KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
እንድትሞት
3 жыл бұрын
እንድትሞት
Рет қаралды
6,676
Hayat &Yimam Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 163
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልን ውድን የተከበራችሁ ብርቅየ የቻናላችን ቤተሰቦች ለምሰጡን አስተያየት ላይክ ሸር ለምታረጉ ከልብ እናመሰግናለን ቪደወውን እሰከ መጨረሻ ሳታዩ አትጣፉkzitem.info/news/bejne/1o2v0IVsm3t_rYI
@h.8225
3 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው ወዲም አተ ተምሳሊትነህ በዛሬ ሰአት ያተ አይነት ሰው መገኝቱ ?? ገን ጀዛክ አላህ ኸይራ እሷም ሂዳያ ይስጣት
@tamraabi1751
3 жыл бұрын
ሁሉም ወንዲ እንዳተ ቢሆን ሱበሃን አላህ አላህ ይጨምርልህ
@tubeyimamwollo2068
3 жыл бұрын
ትግስትህ ይደነቃል ላይክ አድርጉኝ የትግስቱ አድናቂ
@seidtoybatube9046
3 жыл бұрын
አላህ ከዚህ ቡሀላ መልካም ነገር ይወፍቅህ
@elaftuyobyz5717
3 жыл бұрын
አቦ ጉበዝ ነህ ማሻአላህ ግን ታረቃት እሷ ሺጧን ተፈታተናት እሷም አዛዘነችኝ ሻጧን እኮ ነው ያጋደማት
@user-xh8km3fj8v
3 жыл бұрын
በትክክል
@user-xl3vk7ph2k
3 жыл бұрын
ማሽአላህ ተግሥተኛው ወድም እህት ግን ገንዘቡን መልሽለት አተም እቀዋን ላክላትና ትክክለኛ አፉታን ተባባሉ እሦም ወደ ፈጣሪዎ ትማፀን ባይ ነኝ
@user-pl7ty9jt9i
3 жыл бұрын
መልካም ወንድም ነህ ትግስትህ ሳላደንቅ አላልፍም አይዞን በርታ እራስክን ጠብቅ ማንም ከአይን ሊርቅ ይችላል ግን ከህሊና ማንለጥ አይቻልም የህሊና ሰላም ታጋኛለህ አንተ እሷም ህሊነዋ ሲወቅሳት ይኖራል ሰው የዘራውን ያጭዳል ማን በማንም ስራ አይጠየቅ ፈራጅ ፈጣሪ ነው
@user-np8oj4gu6d
3 жыл бұрын
ይማምየ. በጣም. ትግስተኛ ነህ. አድንቄሀለሁ. አላህ. ይጨምርልህ. ወድሜዋ. አላህ. ሜዳህንበኸይር. ይክፈልህ. ያሁኑን ትዳርህንያማርየሰመርያርግልህ።ወላሂጀግናነህ።ትግስትያለውሰውጀግናነው የኔወድም አላህ ከፍያርግህ💕
@user-ht8hz7lb4b
3 жыл бұрын
ያአላህ የአስረኛ ክፍል ኖት ይመስላል የጻፍከው አንድ ደብተር እስኪሞላ ብርቱ ነህ ማስታዋልህን ሳላደቅ አላልፍም ብርታቱን ይስጥህ
@user-fz1ig4en9k
3 жыл бұрын
ያርብ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@user-vg1gk3ur6s
3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝነህ ሳላደቅህ አላልፉም
@user-qh6ko3gb2v
3 жыл бұрын
ያተ ታሪክ. ልብ ላለው. ቡዙ ትምርህት አለው. ሲጀመር. እህትም ትሁን ሚስት. ትገደል ነበር. ግን አተ አላህ ይውደድህ. ሶብርህ ትግስትህ. ግን የኔወድም. ተግዲይ ቡሀላ በዚህ ዙሪያ. ጥያቄ ለጠየቀህ ሰው. መልስ. አትስጥ. ለምን. በጣም ቡዙ ቡዙ. ቢድወ ሰርተህበታል. እና ለሚጠይቅህም. መልሰሀል. አትድከምላቸው. ያለፍ ታሪክ. አምሳግዜ እያነሱ. ቅጭላትክን. አያሳምሙህ. ሲቀጥል አድናቂህ ነኚ
@hikmaabdutube4333
3 жыл бұрын
በረታ ወንድሜ በጣም የምትደነቅ ሰው ነህ ምክንናቱም ገና ከትና ጋር አወራሺ ተብሎ የሚገሉ እህይወት የሚያጠፉ ወንድሞች አሉ አላህ ይጨምረልህ እዚህ ጋር ትምህረት ሰጭ ነው በሰዴት ላይ ወንዱም ባለትዳር ሴት ለዛውም የጓደኛው ሚሰት ህሊና ቢሰ ሆኖ እንጅ ሴቱም ልባችው ምን እንደሚያሰብ አላቅም
@user-nb7fq2dr3g
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አንተ በጣም ጎበዝና አሥተዋይ ነህ የሶብርህን ምንዳ አላህ ይከፍልሀል እኔ በጣም ተገርሜለሁ ከሷ ሥራ ያንተ ትግሥት
@sikosilo5311
3 жыл бұрын
አላህ ይጨምረልህ ወድሜ ትግሰትን በጣም ወድጀልሀለሁ
@bintmohamed4323
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጥዶቹ በርቱ የሂወትን ዉጣዉረድ በትግስት እንደሚታለፍ በታሪክህ ተምሬአለሁ
@user-sd3ms6ts2q
3 жыл бұрын
ጎበዝ 👍👍💪💪💪☝☝😢😢
@tube9602
3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ እውነት አንድ ቀን በሾይጦን ውስወስ ተሸንፈህ እርምጃ ወስደህ በነበር እስከ ሂወትህ መጨረሻ በጸጸት አለጋ ስትገረፍ ትኖር ነበር ያችን ክፉ ቀን በትግስት በማሳለፍህ ይሄው አሁን ብዙወችን የሚያስተምር ታሪክ እያወራህ ነው አሁንም በርታ ልብ ላለው አስተማሪ ታሪክ ነው እውነት እሆነ ሚድያ ይሄን የሚመስል ታሪክ ሰምቸ አውቃለሁ ሴት ናት ያወራችውም አንተም ስለነገርከን እናመሰግናለን ዝም ብትል የት እንስማው ነበር
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ አመሰግናለሁ
@user-vm1px8mi8f
3 жыл бұрын
ማሸአላህ ወላሂ በጣም ታጋሺ ነህ እኔ ባሌ ተፈታኝ ብሀላ የገዛ ጎረቤቱ የገዛ ዘመዱ ሙጩጩ አለ??? እኔ ግን ወላሂ እንካን ፉት ላሳየዉ ቀርቶ አላናግረዉም ነበር አገር ቤትም እዝህም ይጨቀጪቀኝ ነበር ። አሁን ግን አለሀምዱሊላሂ በጣም ደስ የሚል ትዳር አላህ ሰጢቶኝ እየኖረኩኝ ነው አለሀምዱሊላሂ
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
አላህ እሥከመጨረሻው ያሳምረልሽ
@user-vm1px8mi8f
3 жыл бұрын
@@hayatyimamtube9596 አሚን
@kubirakubira3939
3 жыл бұрын
ወይ ያገሬልጂ ጀግናነህ በጣም
@user-ni7lf5sf9q
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድሜ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ወላሂ አላህ ይጨምርልህ እሷንም አላህ ልቦና ይስጣት ኡፍፍፍ
@jej6404
3 жыл бұрын
የምሬንነው፣አንተአስተዋይናጎበዝልጅነህ።አላህይጠብቅህ
@user-gv7vd7by2j
3 жыл бұрын
ወይ የፃፍከው የሂወት ደብተር የአላህ ልብ ይነካል ወላሒ ሳላነበው ገና ብዛቱን ሳየው የኣላህ አጃኢብነው
@user-ie1uc3gz2p
3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ይማምየ ሶብርህን ወደድኩት አላህ ይቅር ይበላት ወላሂ ከባድ ነው ኡፍፍ
@user-xr3fr1jz8j
3 жыл бұрын
አላህ ይጨምረልህ ወንድማችን ይማም ከሰማሁህ ጀምሬ ገረሞኝ አያበቃ አለ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጉድ ስሰማ አ
@hayatwollotube397
3 жыл бұрын
በረካ ደምሪኝ
@user-xr3fr1jz8j
3 жыл бұрын
@@hayatwollotube397 ኢንሻ አሏህ
@fatumasied4011
3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ. ወንድሜ
@user-zk8uz6do5m
3 жыл бұрын
እኔምነን
@user-nb7fq2dr3g
3 жыл бұрын
እኔም በጣም ሲገርመኝ ቆይቷል ከሠማሁ ጀምሬ
@ekrmenageyersulenafaqi7458
3 жыл бұрын
ماساء الله ماساء الله በጣምትግሥተኛነህበረታወዲምአላህይጨምረልህ
@user-bh2jj6cq7w
3 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወድም እኔ ያየሁህ የህይወት ታሪክህን ስታወራ ነዉ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ። ደሞ ሰብስክራይብ አርጌሀለሁ
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ramadantube
3 жыл бұрын
ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ብሮ መስሎችህን ያብዛልን
@user-ho9hu7fv9l
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የመከነሠላም ያገሬልጅ ነህ ማለት ነው
@user-ck5cx7bs3d
3 жыл бұрын
ማሻአላትግስትህ።ዴስይላል
@user-op6bb3tz8u
3 жыл бұрын
ማሻላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ግን አሁን አብራህ ያለችው አድስ ሜስት ናት
@jamilasid467
3 жыл бұрын
wa wr wb መሻ አላህ አዲናቂህ ነኝ አላህ ይጨምርልህ ኢንሸ አላህ ትልቅ ደርጃ ትደርሳለህ ትዳርህ ፈጣሪ ያፀናልህ ወንዲሜ ደምክር ግን ከአሁን በሗላ ሰለዚህ ነገር ባታነሳ ደሰይለኛል ምክንያቱም ሰውዳርዳዱ ነውና ለአሁን ሂወትህ ትንሸ ይከብዳልብየ ሰላሠብኩ ነው በርግጥ ለአዳመጠው ትምህርት ነው የመሠለኝን ነው ከአጠፋሁ ይቅርታ
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
ኑርልኝ ወንድሜ አመሠግናለሁ
@alemneshetube6788
3 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ሰው ነክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-wl7qz4pw3h
3 жыл бұрын
አስተዋይ ወንድም
@user-ni3nw4no5n
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ትግስትህን ወደድኩት ማሻአላህ እንዳተአይነቱንወንድምያብዛልን 👍
@fafitube7536
3 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ትግስተኛ ነህ አላህ ይጨምርልክ ወላሂ በጣም ነው ያለቀስሁት ከሚስትህ ጋር ያለውን ግጭት ትግስትህን ቀጥልበት መገፋት ጡሩነው አብራህ ካለችው ጋር ዘላቂ ፍቅር ያድርግላችሁ ወልዳችሁ ሳሙ ሲቀጥል ስብስክራይብ አድርጉኝ ሀላችሁም የይማምና ሀያት ቤተስቦች
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
አህቴ ሰላምሽይብዛልኝ
@selefiatube1960
3 жыл бұрын
ማሻላህ በጣም ነው የደነኩህ በታጋሽነትህ እና ባስተሳሰብህ አይዞህ አላህም ምንጊዜም ከታጋሾች እነ ከጥሮውቹጋነው
@user-ym4sg6zg3w
3 жыл бұрын
ምን ብየ ልግለፅሕ ወንድም ለወደፊት ሕልምሕ አላሕ ያሣካልሕ ሦብረኛ ወንድማችንንእንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@user-ws3gx3us6j
3 жыл бұрын
ማሻአላህ እግስትህ ደስሲል ለሴት ልጅ ያለህ ክብር
@fatumaali8467
3 жыл бұрын
ተራ ግስት። የሞላህ። ጀግናነህ እዳተያሉትን። ያብዛልን። ለሰይጣን አለመጋፈጥህ። ገለሀት። ደስ። ይላል እሳን። አልሰማለውምጂ። ጉዳቷን። ጥቅሟንም
@user-sk2zz8wq5u
3 жыл бұрын
አይዛህ
@sgxwdgfsu9815
3 жыл бұрын
አላህይጨምርልህ በጣም ጀግና ነህ አስተዋይ
@user-cc6bi7ky1b
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-ty6zx8nt5z
3 жыл бұрын
ያረቢ እውነት ነውዴ እኔ ፕራንክ መስሎኝ እየጀመርኩ ነበር የምተወወ ወላሂ አደነኩህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-gv7vd7by2j
3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ መልካም ሠው ሀዩ ናፍቃናለይ አብራችሁ ጎራ በሉ
@ekrmenageyersulenafaqi7458
3 жыл бұрын
ያገሬ ልጂ እኔም የቦረና መሠላምልጂነኝ ወላሂ ማሻአላህ
@user-vw8bq2zf4j
3 жыл бұрын
አተ መልካም ሰው ነህ ይማም አላህ ይጠብቅህ ባለህበት
@addf9067
3 жыл бұрын
ማሻአላህአለይክ አደቅሀለሁ አላህአዳተያለዉን ያብዛልንአጂብነዉ
@sofiaahmed2710
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አብሽር ሁሉም ለበጎ ነው
@user-Sadi
3 жыл бұрын
አላህይጨምርልክ በርታ
@warqineshmabratu7655
3 жыл бұрын
እስካሁንኮ አላመኩም እኔ ፕራክ ነው የመሰለኝ
@MeramAhmedAhmed
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይጨምርልክ ትግስተኛ ነክ
@zahara122w8
3 жыл бұрын
የምር ስሰማህ እንድህ አይነት አስተዋይ እራሱን ከሸይጧን ውስወሳ ነብስያውን የሚሸንፍ ሰው ይኖራል ብሎ መገመት የሚገብድበት ዘመላይ እየኖርን ያንተን መሣይ ጀግና አስተዋይ ምን ልበልህ ቃላት ያጥረኛል ብቻ አላህ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ መልካም ሰው ነህ ያለፈው አልፏል ሂወት ትቀጥላለች ያማረ የተባረከ ሂወትን ይወፍቅህ እዱኒያ ወል አኸራ አላህ ይጠብቅህ አንተ ይህ ሁሉ በደል ደርሶብህ አይባቸውን አወጣህ አይባልም የሰውን አይብ የደበቃ አላሁ ሱበሀናው ተአላ የሱንም አይብ የውመል ቂያማ ይደብቅለታል ተብሏል እና ያንተንም ከሚደብቅላቸው ያድርግልህ እረበና 👍
@hayatwollotube4154
3 жыл бұрын
ጀግና.......!!!!!!
@user-cc6bi7ky1b
3 жыл бұрын
ለሴቶችም ለወንዶችም እምለው ነገር ቢኖር ኢጃዛ ቤት ለምን ካጎትሽ ልጅ ጋር አይሆንም ( ለምን ያጎትህ ልጅ አትሆንም) አንድ ላይ አትቀመጡ በመሀል ሸይጧንም ነፍስ ያም ይገፍፍና ይሆታችን ንን እናበላሻለን
@rukiyatube4308
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-ry8ro7cx9p
3 жыл бұрын
ወአለይኩምሠላምወድማችን አላህእኮእድብሎልአድሰዉየሠዉንወጀልተሸፈነየሱወጀልይሸፈንለታልብሎልእናአተነገሞትአለብህእሶምትሞታለችሴትንልጂማስከፈትጡሩአይደለምተራሴይቅረብለህመያዝነበረብህእሶምጥፈትአለባትየለባትምአልልምግንላላህብለህመተዉነበረብህአለይካንዝብለህመፈታትነበረብህአትሆነኝምታልክሠዉሆኖየማይሳሳትየለምእኛሴቶችትንባልትንሽነገረያስከፈናልየምንደሳዉምበትንሽነዉግንለአላህብለህመተዉነበረብህበሚደያለምንትናገራለህእሶንየሚያቃትብዙይኖራልለማንኛዉምስለተናገረኩይቅረታረመዳንነዉመጭዉዉዉዉዉ
@lubabayoutube5663
3 жыл бұрын
እፍፍ ይሄ ነገር የዛሬ አመት በኛ ቤተሰብ ተከስቶል ልብ ያደማል ባል ያለው ሳኡድ ነው እሷ ሌላሃገር ነበር የምትኖረው አትግቢ አብረን እገባለን እያለ እቢብላው ገብታ የዛሬ 3ወር ሆናት ተወለደች በሱ ኒኮ በጣም ተነዶ ነበር ያኢላሂ በበረሃ አሁን እሱን ሾርጣ ይዞት እስር ቤት ነው ድአ አርጉለት ውዶቸ በጣም ያሳዝናል ብዙ አሉ በባሎቻቸው የሚማርጡ አላህ ይጠብቀን ያኢላሂ
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
አብዛኛው እኛ ወንዶች ሴቶችን የምንበድል ይመስላል በስደት ያማል
@lubabayoutube5663
3 жыл бұрын
@@hayatyimamtube9596 በጣም አሁን ሃገር ሲገባ ምን እደሚፈጠር አላውቅም ጨቆናል ምክናየቱም ወድምህ ነው ብለዋለች ልታጋድላቸው እሧማ መቸም የልቦን ሰርታ ሂዲለች
@SaraSara-rd8ol
3 жыл бұрын
@@lubabayoutube5663 ufff Edimawa yiter
@user-qn1hu4vv7b
2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ አንዳንዶች ልጃችውን ይክዳሉ
@user-wl8by2en7u
3 жыл бұрын
አህለን ምርጥ ሰው ነህ ወላ
@loveshort8070
3 жыл бұрын
አይይይ እግን በጣም አሥዘከኝ ያን የመሠለ ፋቅረ በከቱ ቀረ አንፈታሀት ወይ?
@medina2000
3 жыл бұрын
ወላሂ እኔ በጣም በጣም ነዉ እማደቂህ
@user-ne7ev3ch1k
3 жыл бұрын
ወንዲሜ ከምር በጣም አሰታዋይ ነህ
@sadagatham9724
3 жыл бұрын
እንደተ ያሉትን ወድሞች ያብዝልን
@meymunaebrahimahmed2685
3 жыл бұрын
ጭራሽ ከመካነ ሰላም ? የወንዶች ሁሉ አርያ ነህ ትግልህን በድል ያጠናቀክ ጀግና 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kadijakadija3784
3 жыл бұрын
መሻላ ትግስት አላህ ይጨምርልህ
@user-me8dp5et4b
3 жыл бұрын
ለቤህ አዲስ ነኝ ወንድሜ አይዞህ በጣም ጎበዝ ነህ በጣም ባንተ ቦታ ብሆን ኦ አልችልም አይዞህ መጨረሻህን እግዚአብሄር ያሳምርልህ 🤔🤔❤❤
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
አሚን እህቴ ሰላምሽይብዛልኝ
@user-me8dp5et4b
3 жыл бұрын
@@hayatyimamtube9596 amen🙏❤
@HayatHayat-fp7ue
3 жыл бұрын
አይዞህ
@user-fj4hj7cp1n
3 жыл бұрын
ማሻላህበርቱ
@user-pt1el6zu8w
3 жыл бұрын
መሻ አላህ አርቆ አሳቢ ልጅ ነህ
@stinaseid8380
3 жыл бұрын
yarbii aallah yixebeqen absher wadme hiwot yiqexlal
@halemayoutube8589
3 жыл бұрын
ጉበዝ
@user-qt9us8qo3v
3 жыл бұрын
تحية طيبة من كل قلبي ليكم وادعو الله ربي لكم بل توفيق والنجاح في قناتكم يارب العالمين
@ethiopiamymotherlove7455
3 жыл бұрын
امين يارب 🌺
@susubintmussa7017
3 жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ነገር ነው አሰተግፊሩላህ ወላሂ የባሌ ጓደኛ ቢጠይቀኝ እንኳን እሽ ማለት ወላሂ አይኑን ማየት አልፈልግም እንደት ሴት ባል እያላት ከባሏ ላይ ይህ ስራ ይሰራል ቱ
@user-oy6jg4bq8e
3 жыл бұрын
ማሻአላህ አኹና ኢነላሀመአሳብሪን ፡ግንአሁንምተቀጥቅጣመገደልአለባት፡
@hahhha-kd8bx
3 жыл бұрын
ብዙ. አስተማሪነውበርታ
@user-on6mn9uh7c
3 жыл бұрын
yene wendim min endemlh alawqim lene king of king neh sobirin alemadineq aychalm allah yiwefiqh yeteshalewn yistih gin enem mekene selam negni des blognal slawekuh
@hameedali1864
3 жыл бұрын
ጀግናነህ፡
@user-se6dy9zm2q
3 жыл бұрын
ቋይ ግን ሀያት "ብዙ ወርቅ አሊ ነሽዴ የመካነሰላም ልጅ የምር መልክሽ ተመሳሰለብኝ ካያችሁት መልሱልኝ. ትእግስት ህን ማሻ አላህ
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
ተመሳሳይነው እህት አደለም
@user-ue6pr4bj1j
3 жыл бұрын
እህልን ይማም ከባድ ጊዚ ነበር ያህል አለፍ አብሽር ሀቢቢ
@tibaathubia7054
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@marymtube9213
3 жыл бұрын
🙋
@ashusofiyoutube704
3 жыл бұрын
አህለን ጥንዶች
@mistiava6288
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ameenaahmad699
3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@yeemanenattube
3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ እንሁን
@Tube-wd2oy
3 жыл бұрын
መሽአላህትግስተኛነህወድም
@user-be7pz3tr9u
3 жыл бұрын
ጀግና ብርታ። ታሪክህ የምር። ልብይነካል ለቤትህ አድስነኝ
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
ሠሌምሽብዝት ይበልልኝ
@ekrmenageyersulenafaqi7458
3 жыл бұрын
Walikume selamewrahumtulahuwberkatu welicome
@user-fr8qb9ij4w
3 жыл бұрын
ወላሂ የጀግና ጀግና ነህ አላህ ይጨምርልህ ተከሀድዎችም አላህ ይሠዉረን እሷን ለአላህ ብለህ ይቅር በላት ገዘብ ይመጣል ይሄዳል
@user-vh4dh7do2r
3 жыл бұрын
አተ ወጠጤ ቃል ቀቀቀቀቀ
@hahhha-kd8bx
3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም. ሰላም. ወላሂይማም. ሳላደንቅህ. አላልፍም. ያገሪልጅ. ግን. ለልክስክስ. ወንዶች. ምንትመክራለህ
@mdahmad2253
3 жыл бұрын
እውንት ነው
@user-kh9zk8mc8i
3 жыл бұрын
ወላሂ ነዉ የምልህ ምርጥ ጭንቅላት አለህ ጎበዝ ነህ
@user-vs3jz9lt3z
3 жыл бұрын
*ወድሜ ትግስትህን ሳላደቅ አላልፈል ግን ዪቱብ ላይ ወተህ መናገረህ የሶን አንገት ማስደፋት ነው እሱ በሠራችው ቅጣቱን ከአላህ ትጠብቅ ተውባ ታደረግችም አላህ ማሀሪ ነው ይምራታል ይሄን ነገረ ግን እዝህ ላይ ይበቃል መልስህ ስለዝህ ወሬ በዩቱብም ይሁን በሌላ ቦታ አታውራ የትግስትህ ፈሬ የሚፈራው በዝምታ ና በመቻል ነው ሁሉንም ነገረ ለአላህ ስተህ ተወው አላህ የተሻለ ይሠጥሀል*
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
እህቴ ያለፍው ታሪክ የትናንት ነው ዛሬ ደም ያሁሉ ፈተና አልፎ ደስታ ሁኖል ሁላችንም ችግር ሚገጥመን በትግስት ማሳለፍ አለብን ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ህይወት ይቀጥላል🙏🙏
@user-sc6qp8ck9g
3 жыл бұрын
ትጊስተኝነህ
@ethiopiamymotherlove7455
3 жыл бұрын
احي. የኔው ጥያቄ መልስ አልሰጠኸኝም
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
የትላይ
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
በዚህ ፃፊው ማሌሽ
@ethiopiamymotherlove7455
3 жыл бұрын
@@hayatyimamtube9596 ከሀዩቲ ነው ወይስ ?ይሄ ነገር የተፈፀመው ለማንኛውም ተውው ችግር የለም ከሀያት ከሆነ በጣም አዝናለሁ
@user-qx7sc4hu8b
3 жыл бұрын
ሲለ ዉነተኞ ታሪክ ነዉደ 🤔
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
አወ
@user-qx7sc4hu8b
3 жыл бұрын
@@hayatyimamtube9596 አላህ ትግስቱን ይስጥህ ወድም ከዛ አሁን የትናት ልጅቱ
@user-go1ye7tc5l
3 жыл бұрын
በቅንነትምደምሩኝ
@user-go1ye7tc5l
3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ሰሉአለነብይና ሀቢቢና ሙሀመድ
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
ዋሊኩምሰላም ወአሊይወሰላቱወሰላም
@hayatyimamtube9596
3 жыл бұрын
ሰ አ ወ
@seadamohammed5477
3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተግስትህን ሳላድንቀው አላልፍም ወንድም ጎበዝ ነህ ከሰማሁት ታረክ አንፃር
@user-kh9zk8mc8i
3 жыл бұрын
አላህ ከታጋሾች ያድርገን
@fbd1446
Жыл бұрын
ይኸታሪክ የመቸነው ግንንንአልገባኚም
Пікірлер: 163