ክፍል 1: እግዚአብሔርን ማወቅ፣ የዘላለም ሕይወት
አስተማሪ፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን፤ Golden Oil Ministries
ሐምሌ 19 እስክ 22 ፥ 2012 ዓ. ም. እ.አ.አ.
Part 1: Knowing God, Eternal Life
Teacher: Evangelist Yared Tilahun, Golden Oil Ministries
July 19 - 22, 2012
ይህ ተከታታይ ትምህርት በአማኑኤል ሞንትሪያል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በተዘጋጀው ኮንፈረንስ ላይ ተጋባዥ አስተማሪ የነበረው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ያስተማረውን ጠለቅ ያለ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርት ያቀርብላችኋል። በዚህ ውስጥ ስለ መንፈስ ቅዱስ፣ ስለ ዘላለማዊ ሕይወት፣ ስለ እውነተኛው ተስፋ፣ ስለ የክርስቶስ አካልና እና ሌሎችም አንኳር ትምህርቶች ሰፋ ያለ ትንታኔ ቀርቧል።
Ammanuel Montreal Evangelical Church
Негізгі бет አንድ መንፈስ፣ አንድ ተስፋ፣ አንድ አካል ክፍል 1
Пікірлер: 45