ምን እንላለን ስምህ ይመስገን፤
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን፤
ምሕረት ቸርነትህ ተከትለውናል፤
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል፤
ዘላለም እንኖራለን፤
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን።
ጴጥሮስ ገዛኸኝ።
Негізгі бет ምን እንላለን ስምህ ይመስገን፤ ጴጥሮስ ገዛኸኝ
ምን እንላለን ስምህ ይመስገን፤
ሁሉ ለበጎ አየን ሆኖልን፤
ምሕረት ቸርነትህ ተከትለውናል፤
ተከትለው በቤትህ ያኖሩናል፤
ዘላለም እንኖራለን፤
በቤትህ ቅኔ እየተቀኘን።
ጴጥሮስ ገዛኸኝ።
Пікірлер: 14