KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ምን አየሁ ብዬ ልሙት ? | ተዋናይ መኮንን ላዕከ | የከርሞ ሰዉ
2 ай бұрын
ምን አየሁ ብዬ ልሙት ? | ተዋናይ መኮንን ላዕከ | የከርሞ ሰዉ
Рет қаралды
97,143
Asham TV | አሻም ቲቪ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 129
@MasraLove-wk7pw
2 ай бұрын
አሉ ከሚባሉ ከታላላቅ አርቲስቶች መሀል አንዱ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሀገራችን አቢሲኒያ ፈጣሪ ይጠብቃት 🙏🙏🙏
@aschebogala7673
2 ай бұрын
ሞክዬ ምርጥ በእውነት በፍቅር ነው የምወድህ እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አተን አዳምጦ አለመሳቅ ከባድ ነው
@meronkebede7112
2 ай бұрын
አንተን ለመግለጽ ቃላት የለኝም የእውነት ከቃል በላይ ነህ!!!
@chuchumike3286
Ай бұрын
መኩዬ ጀግናው የፊልሙ የቲያትሩ መጀመሪያ መኬ አለ ከተባለ ህዝብ የሚደስትብህ አሁንም እኮ ታምራለህ ገናወዝህም የንግግርህም ቅላፄ እር ምኑቅጡ ስድብህ እራሱ ቲያትር ንው ንግግርህ እራሱ ቲያትርንው ማጂክ ንህ መኩዬ🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🏽👌👍እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ
@MM-yd8mg
2 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ብልህ ሰው ረጅም እድሜ ይስጥህ.
@elsadibaba7670
2 ай бұрын
እንዲህ አይነት ሰው ለኤርትራ ተመኝ
@usofethiopia8844
2 ай бұрын
አዳሜ ታሪክ እንዴት እንደሚተነተን ጆሮህን አቁመህ ስማ ላልሰማም አሰማ።
@user-ye5kz2ti8q
18 күн бұрын
አለባበስህን አባቴን አስታወስከኝ እስከነጭራህ የኔ አባት በጣም ጎበዝ ተዋናይ ❤❤እዲሜና ጤና ይስጥልን
@usofethiopia8844
2 ай бұрын
መኖር ጥሩ እንዲህ ያለ የተሞናሞነ ቀዉጢ የሆነ ታሪክ ይሰማል ሌላ ምን ማለት ይቻላል ይመችህ።
@biniyamsisay5683
Ай бұрын
አባዬ ወግህ እራሱ ፊልም ነዉ የሚመስለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ
@berhanewoldekidan7835
2 ай бұрын
አይ ምኬ ፈጠራህና ዘመኑን ሰትጋጣጥመው ልዩ ነህ። ቀልዱና ጨዋታህ አዋዝተህ ሰለምታወራው አይሰለችም። አሪፍ ቀደዳ ነው።በርታ ወንድሜ አረጅም ዕድሜ ተመኝቼልለሁ።
@hiwotbarkat5102
Ай бұрын
የኔ አባት በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤❤❤እርጅም እድሜ
@user-bemin
Ай бұрын
ትልልቅ ሰዎች ሲያወሩ እኮ እንደት ደስ እንደሚሉ
@user-eq7gh2dh7c
Ай бұрын
አይ ሞኬ ታሪክ ባንተ አንደበት ስትነገር እንዴት ያምራል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ የኛ እንቁ አባት🥰🥰🥰🥰🥰
@JulietDelta007
Ай бұрын
ህመምህ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ህመም ነው....ባንድ ቃለ መጠይቅህ ላይ..." የቆመ የመሰለው ሁሉ፣ እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" ብለሃል...ከቅዱሱ መጽሐፍ ጠቅሰህ። ይሄ የመከራ ዘመን እንደሚያልፍ አትጠራጠር መኩ። የማያልፉ የሚመስሉ ብዙ ነገሮች አልፈው አይተናል። Stay strong brother. We love you.
@alikedir4293
2 ай бұрын
መኩዬ ያለበት አይደለም ፊልም ቃለ መጠየቅ አቤት ውበቱ
@samuelmengistu2728
2 ай бұрын
Meku the Great .we share your feelings .Be strong.
@samuelmengesha6691
2 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን ከአይናችን አንጣህ መኩዬ 🙏💚💛❤
@Imfano2122
Ай бұрын
መኩዬ በጣም ነው የምወድህ አንተ የደስታዬ ምንጭ ነህ ❤❤❤❤እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አቅም ኖሮኝ አንተን ብንከባከብህ በጣም ነበር ደስ የሚለኝ
@ephremalemayehu4221
2 ай бұрын
መኩዬ..ጤና ፣እድሜና ፀጋ ፈጣሪ ያብዛልህ ፤ የጫወታ ብቻ ሳትሆን የቁምነገረኛነት ጌታ ነህ ።
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
እረ አሁንም ታምራለሁ መኩዬ❤❤❤
@mulualem5719
2 ай бұрын
እረዥም እድሜ ከጤናጋር ክቡር አቶ መኩ፡
@munaaustin7248
2 ай бұрын
Mekuye may God bless you
@HayatHayat-zc8hf
Ай бұрын
ኡፍ ሥወደው መኩዬ እድሜና ጤና ይሥጥክ 🙏🙏❤❤
@saraamharawitethiopia
2 ай бұрын
መኩዬ አለባበሱ ደስ ይለኛል እኮ በቃ አባት ነው። ሁሌ በክብር ጋቢውን ደረብ አደርጎ ጋቢ ለእኛ ለጋቢ ለባሾች የክብር ልብሳችን ነው። ጋቢ ለባሹ ህዝብ❤የጀርባው ድምፅ ግን ግሩሜ ነው አደል?
@awaldegessa1803
2 ай бұрын
መኩዬ በእድሜዬ አልወለድኩም ብለህ አትዘን ምክንያቱም በወጣትነታቸው ወልደው በሌላ አባት የሚጠሩ ብዙ አሉና።
@henokalemu9130
Ай бұрын
ሞኬ ሁሉም ነገር የሚያምርበት። ከዚህ በላይ ዕድሜ ፈጣሪ ይጨምርልን።
@abdobatser7379
2 ай бұрын
ሞኩዬ በጣም ትችላለህ አላህ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁኝ
@HH-nn7rd
2 ай бұрын
አቤት አቤት 🤦🏼♂️ ደስ የሚል ፍተላ
@chuchumike3286
Ай бұрын
መኩዬን የማያውቅ ያለ አይመስለኝም ሁሉንም ሆኖ የሚተውን አይ ጉብዝና አይ አንጋገር ትወና ሳይሆን ሆኖ በቃ ቲያትርም አይመስለኝም ሲተውን ጎበዝ እድሜና ጤና ይስጥልንእንወደዋለን ❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏽🍾🍾🍾🍾👌👍
@BirukTeklemarkos
2 ай бұрын
መኮንን ላእከ ይለያል እኮ በሳቅ እንዳስለቀሰኝ ነው ሁሌም
@alem5097
Ай бұрын
መኩዬ. ሁሉ. ያምርብሀል. ከነለዛህ. ያለህ. ወንደም. እድሜ. ይሰጥህ. ድራማ ውሰጥ. አንተ. ከሌለህበት. የሞት. መድሀኒት. ነው. ቢባል. አላይም. አሁንም. ያጣፍጥህ
@NesiDemisiew-gy5ng
2 ай бұрын
ምኬ እወድሃለሁ። ኑርልን እንድታከብር።
@user-es1bk3uu5h
2 ай бұрын
😂 የኔ ጀግና ስወድህ እኮ መኩዬ 😂😅😅😊ኑርልን
@alemtsehayzewdie5942
2 ай бұрын
Olalaaa mekuuuuu Love it
@eshetushibruayele2653
Ай бұрын
Rejem Edme yesteh Meku. Betam kemiasdestugn Comedian endihum ye Film akter andegna!!!!!
@meronmammo6124
Ай бұрын
Yene gobez. Yene jegena, 1 yekerehen
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
አትራፊም ነኝ ደስተኛም ነኝ ደስ የሚል ንግግር❤❤❤
@abejegoshu4064
2 ай бұрын
መኩዬ the greatest artist of all times
@s.m2113
2 ай бұрын
አይ ወግ!! እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@zaitounah6715
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
ስወደው❤❤❤
@user-si6lh8vc7j
2 ай бұрын
ልክ እንዴ አባት የምታኝ ነገር ♥️♥️♥️♥️❤️❤️🙏
@gebriemelak7814
2 ай бұрын
አርቲስት መኮነንን ለዓከ: ስራዎችህ ሁሉ ጥሩ ናቸዉ: ያሁኑ ደግሞ እጅግ የሚገርም ስራ ነዉ:እኔ አንተን እያየሁ እና እየሰማዉ: ቤቱንም/:ባግ ግራዉንዱንም ስቃኝ ነበር :የሚገርም ቤት ነዉ: ብዙ ነገር ያስታወሰኝ በጨርቅ ላይ የተሳለ የአንበሳ ስኤልም አየሁ:ደግሞም ሌላዉ ነገር: ከጀርባ አልፎአልፎ የህጻናት ድምጽ ይሰማል: ይህ እራሱ የሚገርም ነዉ።በዚህ ስራህ ልክ ከጀርባህ ገና ዓይተን እንዳልጨረስነዉ ሁሉ ለዚህ ስራህ ለተሳተፉ ሁሉ አድናቆቴን ሌገልጽ እፈልጋለሁ።
@tewodrosdemoz9930
2 ай бұрын
ረጅም ዕድሜ ይስጥህ።
@teddyaddis4660
2 ай бұрын
❤🙏🙏🙏
@melakumamo7408
2 ай бұрын
ሁልም ነገር ያምርበታል❤😂
@yohannesnegash9614
2 ай бұрын
I love you man
@globalcitizenethiopia3617
2 ай бұрын
አርት ስጦታ ሲሆን እነደ መኩዬ!! ለዛው እኮ!! አሳመነኝ አይ ሳንታ ማሪያ!!!🤣🤣
@mosbreezy9564
2 ай бұрын
እኔ በጣም ሳክሳም ነኝ ብዬ አስብ ነበር የመኩ ግን ይለያል 😂😂 እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤
@PhindileLuthuli-yu9bh
2 ай бұрын
Wendata mokai love you men
@mohammedgemale2972
2 ай бұрын
ሞኬ ምርጡ ሽህ አመት ኑርልን
@Emblba
2 ай бұрын
😍😍😍
@amirdinku3926
Ай бұрын
💋
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
እስይ የእኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@user-jz9zh7bd1h
2 күн бұрын
መኩዬ❤❤❤❤አባቴ❤❤❤
@naomisweettube6558
Ай бұрын
Moke my number one
@alberteinstein6646
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 keep up the great job👍 mekuyie
@user-hv1sk2zx6u
2 ай бұрын
መኩዬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ. ❤ ክፍል ሁለት የታል? እኔ ትግስት አግኝቼ ያዳመጥኩህ.
@akeldamatube3293
2 ай бұрын
ክላሲካል መሳሪያው ምንድነው? ይደብራል
@solomonhaile7275
2 ай бұрын
Mokie ante telyalhe❤
@mohammedgemale2972
2 ай бұрын
አይ ሞኬ እሁድ የቆምኩ ሰኞ ለት አላለም ክክክክ ይመችህ አቦ
@esheeshe8360
Ай бұрын
መኩ ይዝንብለታል ትዎና❤
@weinighebreindriase7698
2 ай бұрын
Yetezera know yemitachedew ato moko🎉🎉
@asteregouale9288
2 ай бұрын
Adenakihe nege!!!!!!!!!
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
2 ай бұрын
እንዲ በህይወት እያሉ አስታውሱዋቸው አንጋፋዎቹን ሲሞቱ ብቻ ዜና ላይ ከምንሰማ ይሄ ይበረታታል
@user-sg5in4nk5k
2 ай бұрын
ሞኬ ኧረ በማምላክ በአባቶቻችን ይህችን መሰል ሀገር ባስረከቡን ትቀልድባቸው? አከብራቸዋለሁ፣ አከብርሀለሁ።
@godanatube5013
2 ай бұрын
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28) በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል። Godana Tube🙏🙏🙏
@hunegnawtesfa3894
2 ай бұрын
አገራች ካሏት ብርቅየ አርቲስት ግንባር ቀደምና የመጀመሪያ ነህ ባሁኑ ሰአት አንተን የሚተካ ማንም የለም ዩኒበርሲቲዎች የክብር ዶክትሬት ባይሰጡህም ላንተ ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዶክትሬት በላይ ፍቅር ተሰጦኃል ጋሽ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
@zewduderese6475
2 ай бұрын
ድራማ የሚሰራ ሰው ሲያለቅስ እውነት መሆኑ በምን ይታወቃል?
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
ምነው አንድ ብርሌ ጠጅ ቁኝ ብታደርጉ ድባቡ በሚያምር ቦታ
@samsuga2053
2 ай бұрын
አይ ሞኬ😂😂😂😂😂
@HH-nn7rd
2 ай бұрын
ጨዋታ መቼም ያቃል
@yoditdemissie1112
2 ай бұрын
Is this a true story or a movie? It sounds like a drama. What happen to Mekonen?
@user-gn4lv4yr7n
2 ай бұрын
መኩዬ❤❤❤❤❤
@dawitkirosabreha
2 ай бұрын
Yehe koshasha ashkabach be weyane gize edme tekatele ale ahuns?
@isayiyasmekonnen2702
2 ай бұрын
The music is to mach
@meseretdibabe8020
2 ай бұрын
ምነው ቆሎ ብቻ በምን ይወራረዳል መኩዬ
@mikiyaskibrom6101
Ай бұрын
Ya ethiopia filmochen yameyatafete benore eneda makuyaa maneam yaleme
@user-es1bk3uu5h
2 ай бұрын
በሂሊኮፍተር ፕሎፒለር እየተሽከረከርክ የሄድከው ደሞ ተመችቶኛል አባቢ
@Only-true-
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አሁን እኮ የምታወራው ከምርህ ነው በረሎ የሚያምንህ ፋራ አይጠፋም😂😂😂😂😂😂😂🎉😂
@user-sn9un6gn6f
2 ай бұрын
lakiya sewdew eko erjim edemana tena yestehe yethiopia telke balwelta
@fitsumMana
2 ай бұрын
ከአረቄና ከትንባሆ
@alikedir4293
2 ай бұрын
የሳቄ ምንጭ
@chuchumike3286
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kirubeltadesse9170
2 ай бұрын
አነድ ሃስብ በነጻ ለምን የስዎች አጫጭር ውጎች ከተመልካች አስበሰበም ክዛም ምርጡን ጨዋታ ላክ እዲጫወተው አታደርጉም ክዛ ባለ ታሪኩን እንተርቬው አታረጉም አሪፍ ነገር ይውጣዋል በዚው ሴት
@ibrahimoumer7665
Ай бұрын
😂 kkkkkkkkkkkk
@HH-nn7rd
Ай бұрын
Minale quch biye bawarah
@user-dq7yt3dx6d
Ай бұрын
Mekuye endet endemwedih
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
2 ай бұрын
ስለግድቡ አስታወሰኝ መቼ ነው የሚያልቀው
@NaaBMl1986
2 ай бұрын
አልገባኝ በመጫኛ ሄሊኮፍተር አወረድኩኝ ነው ያለው?እየቀለደ ነው? አውቀዋለሁ ኮ ውትድርና አብረን ነበርን አረቄያም
@user-si6lh8vc7j
2 ай бұрын
ዎሃ ብቻ አይደል አንተ የሚጠጣው? ፈጣሪ ይቅር ይበልህ
@mulugetamekonnen8086
2 ай бұрын
ስጥ እንግዲህ ! አብይ መች ያሰጣል ?
@emann7734
Ай бұрын
አርቲስ መኮንን ይህ ቤት ያንተ በሆነ ብዬ ተመኘሁ
@user-cd3tg7uv9s
Ай бұрын
አለ የምለው አርቲስት እሱ ብቻ
@KbGg-mg9go
Ай бұрын
abraew film srchalaw ye afu shta ye fnda shnt bet r r new meshtaw.🚬chat&Gin beyakom yshalwal.enae bcha aydlhum abrwt ysru hulu be afu shta yaltmarara ylm.wyy ke rkat new r r eko meshtaw afu
@BinyammekoneneBinyam
2 ай бұрын
እሄ ቆሻሻ ፈጣሪ የስራውን ሰጠው አፋን አጣመመለት ያኔ ህዝብ ሲያልቅ ይበለው ሲል የነበረ በክት ነው እሄ
@haftomyohannes263
2 ай бұрын
Wegegna
@Lacomanza
Ай бұрын
ቀልደኛ ነበረክ ነገር ግን አለም በሙሎ በጥቂት የአውሮፓ ሀገሮች በቀኛ ግዛት በታያዙበት በዛ በጨለማ ዘመን አውሮፓያንን ማሻነፍ አይደለም ይቻላል ብሎ ለማሰብ በሚከብድበት ዘመን ህልም የሚመስል ድል ላስመዘገቡ አርበኛች ባትቀልድ ደስ ይላል
@Only-true-
Ай бұрын
የ ኢትዮጲያ ህዝብ 300,000 ሶስት መቶ ሺ ብቻ ነበረ አለ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 በአንተ ግዜ ከሶማሌ ጦርነት የተረፈው ነው ወይስ ኤርትራ ?? ነው የአንተ ሰፈር ስዎች ብቻ ?? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-lq4xf8uy2c
2 ай бұрын
ሰውየው በጣም ተጫዋች ነው ግን እየለቀቀ መጥትዋል
@Mankush995
Ай бұрын
Ende temelkachu new 😂
@bedluworku6074
2 ай бұрын
ምን አደረጋችሁ ሟርነኞች የናንተን እንጀራ አይበላ
Пікірлер: 129