KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ምንም እቃ ከውጪ እዳታመጡ ይሄ ነው ዋጋ ❓ግምሩክ ጉድ አመጣ
21 күн бұрын
ምንም እቃ ከውጪ እዳታመጡ ይሄ ነው ዋጋ ❓ግምሩክ ጉድ አመጣ
Рет қаралды
105,703
YetenbiTube የተንቢ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 337
@Rozaguraga
20 күн бұрын
እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ላይክ ግጩኝ❤❤
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
19 күн бұрын
እና ለይኩ ነዉ እንዴ የስረገዘሽ
@user-em6zn5or9v
19 күн бұрын
@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😁😁
@umhibetulahbntsherefa5672
19 күн бұрын
😂😂😂 ስንትአመትነውምታረግዡ አትወልጅውምዴ?ነው ኑሮ እስኪረክስ እዛውለማቆየትአሰብሽ?
@user-wn2cg8gf2p
19 күн бұрын
Esikehunii aliwolashimi😂😂😂
@Zado-uf8kx3ok6q
19 күн бұрын
😂😂😂😂@@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@Zade-h7p
19 күн бұрын
እኔ በቡታጃራ ዩቱበሮች እዳ ለምለም እና እዳ ፍቅር ያምወዳው ሰው ዬለም 😊🎉❤እናታስ L& F😊🎉❤
@user-rb6oq2qc4c
19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@genetbelete9303
19 күн бұрын
እውነትሽ ነው 😅😅😅😅ቁልቋላም 😂
@user-uk9ne7kw5o
19 күн бұрын
ሊለቸዉ ከነ ፈስከ ጭምር ሚለስ ቢች አጨበረበረ ቢቻ ነቸዉ እችማ ጀግን በረሱወ ስረ ቢቻ
@adisfikir3502
19 күн бұрын
ሀቀኝነታችሁ ደስ ሲል አቦ ገዘባችሁ ይባረክ
@user-ip6oi4wn4u
19 күн бұрын
ጀግኖች አላህ ትርፋማ ያድርጋችዉ የወሎ ወዶች ቅጠል እያላመጡ ተኝተዋል የሚስቱ ከእህቱ ከናቱ እየተቀበሉ መቃም በስ ስራ ሲባሉ ጦርነትነዉ በየት እንላወስ ማሳበቢያ አግተዋል አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ
@wowo-rahme
19 күн бұрын
እነሱ ብቻ እይደሉም በየቦታው ቃሚ ብቻ ነው ይህ ጫት አላህ ከስሩ ያድርቀው ውዴ በየቦታው ወጣቱ ተበላሽቶል
@zeharahassen7810
19 күн бұрын
@@wowo-rahmeአሚንንን ስሩን ያጥፈልንጅ ጨርሰው ሰነፉ ወንዶቹ
@wowo-rahme
19 күн бұрын
@@user-ip6oi4wn4u አው ወላሂ የሴት እባ የሀገራችኝ ረብሻ እሁንስ እጭ ያስብላል
@user-ip6oi4wn4u
19 күн бұрын
@@wowo-rahme ወድነታቸዉን አስረሳቸዉ አኡዙቢላህ አሁንስ በጣም ነዉ ያስጠላዉ አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ጫቱንም አላህ ያድሪቀዉ ያረብ
@wowo-rahme
19 күн бұрын
አሚን ያረብ በራህመትህ@@user-ip6oi4wn4u ውዴ አላህ ልቦና ይስጣቸው ሌላምን ይባላል
@user-pz2bx8pw6c
19 күн бұрын
የኛ ቡታጋዝ ልክ እደዚህ አይነት ነው ሲሊንደሩ ውስጥ ነው የሚቀመጠው ነገር ግን 10 አመት በላይ ነው አደጋ ላልሽው ነገር ይኤ ሁሉ ታሳቢ ሆኖ ነው የሚሰራው አደጋ የለውም ማለት ነው 😮😮😮😮😮😮😮😮
@User_19967
18 күн бұрын
አዎ 30 በላይ እንደዚህ አይነት ሲሊንደር የተጠቀሙ አቃለሁ እየተጠቀሙም ያሉ ምንም ከሙቀት ጋር አይገናኝም የሲሊነንደር መፈንዳት
@SoniyaTesfye
16 күн бұрын
ትክክል
@user-pz9zb2bu7w
19 күн бұрын
ለሚ ጥንካሬሽን ግሩም ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርው ❤
@raaaameee5304
19 күн бұрын
❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ ለሙዬ ጎበዝ መልካምነት ለራስነው
@EmuHiba-pv3wr
19 күн бұрын
በርቱ ጎበዞችናችሁ ግን ነጺ ብር ድስት አንደኛ ሁለተኛ ያልሽው ስተትነው ምክንያቱም ሰራሚክ በጋዝእአይጣድም ሁለተኛ ያልሽውደግሞ በማንኛውም እሚሰራበትነው.
@alamfatima2051
19 күн бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና አንቺን አለማድነቅ ንፍግነት ነው ግን የቤቱ እቃ ስንት ፈጀ አጠቃላይ እኔም በቅርቡ እስቤለው እንደእግዝ አብሔር ፍቃድ አዳማ ታደርሺያለሽ❤❤❤❤
@lase-of9wq
19 күн бұрын
ትንሽየዋ የተንቢ የልጅ አዋቂ የስራ ሰው ጎበዝ እኔ በጣም ነው የማደንቅሽ በዜህ እድሜሽ ጥንካሬሽ ደስ ይላል በርቺ ምንም ነገር እንዳያቆምሽ አንቺ በአጭር ጊዜ ውስጥ አሉ ከተባሉ ሀብታሞች ተራ ትሰለፊያለሽ እግዚአብሔር ከክፉ አይኖች ይጠብቅሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ ከካሊፎርኒያ በርቺ
@user-ph4xx9dk7d
19 күн бұрын
እናመሰግናለን ለሙየ🎉🎉🎉
@sameri585
19 күн бұрын
ለሙዬ,እሄንሁሉ,አቺጋ,ማግኝት,እችላለዉ,ማለት,ስመለሥ,ማለት,ነዉ
@user-we6tp6bw8d
19 күн бұрын
ሀቢቢቲ ብር ያዢና አይተሽ መርጠሽ ትገዣለሽ
@God-rd8kt
19 күн бұрын
ወላሂ ከነሱ ትምርት ውሰዱ የመዳም ቅመምች ከዚህ የላካችሉ አትበሉ ሂሣቡ ያውነው ያውም ለማውጫ ለቀረጥ ተከፉሎ
@fasikaalem7483
10 күн бұрын
🙏🙏🎉🎉
@fasikaalem7483
10 күн бұрын
ኦርጂናልነቱ ምንያህል እርግጠኛያረገናል?
@mariamsaid1360
Күн бұрын
ጥራት ሰማይ እና ምድር ነው ልዩነቱ
@Asmiratu
19 күн бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ለምለም
@user-uk9ne7kw5o
19 күн бұрын
ዋለህ ትክክክል ስልደሩ ሹኩረን ለሚ ብዙ ሰዉ አይወቀዉሙ ቦታ አይዝመሰ እየለህ ፉሩኑ ዉሱጡ ነዉ ሚተከዉ
@fetyanuredinyoutube4327
19 күн бұрын
*የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር አለ ሀገር ብር ብቻ ይዛቹ ኑ የኔ የመዳም ቅመሞች ደምሩኝ ስወዳቹ የዳቦ ምጣድ ግን Eksona ይሻላል*
@leylasani7111
15 сағат бұрын
commet ነው አንደኛ የዳቦ ምጣድ ይወደዳል እንጂ።
@FevenFebu-mh9sp
14 күн бұрын
እናመሰግናለሁ የኔ እህት ስለ መረጃ
@mariamomar9146
13 күн бұрын
ይመችሺ ዙዝዬ አች ባትኖሪ ሁሉም አፉን ይከፍትብን ነበር
@alzeinphone9732
19 күн бұрын
ለሙዬአላህይጠብቅሽጀግናዋማርበርቺ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tizitazena3800
19 күн бұрын
የተቢ እወድሻለሁ የኔ ጀግና
@God-rd8kt
19 күн бұрын
ጎበዝ እህቴ በርቺ
@aynalemtadese6413
19 күн бұрын
Wow baxami dasi ilali iqa gin ene falige nabare gini huruqi now bartu jenoche❤❤❤❤
@ToybaAragaw-jz8ss
13 күн бұрын
ጎበዞች በርቱ የስራሰው ደስ ይለኛል ግን ወሎ ትወሥጃለሽ ለሜ የኔውድ
@fassikaabebe5902
13 күн бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ፣ ጎበዞች በርቱ።
@user-cg3ok5jp9x
20 күн бұрын
ዋውው ጎበዝ እኮነሽ
@lemlemnegusse2934
18 күн бұрын
የቅናት መንፈስ ያላችው ማይረቡ ለራሳችው ለቤተሰብ ክብር የለላችው ከነሱ ጊታ ይጠብቅሽ ተባተኪ በደሙ ይሽፍንሽ
@Guragewa5270
19 күн бұрын
❤ለሚዬዬ መጋዘን አለሽ ወይ ገዝተሽ ልታስቀምጭልኝ የኔ ቅመም
@Selamtub
19 күн бұрын
ጎበዞሽ ፈጠር እጨምር ላቹ
@user-gr1yp5nt8j
19 күн бұрын
ዋዉ በ ፈጣሪ በጣም ያምራል እኔ ብር ካገኛዉ ሁሉም እገባለሁ ስልክ ቁጥር ላኪልኝ 🥰
@user-zm9xo7ds8z
19 күн бұрын
ሰብክራቪ አደረኩሺ የትቢ ጠካራ በጣምነው እማከብርሺ❤❤
@HirutBekele-fn3bm
12 күн бұрын
አድራሻችሁ የት ነው ስልክም ሲደወል አታነሽም
@user-ym8dm3zz4o
19 күн бұрын
ለምለም የሴቶች ተምሰሌት ጀግና የምትሉ ለይክ ደሚሩኝ እስት
@user-js1ue5qc9d
14 күн бұрын
በጥለብ እፈልጋለሁ
@zvliika
13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zvliika
13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@k.dyoutube5305
19 күн бұрын
ዋውውው የፎርኑ አሰራር የሰዉ ሒወት ያጠፋል 😊 እናመሰግናለን
@User_19967
18 күн бұрын
@@k.dyoutube5305 ውሸት ነው ሰ
@User_19967
18 күн бұрын
@@k.dyoutube5305 አይ ተሳስታ ነው ውሸት ነው ሲሊንደር በሙቀት የሚፈነዳ ቢሆን አረብ አገር ሁሉም ይፈነዱ ነበር
@ommumifta3385
19 күн бұрын
የቤት እቃዬን በሙሉ ከአንች ጋ እገዛለሁ ከዚህ አላንኳትትም!
@user-k710
20 күн бұрын
ለዚህ እኮ ነው ማደቅሽ እውነት እውነት ታወራለሽ
@tube3507
19 күн бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ እህትና እህቱ አስቀናችሁኝ እኔም እህቴ ጋ እንደናንተ መሆን አማረኝ😘እህቴ አላህ ይጠብቅሽ ባለሽበት
@user-ym8dm3zz4o
19 күн бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@user-bj3nz4bl3n
17 күн бұрын
እባክሽ ሲሊደሩን እውጭ እንዳታስቀምጥ ንገሪት በአደጋው ከባድ ነው
@alemtsehayzewdie5942
13 күн бұрын
Do you have balmoya for renewal
@user-vm8zd1ii7j
19 күн бұрын
ለ ልጅቷ የገዛሽላት ፍርጁ ዋው እንደ መዳም ቤት አለ አሪፍ ነው ❤
@Zahra-so5rl
19 күн бұрын
ለሙዬ ይሄንን ሁሉ ስንት ጨረሰ አስረጂን
@salwasalwa1870
15 күн бұрын
ለሙዬ እኔም እፈልጋለሁ ክአንቺ እቃውች ስልክሽን አስቀምጭልን በተርፍ በርቱ ጀግኖች❤😊😊
@user-nm9oe2ld3c
15 күн бұрын
ለሙዬ የኔው በናሽ የዳቦውን መካጋገሪያ ነው የምፈልገ ስልክሽን በቴሌግራም ላውራሽ መልሽልኝ እቤት ታደርሽልኝ እሽ ውድ በርቺ
@hdhdhdhd760
19 күн бұрын
በርቺ ለሙ
@nadarkhan5369
19 күн бұрын
ለምን ብየ ከዱባ እጭናለው የታርጎ አገሬ እገዛለው
@Rahima-se7su
14 күн бұрын
አድናቂሽ ነበርኩ ግን ለሰው ክብር የለሽም አትስደቢን ምክሩ ይቅርብን😢😑
@user-we2kz8fx7h
18 күн бұрын
ከዚህካርጎከማድረግእሱመግዛትይሻላልሀቂቃ
@SaferryshYar
19 күн бұрын
የድስቱንና የመጥበሻውን ዋጋ ነገሩኝ
@adadnech122
19 күн бұрын
ጎበዞች ተበራኩ❤❤❤
@user-js1ue5qc9d
14 күн бұрын
የትነዉ ሀገሩ
@salwasalwa1870
15 күн бұрын
በትላይ የልብስ ማጠቢውን ስንት ነው
@ehilitutilahun3708
14 күн бұрын
ለምለም ስልክ አታነሺም አድራሻሽ የት ነዉ
@medi4539
17 күн бұрын
ለሙየ የኔ ጀግና እህት❤❤❤
@yordanosmeaza9520
14 күн бұрын
የዳቦ ባትራ ስንት ነው
@user-no8uc5fn3h
13 күн бұрын
Jegna nesh enh wedh ager semta anchi gah betch new yem ezahu yene wude
@seidyassin1075
8 күн бұрын
ዋጋቸዉአይቀመሰም ያችየተለየነዉእዴ
@emanzeynu9797
5 күн бұрын
የት ነዉ ሱቅሽ
@zeritutube
19 күн бұрын
እረ ለሚዬ ልክነሽ እደት ፎረን ጋር ጎን በጎን ሲልደር😢😢 ሆሆሆ
@BezawitZeleke-d5j
14 күн бұрын
ዳቦ መጋገሪያው ስንት ነው???
@MuntehaWabela
19 күн бұрын
ውጭ ማድረግ ይሽቻላል እቃ ነው የሚቀመጥበት
@user-we1rh4zk4z
19 күн бұрын
ለሙዬ እና ነፂዬ በርታ ጀግናዎች ❤❤❤❤❤❤
@user-ee1fb2mx1i
19 күн бұрын
አቦበረካሁኝልገዛነበር ዋጋሥትይሆንያልኩነበር የኔትርንጎለምየ አላሕሒዲያይሥጥሺ ያረብ❤
@trew7543
15 күн бұрын
የተንቢ አደረሸሽን ልቀቂሊን
@trew7543
15 күн бұрын
ነፂ. ጥስጡን ወገዉን ሰትነገሪን
@Alamitumokonen
13 күн бұрын
ሁሉም ስንት ጨረሴ?
@Tube-wj5jv
18 күн бұрын
ለሚ ፍርጁ ሳይሰካ ከተቀመጠ አይበላሽም ወይ ገዝቼ ካስቀመኩት
@meseretrefera2664
19 күн бұрын
ሁለት ጀግኖች በርቱልኝ ❤❤❤
@user-wr8fs2zs8k
13 күн бұрын
የዳቦ ምጣዱ ዋጋ ስንት ነው
@HyatHayat-mu9nm
18 күн бұрын
እኔ ከዱባይ ካርጎ ላደርግ ተዘጋጅቻለው በበርሚል እዳላደርገው ቀርጡን ያስወደድብኝ እደው ብየ ፈራው
@bassamabbas3390
10 күн бұрын
Ethiopia yeti አከበብ?
@zubaydazubayda6188
19 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላቹ
@God-rd8kt
19 күн бұрын
ማሺአላህ ወላሂ
@MolM-wz9kn
7 күн бұрын
ተንቢዬ ይሞላይመልሽልኝ
@Tsigetube1621
19 күн бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና
@user-jn6xg8is5i
2 күн бұрын
ቦታች የት ነው ድልበር ታደርግልቹ ፍርጅና የልብስ ማጥብይ ፍልጌ ነው ❤❤❤
@dirshayewendiye4948
19 күн бұрын
ሙሉ የቤት እቃ እሰከስንት የፈኛል ሀዋሳ ታደራሻለሽ
@fetyakedri
20 күн бұрын
ማሻአላ የመጀመራ ኮማች ነች ደስብሎኛል😂😂😂😂😂😂 በርቺ ለምልዬ የኔ ጀግና
@hayu684
20 күн бұрын
ሮጠሽ ወርቅ የተሸለምሽ መሰለሽ😊
@user-em6zn5or9v
19 күн бұрын
@@hayu684ወይኔ 😁😁😁🤣🤣🤣
@sabademissie1386
13 күн бұрын
ፓትራዉ ስንት ነዉ ዋጋዉ?
@seada-qj9jf
8 күн бұрын
የተቢየ ወደ ወሎ ትወስጃለሽ ወይ??
@zubaydazubayda6188
19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጎበዝ በርቱ
@user-nb6vr3zv3e
14 күн бұрын
ጀግና ጀግና👍👍👍
@user-go9jl6nu3z
13 күн бұрын
ወሎ ትሆጃለሺደ የተቢ
@Fafi-yq4wn
12 күн бұрын
የትነው በማርያም በቅንነት መልሽልኝ
@user-me5jx2uc3v
12 сағат бұрын
እባክሽን የኔ እህት ልብስ ማጠቢያውን
@TigistTefera-g7d
16 күн бұрын
የፓትራው ዋጋ ስንትነው
@ZaraAbiye-gy6ne
8 күн бұрын
በማንኛዉም ሰዓት ብደዉል ማግኘት ይቻላል
@user-gl1vg4oh2t
17 күн бұрын
የት ነው ቦታው
@fatimatube1902
12 күн бұрын
ሰላም😊😊😊😊😊
@fasikasefa8496
2 күн бұрын
አይን ከምትዪ ምድጃ ብለሽ ተናገሪ
@desta.21.27
10 күн бұрын
ነይ አንቸማ እኛን ያረብ ሀገር ሰራተኛቸን ተሳድበሽ ሰብስክራየቢን ሳላነሳ አላልፈም
@user-ze5jv3ws8k
10 күн бұрын
መስራት ጥሩ ነው።ያልሰራ አይብላ። ነገር ግን ይህ ሁሉ ዕቃ በሃገር ውስጥ ቢሽፈን ጥሩ ነበረ።የኛ ሃገር መሪዎች ክልል ባለስልጣን ጀምሮ እስከ ወታደር ድረስ በሚስታቸው በልጆቻቸው( በልጆቻቸው ስም ውጭ ለትምህርት የሚወድቀውን ዶላር ይቅርና) ዛምቢያ ዑጋንዳ ...በመሄድ የዚችን ሃገር ሃብት ከማፍሰስ ይልቅ አገር ውስጥ ብዙዎችሳንች ሳምሰንግ ወዘተ በመጋበዝ አብሮ በመሥራት አገርንም ትውልድንም ማዳን ይቻል ነበር።የክልል መሪ አለቃዎች ሆዳችሁ አልቀነሰ አለማፈርሽ 1ኞ 2ኞ እያልክ በሰው ምርት ተዝናኑ።
@etaferahuhawade9160
19 күн бұрын
Gobez jegina bedenb telewutesh hunesh mayet efelgalehu ye ewunet betam tekara nesh tilewchalesh
@user-db2rl5rj1m
19 күн бұрын
እሱንአሰቀመጪልኘ ሰወደሸ
@rihennamehemmed9830
19 күн бұрын
ምን አስበው ነው ፎረን ከሲሊደር ጋር😮😮😮ርቆም አልተቻለም
@ekrW
18 күн бұрын
እኔኮ የልብስ ማጠቢያ 33ሺ ብር ነው የገዛሁትጉድ ጠለባት ይከብዳል
@wina-663
19 күн бұрын
አንበሳ ማርያምን ❤❤❤
@Aselalem
18 күн бұрын
ግን ቆንጆ የሚባለው በኤሌትሪክ የሚሰራው
@simira-bf9kd
15 күн бұрын
በአላህገዝተሺአሥቀምጫልኝ.
@fozyaabrar3727
6 күн бұрын
እሺ
@user-ke4he9mi3s
15 күн бұрын
የልብስ ማጠቢያ ማርኩን ንገሪን
@Aselalem
18 күн бұрын
ምን እያልሽ ነው አንዴ ሲሊንደሩ እውሽጥ የሚገባው 💯 ፐርሰንት አስተማማኝ ነው ብለሽ ነበር መጨረሻ ግን እውስጥ የሚገባውን እንዳትገዙ አልሽ
Пікірлер: 337