KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ምንዛሬ
Күн бұрын
#ምንዛሬ
Рет қаралды
14,602
አብሮነት Tube Abronet Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 95
@Addistoday
2 ай бұрын
ብዙ እንኳን ደስ አላቹ የሚያስብል ነገር አደለም ቢገባህ ኖሮ የስንቶች ድሃ ኢትዮጵዪዊያን ኑሮ እንደሚመሰቃቀል😭
@Zent-s5t
2 ай бұрын
በጣም
@OmuMrad245
2 ай бұрын
በዘመነ አብይ ምን ደስታ አለ ለቅሶና ኪሳራ ብቻ ያረብ በእዝነትህ በቃ በለን😢
@aminaamina-em4tu
2 ай бұрын
ያገራች ብርሲወድቅ የሚስደስተዉ ደቆሮ ነዉ
@EleniMolla-yw2oi
2 ай бұрын
አቶ አብይ አህመድ ከመጣ ጀምሮ የሰው ነፍስ እና ብራችን ዘጭ ያለበት ግዜ ነው ይህን ዳቢሎስ ሰውዬ አላህ ይንቀልልን እንጅ ይሱ እያለ ኢትዮጵያ መቸም አትስተካካል😢😢😢
@ethiopiabokona2808
2 ай бұрын
@@EleniMolla-yw2oi አይ መሀይም ክፉ በሽታነው እኮ የአብይን ጦስ ይዘሽ ገደልግብ ቨዶቆሮ
@EleniMolla-yw2oi
2 ай бұрын
@@ethiopiabokona2808 😁😁የአንቺ እውቀት የተለየ ነው እኮ አንቺ ቡሽቴ ምን አባሽ አልሽ ይህኔ አንዷ ከፋፋ ጋላ ትሆኝ አለሽ እንጅ በአሁኑ ግዜ አብይን የሚደግፍ ደንቆሮ የለም እናተ መሆን አለባቹህ
@حسينمحمد-ه5ع8خ
2 ай бұрын
እረእሚልክ።ዶላርአገናኝኝእክቶች
@abugida794
2 ай бұрын
አብይ ኢትዮጵያን ሽጧን ቀጣይ ሚስቱን ይሸጣን
@BerhanuBekele-zk4pf
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አይስብልም ድሀ ዘመዶቻችን በአጠቂላይ ህዝቡን ይጐዳል
@mahaalsunna1214
2 ай бұрын
ያምሀል እንኳን ደስ አላችሁ ትላለህ 😭😭😭😭
@aminaamina-em4tu
2 ай бұрын
ምን ያስደስታል,የአገራችን,ብር ከሞተ
@mikiyaskibrom6101
2 ай бұрын
1 litera oil 1000 birr segaba man dase yelawale ?
@emano5974
2 ай бұрын
አይ አለመታደል ምን ደስ አላችሁ ትላለህ. ምስኪኑ እያለቀሰ😢
@zedoadmatube8526
2 ай бұрын
እንደው አለማፈርክ እንኩዋን ደስ አላቹ ስትል ደደን ደቆሮ
@flebersiyum6304
2 ай бұрын
ምን ዋጋ አለዉ? ብር ካሽቆለቆለ ዋናዉ ነገር ሀገራችን ኑሮ ቢረክስ ነበር እንጂ ዶላር ቢጨምር ምንገበያየዉ በኢትዮጵያ ብር ነዉ so ምንም ለዉጥ የለዉም የልቁንም ህዝቡን በረሀብ ባይፈጁት ባይ ነኝ
@GhGh-b8y
2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ አሳዛኝ ዜና ነው እፍፍፍፍፍፍፍ ብራቺን ወደቀ ታዲያ ምን ያስደስታል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TerhaseTerhase-v1w
2 ай бұрын
ብር ወደቅ እያላችሁ ምኑነው ደስ የሚለን
@SamsTwentythree-m5s
2 ай бұрын
Betesebachin.min.ibelaluu gin itiyopiyaa salami isixuu🙏🙏🙏
@abugida794
2 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አቤት ድቁርና
@samurisamuri4424
2 ай бұрын
አረ ሃገር ውስጥ ያለ ሰውስ እንዴት ይኗኗር እኛስ እስከ መቸ ነው ስደት የምኖረው😭
@waelchaer1603
2 ай бұрын
ምንም አያሥደሥትም የሐገር ወድቀትን ያሥመለክታል😢😢😢😢😢😢
@Messi-vc4oo
2 ай бұрын
ኧረ ምን ያስዴሰታል አገራችን ኑሮ ተወዴዴ😢
@BerhanuBekele-zk4pf
2 ай бұрын
ይህ ሰው ድንጋይ እራስ ባዶ ምላስ ብቻ ነው ማህይም
@نورهمحمد-و9ت
2 ай бұрын
ምኑ ደስ ይላን የአገራችን ብር ሲወድቅ
@TekesteGebrehiwot
2 ай бұрын
ለፍተን ያጠራከምነው ብር ወደ ወረቀት እየተቀየረ እንኩአን ደስ አላችሁ telaleh
@dereseteshome3078
2 ай бұрын
አለማወቅ....
@بنتمحمد-و2ر
2 ай бұрын
እዴት አልገባኝም እደዛ እያሉነው ጉድ እኮነው
@بنتمحمد-و2ر
2 ай бұрын
አሰረዱኝ@@dereseteshome3078
@MuluneshJenberu
2 ай бұрын
@@بنتمحمد-و2ر አወ 10000ወደ 690 ብር ተቀይሯል አሉ
@kokobetagen1192
2 ай бұрын
ምን ያስደስታል አገራችና ውስጥ ያለው ምስኪን አያዛዝናችሁም ራስ ወዳድ አንሁን
@ekramseid3825
2 ай бұрын
እውነቱነው ምንዛሬ ቢቀንስም የሀገራችን የኑሮ ውድነት መቼም አይስተካከልም በዚህ እንኳን እንታገዝ እንጅ ያጀመዓ😮
@Zent-s5t
2 ай бұрын
ውደ ከነበረው በጣምነው እሚጨምረው ብራችን ዋጋአጣ
@mryamhassan2390
2 ай бұрын
ኳተር ስንት ነው የምታቁ ንገሩኝ
@jemilajemila3936
2 ай бұрын
ብራችን እየወደቀ ምኑ ነው ደሥ እሚለው
@Habtam837
2 ай бұрын
ምኑ ደስ ይላል ቤተሰብ የኑሮ ውድነት እያሰቃያቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@imanendris1492
2 ай бұрын
ምን ደስታ አለን እዛ ተወዶ😢
@HashamHasham-ir7fz
2 ай бұрын
ወለይኩም ሰለመም አብሮነት አለሀ ሰለሙን የምጠልን❤❤❤❤
@Selamfikrufikrutsegaye
2 ай бұрын
ምን ያስደስታል ደሀ ፆሙን ሲያድር
@Maka-m9y
2 ай бұрын
እረይኸምንደሥያላልያሥለቅሣልጂ😢😢😢
@jordanosamha4318
2 ай бұрын
ምንድነው፡ደስታው
@zumitube8095
2 ай бұрын
የሞትክ ምን ያስደስታል አንድ ኬሻ ብር ቁምነገር ካልሰራ😢
@abdiendris6025
2 ай бұрын
ሲጀመር በባንክ ማን ሲልክ፣ እድሜ ለጥቁ ገበያ
@እመቤትየደሴዋ
2 ай бұрын
@@abdiendris6025 በፈለግሺዉ ላኪ ሀገር ሂዶ ምንም አይገዛ ከዛሬ ከሰአት ጀምሮ ሸቀጥ በጣም ጨምሯል
@RakUae-in7cq
2 ай бұрын
ምን ያስዴስታል ያስለቅሳል እንጅ ቀልድ
@zeyneba3439
2 ай бұрын
እኔ የሀገሬ ብር ሲወድቅ ደስ አይለኝም ወላሒ
@እመቤትየደሴዋ
2 ай бұрын
አይ አገሬ😭ሁሉ ነገሯ ወደቀ የቱርክ ብር ድሮ በጣም ርካሽ ነበር ኤርዶጋን ከመጣ ወዲህ ግን በጣም ተሻሽሏል የኛ ደሞ ወደቀ😭
@Eyou-pi2ie
2 ай бұрын
አረ በማርያም ምን እያልክ ነው ሲወርድ ነው ደስ የሚለው ኑሮው ጣርያ ላይ ይደርሳል 😥
@eletderash
2 ай бұрын
ብራቺን ወደቀ ታዲያ ምን ያስደስታል😭😭😭😭😭😭😭
@ዉድድድድድ
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SophiaAwale
2 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
አለህ ከይሩን የምጠልን ነዉ ምበለዉ
@AmirYassin-c9w
2 ай бұрын
ብላክ ማርኬት ዉስጥ ያሉ ከባድ ኪሳራ ይገጥማችሃል
@MMd-o3q
2 ай бұрын
ዶክተርአብይምንሙድህአልተመቸንምእኛኢትዮጲያእንንጅሁልጊዜአረብሀገርአንኖርም
@zeynyazeain2128
2 ай бұрын
ምን አደሰታል አይ
@makdes
2 ай бұрын
😢😢😢
@Sanayit-tm7fu
2 ай бұрын
Begeta Beyesusm ufffff dolar yelmm anilkim
@kemertube-cv6tp
2 ай бұрын
እነተ ጨመረ ትላላችሁ መዛሪወቹ ቀነሰ ሲሏቼውጅ ጨመረ ሲሏቼው ጆሯቼው አይሰማም የጆርዳን ድናር 164 ገባ ካላችሁ አመት ሊሆነው ነው መዛሪወቹ ግን ከ155 56 አሳልፈው አያቁም ዞሮ የብር መውዴቅ እኳን ደስ አላችሁ የሚያስብል ነገር የለውም
@kalidmohammed1888
2 ай бұрын
ትንታኔህ በጣም ያስቀኛል እረ ከእውቀትጋ ይሁን እንዴት እንደጨመረ ለምን እንደሆነ? ስትተነትን ከእውቀት ጋ ይሁን
@RahmaaMohammed-u2q
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍ
@habtam1846
2 ай бұрын
አምላኬ ድረስ😢😢😢😢😢
@Rahma-l7s
2 ай бұрын
አፈርብሉ የሚያሳስባችሁ ብር ነው አይደል
@Hilegeyorges
2 ай бұрын
አይ መደናቆር የአገሩ ገንዘብ የመግዛት አቅም ስለወደቀ እንኩዋን ደሳላችሁ የሚል ትውልድ
@fatmah1744
2 ай бұрын
10ሺ ሪያል ለመላክ ፈልጌ ነበር ስት ነው
@WubitWubit-pz6eg
2 ай бұрын
አር ምንም አያስደስትም ህዝባችን አለቀ
@EnjibuMulgeta
2 ай бұрын
Enya dase yamisenyen yahagerachin salemna kafitawanew ante danez
@AbduDemile-d5v
2 ай бұрын
ካድሬ
@ThanksGod-n5g
2 ай бұрын
አገር እየወደቀ እንካን ደሰ አላችሁ😂
@Seadajesus-zd1ik
2 ай бұрын
አይ ትንታኔ😢😢😢
@eskushawa4664
2 ай бұрын
አቃጣሪ ወይስ አለቅላቂ😮 የሚለው ቃል ይገልፅህ ይሆን ???...
@Melatmelat-r2p
2 ай бұрын
ብር ቢጨምር ምን ደስ ይላል ሆይ
@serien6170
2 ай бұрын
Wwwwwww❤❤❤❤
@aduadu9102
2 ай бұрын
😢😢😢😢😭😭
@seadahusin634
2 ай бұрын
እባክያለብር ሞተ የአላህ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ዉዶቼ ደሚሩኝ ስዎዳቹሁ
@gebreherego6746
2 ай бұрын
Dedeb !!!
@ماريماحسن
2 ай бұрын
እረወዲሜዴሰአይለንምቢረክሰእና ሀገርኑሮዉዲነትቢረክሰይሻልነበር
@اال-ج6م6ق
2 ай бұрын
ሌላስእምትለውየለህምወይበል
@jordanosamha4318
2 ай бұрын
ደቆሮ
@AddisHailu-no8qz
2 ай бұрын
አጨብጭበክ የተቀበልከውን ሶዬ አትወቅስም እሱ ምን አረገክ አያውን ፈርቶ ዳውላውን አይሆንብክም ለወሬ መቸኮል ጥሩ አይደለም እያወራ ያለው መንግስት ያስቀመጠውን ምንዛሪ ነው እንጂ ብላክ እደዚ ይመነዘራል አላለም መስማት ካልፈለክ ደሞ እቃ ስትገዛ ታየዋለክ አይሻልም
@Mengistu337
2 ай бұрын
ጭንጋፍ ነክ
@fantahun1
2 ай бұрын
ምንድን ነህ አንተ ደግሞ ብሩም ሂዶ የመግዛት አቅሙ በዛው ልክ ይቀንሳል።
@እመቤትየደሴዋ
2 ай бұрын
አይቀንስም ይጨምራል እጂ
@TsehayLove-d9b
2 ай бұрын
ውጭ😒😒🙄🙄🙄
@AbdusalmnurdinHussin-hg6tm
2 ай бұрын
ያንተ አይነት ደደብ ሊደሰት ይችል ይሆን እንጂ ብራችን ወድቆ የሚደሰት የለም ቆዳ
Пікірлер: 95