችሆዬ ቅኝት
Рет қаралды
8,959
Dawit Masinko
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 32
@dagnachewbayou7105
3 жыл бұрын
Excellent job.... amazing talent. በጣም ትችላለህ
@DawitMasinko
3 жыл бұрын
አመሰግናለው ዳኝዬ
@eskistaenawashint8371
3 жыл бұрын
ዋው ዋው በብዙ እንጠብቃለን በርታ ዴቫ ወንድሜ
@techilogetahun2840
3 жыл бұрын
አቦ ምችት ይበልክ። በጣም ነው የተመቸኝ።
@biniyamfekadu4993
Жыл бұрын
Egziabher yestelen!
@milkiassamsom7304
3 жыл бұрын
ዴቮ በጣም እናመሰግናለን እኔም አንተን እየተከተልኩ ደህና የሆነ ደረጃላይ ደርሻለው ግን መዲናና ዘልውሰኛ ምንድነው? ልዩነቱስ ምንድነው?
@DawitMasinko
3 жыл бұрын
ትዝታ ቅኝት ነው ዘለሰኛ እና መዲና ሁለቱም ኣዛዜማቸው ይለያያል ነገርግን ባችሆየም ቅኝት አለ
@unknownname8583
3 жыл бұрын
@@DawitMasinko Dave enwodhalen, መድናና ዘለሰኛውን ለያይተህ አሳየን። ደግሞ አትጥፋብን ቶሎ ቶሎ ብቅ ብቅ በልልን ቢያንስ በየሳምቱ አንድ ጊዜ
@gedefawtadele534
2 жыл бұрын
Dave endet neh, eski kes eyalk be tutor melku sraln, betam new emadenkh, egziabhier yibarkh. Masinko, krar, begena hulum alugn, fkrum alegn gnasinqo kebedegn
@getfre
2 ай бұрын
This is absolutely great 👍 👌
@esayasbamlak9991
3 жыл бұрын
Deva Enameseginalen bro
@דודארמיאס-ד9ר
3 жыл бұрын
ደዊትየ ሰላም። እኔ ማሲንቆ ለመልመድ ተግባር አልባ 52 እድሜ አሳልፌ ሳልለምድ ላረጅ ነው ወይ በማለት ከ2 ዓመት በፊት በአስተማሪ በመታገዝ መማር ጀምሬ ዛሬ የሆነ መጠነኛ ነገር መጫዎት ጀምሬአለሁ። አንቺሆዬ ቅኝት ግን እጅግ በጣም ከበደኝ። ዳዊትየ ምን ትመክረኛለህ? ደጀን ኤልያስ እባላለሁ
@DawitMasinko
3 жыл бұрын
ደጀኔ በጣም አመሰግናለው ስለጠየከኝ ለዛነው የጣቴን አቀማመጥ የማሳየው በደንብ ተከታተለው የጣቴን አቀማመጥ
@דודארמיאס-ד9ר
3 жыл бұрын
@@DawitMasinko ዳዊትየ አንተ በማሲንቆ ችሎታህ እኮ ዛሬ በእድሜ ክልልህ ካሉት ባለችሎታ ወጣቶች በላይ ብቻ ሳይሆ አሉ ከሚባሉት የማሲንቆ ተጫዋቾች በላይም ነህ። የማሲንቆህ ቅላጼ እኮ ከምንም በላይ ነው ልብ ሽውውውውው አድርጎ የሚማርከው። ከልብ ጥብቅ አድናቂህ ደጀን ኤልያስ
@unknownname8583
3 жыл бұрын
@@DawitMasinko አትጥፋብን ቶሎቶሎ ብቅ ብቅ በልልን
@unknownname8583
3 жыл бұрын
አልፋ የሙዚቃ ማሰልጠኛ አለልህ። አዲስ አበባ ሜክሲኮ ኬኬር ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ 233
@teferitesfaye950
3 жыл бұрын
Betam tichilalh setastemir erasu best thank you
@DawitMasinko
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ተፈሪዬ
@unknownname8583
3 жыл бұрын
ተው ግን ዴቭዬ አትጥፋ እየናፈከን ነው?? ተው ተው
@DawitMasinko
3 жыл бұрын
እሺ አልጠፋም
@unknownname8583
3 жыл бұрын
እባክህ የፌስቡክ አድራሻህን ለጥፍልን
@Addistoday
2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏❤
@samuelyebirtielij8104
3 жыл бұрын
ዴቭ ለጀማሪ ተማሪዎችህ የየቅኝቱን ዜማ አጨዋወቶች በቁጥር ብትነግረን ቁጥሩን መሸምደድ ድምፆችን ከመለየት እጅግ ይቀለናል በቁጥሮች እጃችን እንዲለማመድ ብታደርገን ተተኪ ማፍራት ትችላለህ የኔ የግል ሀሳብ ነው ። እጅግ አመሰግናለሁ
@DNMikyasDergu
4 ай бұрын
እስኪ ከቻልክ እባክህ የቅኝት እስከሎቺን ቁጥር ልቀቅልን.
@aklilubekele9571
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@tesemamoges
3 жыл бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@yosefmoges7990
Жыл бұрын
Tnx wedme
@YohanisMehari-zr1im
Жыл бұрын
ሰላም ወንድም ያንተን ስራዎች ካየሁ ቆየሁ በጣምም አግዞኛል አሁን ከቪድዮ ጋር መጫወት ጀምሪያለሁ አመሰግናለሁ ! አዲስ ብትሰራልን ?
@DawitMasinko
Жыл бұрын
እሺ ጆን አዳዲስ ሰራ እለቃለሁ በርታልኝ
@YohanisMehari-zr1im
Жыл бұрын
እሺ ዴቮ እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏
@targettube4968
3 жыл бұрын
Thank you Dave
Пікірлер: 32