KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#እንዳትሸወዱ
Күн бұрын
#እንዳትሸወዱ
Рет қаралды
409
የበረሀዋ ርግብ yeberehawa Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 33
@zeharatube2
2 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን በርች ግን ሽኤን አትጥለቢ ዝብሎ ነው ገንዘብሽን ያዢ ውዴ ጠንክሪ❤❤
@Ekram475
2 ай бұрын
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረከቱ አህለን ውዴ እኳን ደህናመጣሽ በርችልኝ አላህ ወቶ ከቅት ይጠብቀን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tube-tq5uy
2 ай бұрын
ሰላም ሰሰላም እህቴ እንኮን ደህና መጣሸ ስለመጣሸ እንኮን ደህና መጣሸ አለው እህቴ ያልሹ ነገር በጣምጥሩነው ለምን ብትይ ችግር እንዳይፈጥር ለጥንቂቃ ማለት ነው ❤❤❤❤
@maryetube14585
2 ай бұрын
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አሪፍነው
@betitube7252
2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ እቃወች ጠልበሻል በርች በያለንበት ከድንገተኛ አደጋ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@hamdiTube-ep9ul
2 ай бұрын
አሚንን 🌺🌹💐
@akramgader5467
2 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው በርቺ❤🎉🎉🎉❤
@maryammm6399
3 ай бұрын
ማሻላህ ዋዉነዉ ልክ ነሽ ማሳየት አይከፋም
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
28 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ተወከል አለላህ ብለን እንጅ እነሱኮ አይደለም በሀቅ የጠለብነውን ይቅርና የማንፈልገውን ፈንጅም ይልኩልናል አያፍሩም ሲጀመር ኮተት አትግዙ ወርቅ ግዙ ብትሸጡት የሚያዋጣ
@AynalemTesfaye-df3io
2 ай бұрын
በጣም አሪፍፍፍ እቃወች ናቸው በእውነት እኔም ጠልቢያለሁ ቶም ከሚለው ላይ ጥሩ ናቸው ቅናሽም አለው❤❤❤❤
@hamdiTube-ep9ul
2 ай бұрын
አው ውዷየ ጥሩ እቃዎች ናቸው
@Eilahamtube117
28 күн бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጥሩ ነዉ እኔም ኢንሻ አሏህ ወደ ኢትዮ መሄጃዬ ሲቃረብ እጠልባለሁ ብየ አስቢያለሁ ቪድዮሽን ድጋሜ ነዉ ያየሁት ሀሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ
@Ahlamሀሉሚቲዩብ
28 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ በነገራችን ላይ መጥለብ አልወድም
@fatumaahmedseid
2 ай бұрын
አሰለማሊኩም ወሪህመቱላ ወበረካትሁ አህለን አህቴ አሪፍ ነዉ ለቤትሽ አድስ ነኝ ዘይሪኝ
@hamdiTube-ep9ul
2 ай бұрын
@@fatumaahmedseid ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ እሽ ውዷ
@emamah4239
2 ай бұрын
የበረሀዋ እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያሥተማርሽን እሽ እኖጠነቀቃለን እናሣያለን ።
@buzetube1356
Ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ዋውውውው አሪፍ ቆይታ ነበረን እኔ በርግጥ ኦላይን ጠልቤ አላቅም በርቺ
@EmanWondifer
28 күн бұрын
Aselamaleykum werahmetulahi weberekathu
@magnificentlife237
Ай бұрын
አህለንፊክ የኔውድእህት ውካን መጣሽልኝ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@SusuTube-hh9ns
3 ай бұрын
ማሻአላህ ሀገር ልገቢነዉደ ነሳ ነሳ አልሽሳ ክክክክ
@hamdiTube-ep9ul
3 ай бұрын
ነይ እንሂድ ሡ❤
@FozeyaYoutube
Ай бұрын
አሠላሙሊይም ወረህመቱሏሂ ወበራካቱሁ እኮን ደህናመጣሽ እህት ትክክል ነሽ በጣም ጡሩ ምክር ነው ነው የመከርሾን ከልብ እናመሰግናለንን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@hamdiTube-ep9ul
Ай бұрын
ዋዓሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበሰካቱሁ😘🌹
@Hibutub
3 ай бұрын
በርችልኝ የኔ ውድ ተጥፕፍፍን
@hamdiTube-ep9ul
3 ай бұрын
የኔ ናፍቆት❤🎉
@KokobeTube2
28 күн бұрын
በርች🎉🎉🎉🎉
@FatumaOmer-m7
28 күн бұрын
🎉
@sewudanurrguragewa6402
Ай бұрын
የኔ ውድ በርችልኝ ውደዋ የወሎዋ ቀሽት ❤
@hamdiTube-ep9ul
Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔዋ❤❤❤
@sewudanurrguragewa6402
Ай бұрын
ውድዋ መጣሁልሽ ዛሬ 😂
@hamdiTube-ep9ul
Ай бұрын
አህለን❤
@fatikamal2250
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊
@hamdiTube-ep9ul
Ай бұрын
❤❤🎉
Пікірлер: 33