#አንትኑ_ሚካኤል_Zemari_Muluken_Kebede
አንትኑ ሚካኤል ኦ መልዓከ ልዑል
ባኅራን ልጅኽ ነኝ ዘወትር ጠብቀኝ
አንትኑ ሚካኤል ኦ መላዕከ ልዑል
ባኅራን ልጅኽ ነኝ ዘወትር ጠብቀኝ
/አዝማች/
ከ ሕጻንነቴ በ መኮትኮት
በ እጅኽ ተከልኸኝ በ ሐይማኖት
መልካም እንድሠራ በ ሕይወቴ
ጽድቅን አስተማረኝ ሚካኤል አባቴ
/አዝማች/
በ ዓምደ ደመና ሸፍነኸኝ
የ ሢናን ንዳድ አሳለፍኸኝ
ከ ሌዋታን ንድፍያ እግሬን ጠብቅ
ቅደም ከ መንገዴ ከቶ ከ እኔ አትራቅ
/አዝማች/
መናን ከ ሠማይ ታወርዳለኽ
ረሐብ ጥማቴን ትቆርጣለኽ
ስለ ብላቴና ተጨንቀኻል
ነፍሴን ከ ጌታዬ አስታርቀኻል
/አዝማች/
ባሕር ላይ ብገኝ ተንሳፍፌ
ሠልፍን ብወጣ አሸንፌ
ልዩ ምልክቴ በ ዘመኔ
ቅዱስ ሚካኤል ነው የሕይወት ርከኔ
Негізгі бет አንትኑ ሚካል ኦ መላዕከ ልዑል ዘማሪ ሙሉቀን ከበደ|Muluken Kebede አረሳውም
Пікірлер: 199