UCURjHT8sWsvKmLCZPfGx3Sw/content/playlists
ኮፍያ ለመስራት እንዴት እንደምንለካ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው
1 እንዴት ዙሪያውን እንለካለን?
የጭንቅላታችንን ዙሪያ እንለካለ፣
የለካነውን cm ከሰራነው ሳምፕል ስፋት ጋር cm ጋር እናካፍላለ፣
ያካፈልነውን ከሰራነው ጥልፍ ጋር እናባዛለን፣
ያገኘነውን ቁጥር 85% ኦይም 80% ብቻ ነው የምንጠልፈው ለምሳሌ የጭንቅላቴ ዙሪያ 56 የሰራሁት ሳምፕል 10 ስፋት 20cm ጥልፍ 8cm ቁመት 20 ጥልፍ ነው 10cm 20 ጥልፍ ከሆነ 56cm ? ጥልፍ ይሆናል?
56 ÷10=5.6
5.6×20=112
112 ትን 85% ቱን ነው የምንጠልፈው
112×0.85=95.2 ሁለት በሁለት ስለምሰራ 96 ነው የምጠልፈው 2*2
እንዴት እንደሚሰራ ለማወቅ ይሄን ይጫኑwww.youtube.co....
2 እንዴት ቁመቱን እንለካለን?
ከጆሮዋችን ጫፍ እስከ ጆሮዋችን ጫፍ እንለካለን፣
የለካነውን ለ2 እናካፍላለን ፣ካካፈልነው ላይ 2 እንጨምራለን 42 ÷2 =21+2=23 23 ለ3 እናካፍላለን 5cm ለ 2⁎2 10 ለምሀል 8 ለአናታችን
3 እንዴት አናታችን ላይ እንቀንሳለን?
እንዴት እንደሚቀነስ ለማወቅ ይሄን ይጫኑ www.youtube.co.... አናያችንን 6 እናካፍላለ ፣
96÷6=16 8 cm የሳምፕላችንን ቁመት 20ጥልፍ አለው ብለናል
20 -16=4
4 ዙሪያ ምንም ሳንቀንስ እንጠልፋለ
5_14 ዙሪያ በየምልክቱ 1 እንቀንሳለ
15 እና 16ትን ሳንቀንስ 12 ቀሪውን ጥልፍ አብረን እንቋጥረዋለን
Негізгі бет እንዴት ነው ኮፍያ የሚሰራው? ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አለካክ (how to measure and calculate knitting hat ?)
Пікірлер