KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#አንላቀቃትም
Күн бұрын
#አንላቀቃትም
Рет қаралды
24,621
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 56
@edenkinfe6323
4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የልቤን የሚነግርልኝ ሚዲያ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ መቼም ኢትዮጵያ እውነት የሚናገር አይወደድ ሺዓመት በጤና ኑሩልኝ በርቱ💚💛💛🙏🙏🙏
@SofanitWorku
4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ መምህር ደረጄ አለባበስክ በእራሱ ትምህርት ነው ነጋሽዬም ጀግናው ወንድሜ በርቱ❤
@Workeabeta.2011Kidane
3 ай бұрын
Negash mudeya tebariku bertu
@MegiAbate
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው በጉጉት የምጠብቀው ሚዲያ❤
@mulatuhabtemariam3661
4 ай бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው አላሳጣኸንምና ክብር ምስጋና ይድረስህ። አባት ሆይ ከተንኮለኛ፣ ከሽውከኛ፣ ምቀኞች ራስ ወዳዶች ጠብቀሃቸው ብዙ ሥራዎችን እንዲያከናውኑ አድጋቸው አበርታቸው።
@SamA-wk2jq
4 ай бұрын
ምርጥ ተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ❤❤❤
@SebleAlemu-xr3sy
4 ай бұрын
ደሬ እኔ እራሱ እንዴት አድርጌ እንደምወድህ አታውቅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እውነተኛ የቤተክርስቲያን ልጅ እውነት ተናጋራ ኑርልኝ
@eliasm7436
4 ай бұрын
እ/ር ድካማችሁን ይቁጠርላቹህ በርቱ❤❤❤
@sabahaddis295
4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@RozaHeilu
4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Orto_TMedia
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእንቴ ጋር ይሁን ወንድሞቼ
@Altaye61388
4 ай бұрын
ስለእውነት የሚያወሩት የቤተክህነት አባቶች ሳይሆኑ እንደነጋሽ ሚድያና ሌሎች ግለሰብ ምዕመናን ናቸው; እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ቆሞ ቤተክርስቲያንን ያድን እንጂ የአባቶች ሥራ አሳፋሪ ነው
@mekonenpawi
4 ай бұрын
አይባልም ።
@Altaye61388
4 ай бұрын
@@mekonenpawi ብዘ የሚባል ነግር አለ በመተው ነው እንጂ
@እግዚአብሔርምንይሳንሐል
4 ай бұрын
ወንድሞቼ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እናንተ የድርሻችሁን እየተወጣችሁ ነው ።እረኞቻችን ሴላልገባቸውና ልባቸው በአፍቅረ ነዋይ በዘረኝነት ደንድኖ ነው እንጅ በእናንተ አድሮ እየነገራቸው ነበር ልብ ቢኖራቸውና ልቦናቸው ባይታወር።
@rahelkidane7575
4 ай бұрын
እናመጣለን እግዚአብሄር ይጨመርበት
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢የሩፋኤልስ. ተከኖ ይብሰል😢😢😢😢😢ብቻ እግዛቤሔር ምህረቱን ይላክልን
@werkaabdo204
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይውን አንዳትታለሉ ለእውነት ለእግዚአብሔር ቃል ታመኑ
@jannatzahara-rb8wp
4 ай бұрын
ሰላምለሀገራችንእናንተምበርቱየቁርጥቀንልጆች
@hfhgdjf9418
4 ай бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️🥰🥰🥰
@Samitrghh
4 ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ በጅምላ ከቀበሩበት አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለው ንብረት ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@mikealtatik3033
4 ай бұрын
እግዚአብሔር የድካማችሁን ዋጋ ይክፈላቹህ
@shumetbayissa1640
4 ай бұрын
በርቱ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን
@frehiwotzeleke5578
4 ай бұрын
ነጋሺዬ እዪዞህ በርታ
@biregafekadu2411
4 ай бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ
@solking9797
4 ай бұрын
ምዕመናን ገንዘብ መስጠት ማቆም አለበት አለበለዚያ ማቆሚያ የለውም የስምንት ሚልዮን ብር መኪና አንድ መነኩሴ በሚነዳባት ቤተክርስትያን
@Abreham-u4l
4 ай бұрын
Kenante yeteshale zerenya ale Inde iski kesidib ina ketichit wutuna sile selam astemiru...sitachu irasu yemimechachun mitachut kechalachu Beetekiristaaniin yesidib bet atadirgu
@Aynalem291
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከናት ጋር ይሁን የልቤን ነው የትናገራችሁት እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@tewedkifli5022
4 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊.
@Altaye61388
4 ай бұрын
የአባቶች ጉዳይ በተለይ እውጭ ላለነው ግራ የሚያጋባ ነገርነው:: በፓለቲከኞችና በቤተ ክህነት መካከል ያለው ግንኙነት የምያሳፍር ነው:: እውጭ ሃገር ያሉት የሃይማኖት መሪዎች ስለሃገር ማውራትም አይፈልጉም ከጥቂቶች በስተቀር
@solomontesfaye497
4 ай бұрын
እባቶቻችንን መቃወም ብቻ ጥሩ አይመስለኝም ፥ መፍትሄውን ማስቀመጥ ነው የሚጠቅመን ።
@anteaddisu9202
4 ай бұрын
Ewnet ytenagere ena wotet yelmn aiwodedm wondzmochie bertu aizoachu
@degolabraha9972
4 ай бұрын
ሰላም መምሕሮች በርቱ
@anteaddisu9202
4 ай бұрын
Eghnam ennafkalen tolo yemtulen
@HaregewoinFirew-zj4oy
4 ай бұрын
ለክፉ ትችት ወሬ ደግፉ በላይክ የምትል ቤ/ክር አላስተማረንም ይቅር ይበላችሁ እስኪ አስተውሉ።
@amirsad4113
4 ай бұрын
ከአደባባይ ትችት ውጡና ስራ ስሩ ዘላለም ለጠላት ደጅ መክፈት😢
@matyasbelhu5900
4 ай бұрын
ሌላ ሚዲያ ቢሆን ላይኩ ብዙ ይሆን ነበር ለማዊ ወሬ ቢሆን መንፈሳዊውን በላይክ እንኩዋን እናግዝ
@AmhaYilma-u1l
4 ай бұрын
መምህር የሃሳብ ልዕልናዎ ብዛት ያስደንቀኛል አለባበስዎን ቢቀይሩት እንደ ድሮው እንደ ቅዱስ ዮሴፍ ቤ/ክ የጉባኤ ቢያደርጉት መብለጭለጭ ባይበዛው ይቅርታ ሃሳቤ በአክብሮቴ ደረጃ ነው 🙏
@ermiasguteta9611
4 ай бұрын
ነጋሼ ባክህ ኢትዬጵያችን ውስጥ የሶሪያ መንፈስ ገብቶ ነው በሁሉም አቅጣጫ እሚያባላን እነሱ ካልወጡ የሰላም ጉዳይ ያሳስባል።
@Orto_TMedia
4 ай бұрын
ህዝብ ሃይማኖት እጠብቅ ።አባቶች ጥያቄ ምልክት ውስጥ ናቹው
@Orto_TMedia
4 ай бұрын
እግዚአብሔርን ይዘቹ አትፍሩ
@yonasdemeke7002
4 ай бұрын
በጋሻው ደሳለኝ |Begashaw Desalegn || #እነሆ_ንጉሳችን በሀዋሳ kzitem.info/news/bejne/q3ed2qutj5uWgWU
@HaregewoinFirew-zj4oy
4 ай бұрын
ይገርማል ሲኖደስን የሚመራው መንፈስ ቅዱስ ነውና የሾማቼው ፍርድ ይሰጣልና በፀሎት ብንደግፍ ባንተች ወንድሞች ምነው ባንዳፈር ኧረ ተው ቀድማችሁ ያሟረታችሁት ክፋት ጥሩ ነውን?ማስተዋል ይስጠን ስንት ምታስተምሩት ስርዓት እያለባችሁ ምነው ብናስብ?
@zewdineshtaye2143
4 ай бұрын
የአትላታ ው ሚካኤል የራሱ ምእመን ይ በቃል እናንተ የአገርቤቱን ያዙ እባካችሁ🙂
@HaregewoinFirew-zj4oy
4 ай бұрын
ግራ ማጋባት ምነው?ይህ ማህበራዊ ሚዲያ ነው የመናፍቅም የሚያነበው።
@Samitrghh
4 ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ በጅምላ ከቀበሩበት አውጥተው አሲድ ነስንሰው አቃጥለው ንብረት ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@brookyilma9850
4 ай бұрын
ዙሪያ ዙሪያ ከምትሉ እከሌ እከሌ ከዛ ካልወጡ ስብሰባው የውሸት ነው ብላቹ ተናገሩ በመረጃ ዝም ብላቹህ በግዜአቹ በግዜአችን አትጫወቱ እባካቹ።
@MegiAbate
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛው በጉጉት የምጠብቀው ሚዲያ❤
Пікірлер: 56