KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ምናለ ሚስጥሩን ቢደብቅ? ያሳዝናል🥺ተጠንቀቁ
Ай бұрын
ምናለ ሚስጥሩን ቢደብቅ? ያሳዝናል🥺ተጠንቀቁ
Рет қаралды
20,931
Seya tube ሰያ ቲዩብ
1
1
ላይክ ሼር
Жүктеу
Пікірлер: 357
@SeyaTube1
Ай бұрын
ላይክ ሼር❤
@user-dp6fr4we8r
Ай бұрын
👍👍👍❤
@user-rx1ov1yv8t
Ай бұрын
አብሽር🎉🎉🎉
@NNNNNN-ko7yl
Ай бұрын
እሻአላህ
@AliModu-hp8hc
Ай бұрын
መርሀባ
@badrea36
Ай бұрын
መርሀባ በርታ ወንድመችን
@semutimohamed8744
Ай бұрын
አንዳንዴ ከራሳችን የማያልፉ ሚስጥሮችን ለሰው መናገር እራስን ማስናቅ ነው መጠቀሚያ ነው የሚያደርጉን መቆጠብ መልካም ነው::
@user-fy3qr2ec3k
Ай бұрын
ትክክል
@NaemahHusein
Ай бұрын
ትክክል
@FreihaYaissn
Ай бұрын
ትክክል
@user-ze6cc2jj8f
Ай бұрын
ትክክል
@ConfusedHikingTrail-du2kx
Ай бұрын
ትክክክል
@semutimohamed8744
Ай бұрын
አይዞህ ወንድማችን በሒወትሕ የሚከሰቱ ነገሮችን መማሪያ አድርገህ ውሰድ አሏህ ብቻ አይጥላህ የሰው ልብ ተገለባባጭ ነው አብሽር ወደ ፊት💪
@AaA-nl9fj
Ай бұрын
እኔም የምወዳት ጓደኛ ነበረች ሚሰጥር የተባለ እናወራለን ግን ደረጃየን አወረደችዉ መናናቅ መጣ ብቻ አሁን ግን ልብ ገዝቸየ ብሶቴን ለአላህ ብቻ ነዉ ያረኩት
@user-ep9ye9he1z
Ай бұрын
✅✅✅✅👍👍👍👍👍
@user-ml4hf6oi4v
Ай бұрын
አይዞሺ ማር
@sbsbvsga48
Ай бұрын
እደኔ ሱብሀነላህ
@FatumaAli-co5vt
Ай бұрын
ኡኡኡኡ እንባየን መቆጣጠርአቃተኘ የራሴን ቁሥልነካህብኘ
@FatumaAli-co5vt
Ай бұрын
አይ አሁን የኔይርሳልብላቺሁነው ሚሥጥሬ ሁሉንምአውጥተውታል
@SumeyNur
Ай бұрын
ዝምታ ወርቅ ነው የሚሉት አባባል ከወረቅም በላይ ነው ያረብ ከመጥፌ ጓደኛ ጠብቀን
@hawamohammed2571
Ай бұрын
ያረቢ የአላህ በስደት ድክም ብሎኛል አገር መግባት እፈልግልሀለሁ ሞልቶልኝ ሳይሆን ትቸው አላህ መልካም ጥቅመኛ ያልሆነ ባል እድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ
@Amina-kd7eg
Ай бұрын
የኔዉዲአይዞሽ
@UmmuEmran
Ай бұрын
አላህየ ሚስጥሬን ከማይጠብቅ ሰው አርቀኝ ሚስጠረኛየ አላህ እና እናቴ ብቻ
@SeadaMohammed-bi5yu
Ай бұрын
❤ አላሁ መሶሊ አላ ሙሃመድን ❤ ❤ወአላ አሊ ሙሃመድ❤ ❤ ከማ ሶለይተ አላ ኢብራሂመ ❤ ❤ ወአላ አሊ ኢብራሂመ ኢነከ ሀሚዱን መጅድ ❤
@foziamohammad-pq8nn
Ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@user-fi9fo3tz4s
Ай бұрын
ሰላለህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤
@aishasaeed1018
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@user-pp8pg6rt3c
Ай бұрын
ስለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤
@user-tz3yo4ff3y
Ай бұрын
ሰላለህአለይሂወሰለም
@MuluDawudMuluDawud
Ай бұрын
ያአላህ😢😢😢 አላህ ይረዳህ እኔም የቀረበኝሁላ ጡሩእየመሰሉኝ የውሰጤን አወራለሁ ቡዙነገረ አጥቻለሁ ብቻ አልሀምዲሊላህ💔😭😭😭
@user-ez4eh5uz6v
Ай бұрын
በኔም የደርስብኝ ልክ ኢንደዚ ነወ😢😢😢😢😢😢ሰወ መመን አኡዚብለህ
@user-cg8hg5pi9i
Ай бұрын
እኔም እንደዚህ ነኝ ም
@AaA-nl9fj
Ай бұрын
አወ አሰዉ ልጂ ሚሰጥራችንን ባወቀ ቁጥር ይንቀናል አሏህ ይሰቱር
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
Ай бұрын
እንኳንም ኋደኛ አኖረኝ አልሀምዱሊላህ😢😢😢😢😢
@user-or5zy8uw3b
Ай бұрын
ሁሉምጎደኝእደዠአደለም😢
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
Ай бұрын
@@user-or5zy8uw3b አው በትክክል
@user-rv4pz1wt7b
Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም የምታቀርባቸቸውን ዲናዊ ት/ቶች ተከታትዬ ለመስማትና ሼር ለማድረግ ፈልግ ነበር ግን ፎቶ ነኮችን አብረህ ባትለጥፍ የራስህንም ምስል በድብቅ አድርገህ በድምጽ ቢሆን ከነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሱናጋር ይሄድ ነበር ለሌሎቹ ሼር ለማድረግም ታብሌቱ ላይ የምትለጥፋቸው ነገሮች ዲኑ አይፈቅድም stickers ሮችም የሰው ምስልም በተረፈ በርታ አሏህ ያጽናን በቀጥተኛው መንገድ
@ttww9470
Ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@MominaMomina88
Ай бұрын
ሚስጥረኛየ አንድ አላህ ብቻ ነዉ ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ttww9470
Ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወድማችን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት አላህ ይጠብቀን ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም
@b.6015
Ай бұрын
እውነት ነው ሰውን ማመን ቀብሮ ነው
@user-og8ue7xx3n
Ай бұрын
ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያ
@ZabibaAbdo
Ай бұрын
ጀዛካላሁ ከይር ሰያ አላህ ይጠብቅህ ዉድሜ
@b.6015
Ай бұрын
አለሀምዲሊላህ ዲነተል ኢስላም ጀዛኩም አላህ ከግዲህ ለማንም ትፍሺ አልልም እኔ ጓደኛ ሚስጥር የማወራው የለኝም ነበር እስደት ላይ አዲት እህቴን የስጋም ዘመድ ነን ብዙ እናወራለን ግን ሳያት ለኔ ጥሩ አታስብም በነገርኳት ነገሮች ለማሸማቀቅ ትሞክራለች ተውኳት አለሀምዲሊላህ እና ሰወች ስንባል ከባድ ነን አላህ ልቦና ይስጠን
@dohadoha8116
Ай бұрын
በተለይ ዘመዲጋርማ ሚሰጥረኛ መሆን ጥሩ አይዴለም እነሱጋር በመረዳዳትንጂ ሚሰጥር አያሰፈልግም ሲጀመር ሚሰጥረኛችን አላህ ይበቃናል
@Make-kr5sg
Ай бұрын
ሰያ ያረቢ አላህይጨምርልህ እኛምበሰማነዉእምንጠቀምያርገን
@modinaibrahim685
Ай бұрын
ጀዛክ አላህ ወንድማችን ሰያ አው ሰው ማመን በጣም ከባድ ነው ጥንቃቄ በድረግ ያስፈልጋል በእሁን ሰአት
@Zinet_Mu.
Ай бұрын
سبحان الله መርጥ አስተማሪ ታሪክ!! جزاك الله خير ❤️❤️ ሠለላሁ አለይህ ወሰለም
@tamerARAGAW
Ай бұрын
ካላህዉጪ እሚታመን ማንም የለም ባሁኑ ሰኣት እሱግን ማሻአላህ አወራብኝ ብሎ ባለማዉራቱ አዴቀዋለሁ አላህ ይጨምርለት ሁሉም ላድግዜ ብቻነዉ ቢጎዳም ትምርት ይሆናል ይብላኝለት ቃሉለበላዉ ሲጀመርም ላላህ ሱባሃነሁ ታአላ ያልታመነ ሰዉ ለማንም አይታመን
@user-zf1rn5ry6o
Ай бұрын
በጣም ትክክል ይሄ ታሪክ የኔም ታሪክ ነው እራሴን ለማጥፋት ብዙ ግዜ ሞክሬአለሁ ግን የመጨረሻየ ነገር ያሳስበኝ ነበር ግን በመሶበሬ አሁላይ ጥንካሬ ሁኖኛል ከአላህ በታችም ጓደኛየ በስአቱ የማስበው አሁላይ ባሌ ሁኖ ያለው አግዞኛል አልሀምዱሊላህ በጣም ጥሩ ሂወት ላይ ነኝ ስለዚህ ያጀመአ ከአላህ ውጭ ለሰው ሚስጥራችሁን ለማንም ከመናገር ሆነ ለማሳየት አትሞክሩ ለትምህርት ይሆናችሀል
@SeadaMohammed-bi5yu
Ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በዚህ ሰአት በዙሪያዬ ያለው አንድ አላህ ብቻ እና ብቻ ነው በግልፅም ሆነ በሚስጥር ንግግርን ከአላህ ሱ.ወ ጋር ብቻ እንጂ ከሰው ልጅ እራሴን አግልያለው በጣምም ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ ❤ አላሁ መሶሊ አላ ሙሃመድን ❤ ❤ ወአላ አሊ ሙሃመድ ❤ ❤ ከማ ባረክተ አላ ኢብራሂመ ❤ ❤ ወአላ አሊ ኢብራሂም ❤ ❤ ኢነከ ሃሚዱን መጅድ ❤ ሌላው ወንድም ሰያ ስለምትለቃቸው ተከታታይ ድናዊ ትምህርቶች ጀዛ ከለህ ኸይር ጀዛ ያንተ ት/ቶች በሙሉ ገንቢዎች ናቸው ! ስለዚህ ወደፊት
@HdXh-lr5ut
Ай бұрын
ትክክል ነው ጀዛክአላህይር ወንድም
@KerimaKerima-iv6ds
Ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ያረብ ጀዛኩምላህ ኸይረ ሰያ
@rabiarawat9093
Ай бұрын
አሕለን ሰያ
@Zebibasied-zi1td
Ай бұрын
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አይ ጓደኛ ያሳዝናል ኢላሒ ሚስጥሬ ሁሉ ላተ እድሆን እገዘኝ ሠውኮ አዙሮ ነው የሚያርደው አላህ ይጠብቀን
@halimatube6731
Ай бұрын
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አሏሁ ኸይር ትክክል ወላሂ አላህ ይጠብቀን አይፈትነን
@MuhammedAdem-qg7rv
Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ደርሶችህ ሁሌም ከለብ የሚገቡ ናቸዉ ሁሌም ልቀቅልን
@jemilakedir4960
Ай бұрын
Subhanallah
@abcdefgabcd2135
Ай бұрын
ሱለሏህ አለይ ሂ ወሰለም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰያ ወድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉
@user-un7qb2bg7e
Ай бұрын
ጀዛከላ ኸይር❤
@qader6010
Ай бұрын
እኔ በሂውቴ ሚስጥሬን ለሰው ነግሬ አላቅም ሚስጥሩን ለሰው ካወሩ ሚስጥሩን ይቀራል
@fateiyahamza6072
Ай бұрын
ታድለሽ
@user-pp8pg6rt3c
Ай бұрын
ጎበዝነሽ🎉
@idrisahmad6297
Ай бұрын
አህለን ሰያዉ
@user-ml9mp8ml1o
Ай бұрын
ሳህ ወንድም ሰያ ጃዛከሏህኽይርርርር
@seadayemar5159
Ай бұрын
ሡባሀን አላህ ወይ የሠዉልጂ ክፍት አላህየ ከክፍ ጠብቀኝ በዝነትክ በራህመትክ
@user-fy3qr2ec3k
Ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያዉ ሱብሀነክ አሏህ ይጠብቀን
@user-qb1sr5dh5i
Ай бұрын
ጀዘከልሏሁ ኸይረን አለህ ሂዳያ ይስጠን
@user-dg1df7cp6d
Ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አኺ አላህ ከመጥሮ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን
@saedanasser18
Ай бұрын
👍👍👍
@NajateNajate-112
Ай бұрын
ጀዛ ከላህ ኸይር
@asheirkatueb2416
Ай бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله الله يوفقك ما شاء الله صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه واله وسلم صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤❤❤ الله يثبتكم الله يثبتك😢😢😢😢
@sbsbvsga48
Ай бұрын
ለአላህ ብሎ መዋደደን ይወፍቀን መልካምም ያድርገን ከመልካሞቹም ያጋጥመን
@ZakiyaShemsu
Ай бұрын
አለህ ይጠብቀን የረቢ
@AmenaNesra
Ай бұрын
ሰ.ዐ.ወ ጀዛከላውከይረን
@user-me5hf8dl2e
Ай бұрын
አላህ ይጠብቀን ወላሂ የቀረበኝ ሁሉም ሠው አምናለሁ
@user-pp8pg6rt3c
Ай бұрын
የኔ ቢጤ አላህ አለን እኔም በጣም ነውሰው😢😢😢 የማምነው
@fatehafateha7539
Ай бұрын
Jazakullah hayer
@AiyshaAli-su8yn
Ай бұрын
አላህይጠብቅህ❤❤❤❤
@hahhhhhh523
Ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ
@kalidhassan7813
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hindobasheer9896
Ай бұрын
አህለን ወድማችን
@fathimakk9719
Ай бұрын
جزكالحخير❤❤❤
@nakigandajoan2938
Ай бұрын
Masha Allah Allah🤲🤲🤲🤲
@user-et3qs9cb2l
Ай бұрын
Amiiiiiiiin❤❤❤❤
@user-cf1qg8xd7w
Ай бұрын
👍👍👍👍
@user-dg7rh9cy2e
Ай бұрын
ትክክክክል❤❤❤❤
@AaA-nl9fj
Ай бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይር
@b.6015
Ай бұрын
አህለን ሰያው ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም
@user-ik3su7fu5r
Ай бұрын
🖊ወአለይኩም አሰላምወራህመቱሏሂወበርካትሁ ወድማችን ጀዛካሏህ ኸይር አልጀዛአ ምክርህን ቀጥልበት ኢንሻአሏህ ማሻአሏህ ተባርክ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ ኢንሻአሏህ
@tamimeaberar9046
Ай бұрын
ሱበሀን አለህ ሰለለሁ አለይህ ወሰለም ጀዘከለህ ከይርን አለህ ከኪፉ ነገር በሙሉ ይጠቢቀን ያረቢ
@Mahboba-lm3nm
Ай бұрын
ጀዛከላህ
@amena8601
Ай бұрын
አህለን ወድማችን ሱለላህ አለይሒ ወሰለም
@Kids-nd2cj
Ай бұрын
ይገርማን እኔንም እዲህ አይነት ገጥሞኛል አሱም በስደት ኣላህ ምጣ ብቀን
@user-zt3zy9zb3n
Ай бұрын
ኡሱተዝ በጠምነዉ ምክሪክ ደሰነዉ ሚለኝ ወለሂ
@fufy2285
Ай бұрын
ትክክክል❤❤❤❤
@user-gb2zd3ie6f
Ай бұрын
ሡለሏአሉወሠለም ሡለሏአሊወሠለም በርታሠይድ ወንድማችን አሏህይጠብቀን ዛሬ ጓዴኛየለም ተጠቀቁ ያጀማአ ወይእዴኔብቸኛሁኑ❤፣፣፣✅✅✅🌺💜💗💜💗💜💗💜💗💜💗💗❤💗💗🏠
@fjgdgg1538
Ай бұрын
ጀዛከላ ኸዪረን ሰያዉ
@seada-s5d
Ай бұрын
Subhane allah🌹
@user-gs7jy5qv9w
Ай бұрын
ሡባሀንአሏህማነውእሚታመንአላህሒዳይሥጠን
@user-tx5ll3mg4b
Ай бұрын
አስላም አለየኩም ስላም ነህ ስያ ቁጥረህነ ፈለጌ ነብረ ብዴት አገኛለሁ 😢💔
@user-di4xb9hl7u
Ай бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ❤❤❤ ወንድሚ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏
@asyawudale8224
Ай бұрын
ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም አህለን ወድማችን እረ ጠፍተሃል❤
@user-pp6wi6br9t
Ай бұрын
صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم صل الله عليه وسلم ❤❤❤❤
@user-sd5uw9zv8i
Ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم
@naemaadam4175
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-kx3qj9ci9s
Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@madinamadina4561
Ай бұрын
جزاكم الله خير😢😢😢
@user-eh8de6sq9s
Ай бұрын
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
@KamerAa-hv9wd
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክ አሏህ ኸይር
@user-dy2mn6ut6q
24 күн бұрын
🎉🎉🎉
@jumuayasmina3811
Ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ جزاك الله خير الجزاء ❤🎉❤🎉❤🎉
@b.6015
Ай бұрын
😢😢😢😢 እውነት ነው ዛሬ ጓደኛ የለም አላህ ይጠብቀንጂ
@zinat9473
Ай бұрын
🤲🤲
@user-nw8gm4yt7q
Ай бұрын
ጀዛከላህ ወድማችን አላህልብ ይስጠን
@user-wh6vs1mk4l
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@qwqw2031
Ай бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰለላሁአለይሂወሰለም ጀዛክአላህኸይር
@user-ny7rr8qv8c
Ай бұрын
اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين
@Redmia-tg7yr
Ай бұрын
😮
@myhomeyoutube727
Ай бұрын
اسلام اليكم ورحمته الله وبركاته
@ajaibaasma7611
Ай бұрын
ሁሌ ተሎ ልቀቅልን ውድ ወንድማችን
@samsunglaxymobile2182
Ай бұрын
ወላሂ ኡነትወድሜ ሠውንማመንቀብሬነው አላህይጠብቀንከዴዚህአይነትሠወች
@umhafsa
Ай бұрын
ማሻአላህ አላህ በአኬራ ምስጥርህን ይጠብቅልህ
@user-tm9oq6ne4d
Ай бұрын
ሱበሀንአላህ ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@Tybatube
Ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😢😢😢
@ZakiyaShemsu
Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-uv1kh8oq3b
Ай бұрын
አደኛነኝ🎉🎉🎉
@user-lb4db3rq7d
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-ei4ns8ld2x
Ай бұрын
Subhan Alah
@fafiseid-nh4rq
Ай бұрын
صلى الله عليه وسلم❤❤❤
@user-me5hf8dl2e
Ай бұрын
እህቶቸ ወድሞች እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ልቤ ደርቆብኛል ዉላሂ
Пікірлер: 357