KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
እናቴ ነገሩን ልታበርድ መታለች
Күн бұрын
እናቴ ነገሩን ልታበርድ መታለች
Рет қаралды
35,100
SEADI & ALI TUBE
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 506
@eyadalimahamed
4 ай бұрын
t.me/seadialitube
@ToibaAli-zh4qd
4 ай бұрын
እዉነት አደረገ ሰዉ ወላሂ አስደነገጥሺኝ ማሻአላህ ብለን ነበር አያምርባችሁም ስትጣሉ ።
@semiraabdela5479
4 ай бұрын
እርእናትኮደሰየምትሉጥንድናችህሰላምፍጠሮ
@fatimaabdallah1397
4 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ምርጥ ነብይ 👍
@SusumehammedMubarkjemal
4 ай бұрын
ነአም
@Zainab-zk8ni
4 ай бұрын
እውነት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉
@zehara5
4 ай бұрын
ትክክል እውነት ነው ❤
@VfJd-sj6gl
4 ай бұрын
የኔ ብጤ ነሽ እኔም ምልስ አልልም የመጀመርያ ባሌ ነፃነት ስለሚሰጠኝ የአሁኑ ግድ ከሱ ፍቃድ ጠይቄ ነው እኔ መስሜዬ ጥጥ ነው እሱ ነዶ ነው የሚኖርው
@tamriymam2101
4 ай бұрын
ለምንድነው እምትዋሹት ውሸት ወደ ጥመት ጥመት ወደ እሳት ይመራል ብለዋል ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح
4 ай бұрын
صحيح صلى الله عليه وسلم
@HawaAnd
4 ай бұрын
ዉሸትየምትሉሠዉችእነሡሠዉአይደለምእንደመጣላተያለነዉፈቅርእደለሁሉጠብምአለሁሊፈቅርየለም
@Dgfstxsk
4 ай бұрын
ሰዐወ
@siraj7213
4 ай бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ምን ውሸቱ እደውነት በሆነበት ዘመን ሱበሀናላህ አላህ የጠብን ለቀልድ እካ ቢን መዋሸት አልተፈቀደልንም የተጣሉ ሰወችን ለማስታረቅ እጅ
@AjaybaHamid
4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም
@የሀርቡልጅወሎየዋ
4 ай бұрын
የኔ ደርባባ እናት እናቴን በሰአዳ እናት ዉስጥ አያታለሁ በቃ አነጋገሯ ቁጥብነቷ እማየ የኔ ናፍቆት ናፍቀሽኛል የኔ ገራገር❤❤❤❤❤❤
@youtubeፍይዛ
4 ай бұрын
ሁሉንም ነገር ውሽት ነው የምትሉ በላይኪ አሊ የት ነው 😢
@MADINAMadina-ko4rm
4 ай бұрын
ሁሉንውሸት ብላችሁ ግን ትዘልቁታላችሁ
@mariamfanta5656
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅@@MADINAMadina-ko4rm
@Toyba-hassentube
4 ай бұрын
እዉነት ልክ ነሽ@@MADINAMadina-ko4rm
@Ksa-sl3ox
4 ай бұрын
.አሊ ሀጎዳ ነው ሀማጀት
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
4 ай бұрын
ካሜራ አማን ሳይሆን አይቀርም ክክክክክ
@weloyoutube5207
4 ай бұрын
ወላሂ እብራሂም ወንድምሽ ጋ አንድ መስሪያ ቤት ሰርተናል ኮምቦልቻ በጣም ጨዋ አይናፋር ልጅ ነዉ ከሴቶቹ ሁሉ እኔን ብቻ ነበር የሚያናግረኝ አንቺ ግን ሰዓዲ በጣም ሀይለኛ ነገር ነሽ አባዋራዋ አንቺ ነሽ ሀሀ አሊ በጣም መልካም እና ጨዋ ነዉ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉
@የፆምውሃነኝ
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@SofiaHassan-eo3lu
4 ай бұрын
😂😂😂😂ተብርድ
@ymaeienat6905
4 ай бұрын
አረ እህት አልሀምዱሊላህ በይ እናቱ የሞተችበትና ገባያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል አሉ እኛ ምን እንበል ከመሬት በታች የሆነችብን ሀይቅ እና ከሜሴ ምን ያህል ይራራቃል።
@Zahra-om4dh
4 ай бұрын
እይ ወላ
@كبرا-ز6ل
4 ай бұрын
አይዞሺ ትክክል
@fethabsr
4 ай бұрын
እህቴ ትክክል ቁሰሎን የለበት ብቻ ነዉ እሚቀዉ😭
@كبرا-ز6ل
4 ай бұрын
እናቴ ብትኖርም ህመምሺ ይገባኛል የሆነቦታ ህጄ ሥመጣ ቤቱ ቅዝቅዝ ብኖ ሳየ እዴት እዴሚዴብር ቢሆንም ሞት አይቀርም አይዞሺ ሁላችን ላዛነው የተፍጠር ለናትሺ ጄነት ይወፍቃት ሙሥሊም ከሆነይ
@lubabahussain1735
4 ай бұрын
ይእወላሂ
@SelmanSeid-ip5wk
4 ай бұрын
የሴት አቡል ጥሩ አይደለም ባል እንዴ አባወራ መምራት አለበት ሃይለኛ አቱኝ 👌👌
@erehanatube1667
4 ай бұрын
ወሽት ከሆነ ፈጣሪ የአፋችሁን እንዳይቆጥርው እውነት ከሆነ ሚድያ መውጣት ለምን አስፈለገ ይሄ ትዳር ክብር ነው አታስጠሉን
@Fug-z8b
4 ай бұрын
ሠአዱ ተይ ጡሩ ባልናሚሥት ናቺሁ ለሌሎቺ እራእየሆናቺሁ መርጥ ባለትዳር ናቺሁ ሠው ሁኖ የማይጋጪ የለም እና ብተጋጪ እኮን ቺግራቺሁን በውሥጥ ፍቱት ተወያይታቺሁ እዝህ እሚዲያ ላይ አታውጡ በትርፍ አላህ ፍቅሩን አብዝቶ ከዲኒያ እሥት አሄራ ያዝልቃቺሁ ምርጦቺየ
@seadaOumer-rp1sk
4 ай бұрын
ድጋሜ አልመጣም ብለሽ አልነበር በዚህ ጉዳይ 😂😂😂😂 ለነገሩ የህንድ ፊልም መጨረሻ የለው 😜
@Alhimdulilah
4 ай бұрын
እውነትሽ ነው
@zed9651
4 ай бұрын
እረ ገና ይቀጥላል 😂😂
@LubabaAhmedi
4 ай бұрын
ክክክ 😂😂😂
@sameraassen3690
4 ай бұрын
😂😂😂
@የእመቤቴልጅነኝ-ዘ9ጀ
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኮ
@hawa7349
4 ай бұрын
እናቴ ናፈቀችኝ ሠአዲ እናትሺን ሳይ አሏህ እርጂም እዲሜ ይሥጣቸዉ❤❤
@WendyHailu-gs3fw
4 ай бұрын
ዱቄታም
@RahamaQtr
4 ай бұрын
ስድቡን ምን አመጣው ደነዝ
@cequa4067
4 ай бұрын
ሳዳ ቅንድብሽ ስትኳይ አታብዢ ቅንድብሽ ላይ ሲበዛ አያምርም አንቺ ሳትኳንም❤❤❤❤❤❤❤ ተአምራለሽ
@fatumayimam3402
4 ай бұрын
ወላሂ ይህውም ጎበዝነው ደግአድርጎ ይዞሻል ሀይለኛ ኮነሽ በቃ አልሸነፍም ባይነሽ አችእሡን ማክበርና እደባልነቱ ማክበር አለብሽአችችን ሁሉም እኔያልኩት ይሁን ማለትትወጃለሽ
@user-seadi
4 ай бұрын
ሰአዲ እዲ አይነት ነገር ካንች አልጠበኩም ሲጀመር የቤትሽን ገመና እዛው ቤታችሁ መፍታት ነበረባችሁ አሊ ለትዳሩ ጎበዝ ታማኝ ባል ነው ሶ ተነጋግራችሁ ፍቱ ፕራንክ ከሆነ ግን አትረቢም
@einebazeinba1280
4 ай бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር የኔ እናት ናፍቆቴ እናትሽ እናቴን መሰሉኝ እማ ተመካክራችሁ ኑሩ ተከባበሩ ተቻቻሉ ትዳር ክብረ ነው
@Alhimdulilah
4 ай бұрын
ክፍል አራት ተልቀቀ የመዳም ቅሞሞች እዳታምኑ ወላሂ የምር ቢጣሉ ሚዲያ ላይ አያወጡም ድራማ ነው ለዶላር ብለው ሳስጠሉ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
4 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@ከድጃቲዮብ
4 ай бұрын
ድራማ እንሰራለን ብላችሁ በዛዉ ተለያይታችሁ እዳትቀሩ አቤት ኢማን ማጣት
@Sነኚየራያዋ
4 ай бұрын
አረኮሜት😅😅😅😅
@እሙአማር-ፐ7ለ
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ኧረ በሳቅቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
4 ай бұрын
እኔም የፈራሁት እሱን ነው
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
4 ай бұрын
እኔም የፈራሁት እሱን ነው
@umuhubeyb
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@MADINAMadina-ko4rm
4 ай бұрын
አብሽሪ ሴአዲየ አሊም ጥሩባልሽነው ለሸይጧን በር አትክፈቱ አላህ ያስማማችሁ እናት ለዘላለም ትኑር
@Fነኝየመድምፋኖስ
4 ай бұрын
አችስ እርቃሽ ወደዛኛው አለምየሔዱብንስ😢😢😢😢😢😢😢😢😢እማየበጀነት ያኑርሽ🤲💔💔💔💔💔💔💔
@cequa4067
4 ай бұрын
❤ እኔ ወላሂ በሳዕዳ እና በፋሲካ በጣም አዝኛለሁ እናንተ የትዳር ተምሳሌት ነበረች ከኢትዮጵያ youtuberዎች አንደኛ ነበረች ምንድነው የቤት ጣጣ ይዛችሁ ለገንዘብ አዝናለሁ ጭራሽ እናት
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
ደሚርኝማ 6:20
@jamiendris9454
4 ай бұрын
ባክሸ ዉሸት ነው😃😃😂😃😂
@z-qh7dt
4 ай бұрын
ወይ ጉድ ድራማ እኮ ነዉ 😂😂😂😂
@Mywollo
4 ай бұрын
ወላሂ በትትክክክል ተናግረሻል ስአድወይ የኔማር አስተዋይነሺ እሺ አንዳንድ ሴቶችአሉ የኔ ቤተሰቦች እያሉ ክብራቸውን የሚያሳኑሱ ጡሩ የሰሩ መስሏቸውነው ሁላችሁምክብር ለቤተሰቦቻችሁ❤
@ከድራወሎየዋ
4 ай бұрын
ሰአዳ በጣም ተጃጃልሽ በእውነት ትዳርሽን በሚድያ ለምን እዛው መፍታት አትችሉም
@lubabayusif4553
4 ай бұрын
የሞተችብን ምን እንበል ይች አልሀምድሊላ በሉ እናቶችሁ ያሉላችሁ
@Fነኝየመድምፋኖስ
4 ай бұрын
😢😢😢😢
@sasaa6587
4 ай бұрын
አሊ ወላሂ ጥሩ ሰው ነው አንች ሀይለኛ ነሽ የቤቱ አባዋራ ነሽ እደፈለግሽ እየነዳሽው አይደል የኔ እናት እርጅም እድሜና ጤና
@كبرا-ز6ل
4 ай бұрын
ትክክል አባወራናት አሁን ተሻለይ በተስቦቹን እዴት እዴምትንቅነበር እናስቤት ተቀምጣ
@كبرا-ز6ل
4 ай бұрын
አሊ ችሎ ተቀምጦል የስዋ ቤተስብ ስመጡ ዘና ብለው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉
@Fatma-nr1rg
4 ай бұрын
Kkkk🤣🤣🤣piraki now ❤
@MariyamMaari
4 ай бұрын
😂😂
@LoveLike-dp9jz
4 ай бұрын
ኧርተይሰአድ ክፍተትአትፍጠሩ ተይ አሊ እርሻዉን ጨርስና ቶሎ ተመለስ እባክህን🙄🙏🤟
@mariamfanta5656
4 ай бұрын
😂😂😂😂👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂😂
@salihatube8511
4 ай бұрын
በሳቅ ገደልሽኝ😅
@LoveLike-dp9jz
4 ай бұрын
@@salihatube8511 ከምሬነዉ ገጠርኮ እርሻሊያርስ ሂዶነዉ❤🤣🤣🤣
@hayatali5809
4 ай бұрын
ጥጋብ
@سعيدهسعيده-ز4ل
4 ай бұрын
አላህ የተመኜሽው ብየደርገው🤔🤔ስጀመር እውነት ብሆን ለናትሽም አትነግረትም ወይ ጉድ አላሀዬ መጨረሻችን አሰምሪልን
@samiraahmed9400
4 ай бұрын
አላህ ያድርግላችሁ የተመኛችሁትን ቀጣፊ ድራማ ስትሰሩብን
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
4 ай бұрын
ኤ ወላህ እኔም ብያለሁ አላህ የምኞታቸውን ይፈፅምላቸው ሰው እደት በተከበረ ትዳር ላይ ይቀለዳል እደትስ ተብሎ ነው ትዳርኮ የኢማን አካል ነው አላህ የስራቸውን አይቶ ይፍረድባቸው
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉
@AjaybaHamid
4 ай бұрын
ሰዉ የምማኛዉን አያጠም ግዜ ይዉሰድ እንጅ
@hshhehsge7113
4 ай бұрын
እንኳን አሟርተውበት እያይን ነውበረካአጥቷል አላህ ያድርግላቸውና የተመኙትን
@umremoon2502
4 ай бұрын
ኣረ አይባልም አሏህ ሂዳ ይስጣችሁ ነዉ የሚባለዉ ዉዱ ነብያችን ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም እኮ እድህ ብለዋል ኡመቶቸን ሀብት ያጠፋቸዋል ብለዋል ማለትም ያበላሻቸዋል ምገድ ይስታሉ አሏህ ይጠብቀን አትፍረዱባቸዉ ዱዓ አድርጉላቸዉ
@የሀርቡልጅወሎየዋ
4 ай бұрын
ልክ ብለሻል ወላሂ ስለ ቤተሰቤ አይደለም እሱ ከቤተሰቡ አንዱ ከተናገረብኝ ዛር እንዳለበት ሰዉ ያዘረዝረኝል አልወድም ደስ አይለኝም ማን እደቤተሰብ ቤተሰብኮ እንለያይ ብንልኳን መለያየት የማንችል ማለት ነዉ ቤተሰቦቸ❤❤❤❤❤❤❤
@halemaaa6240
4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣ዛር😝😝
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
4 ай бұрын
ደሚርኝማ🎉🎉🎉🎉
@SofiaHassan-eo3lu
4 ай бұрын
አበሳ ጎበዝአዳድ ሰወች ስለእናት ሰለአባት ወድም እህት በቃ የሚወሩ ሳስጠሎ
@ሲሀምአይናፍሯ
4 ай бұрын
ክክክክክክ አይ ሰአድ ምናለ ትዳርሽላይ ባታሟርች
@ዲያስኮራ
4 ай бұрын
ሰአዲ ክፍል ስንት ነበር 🤔 አሁንም የምልሽ አሊን ሰላም በይልኝ 😂 የምን መጣላት ነው የሰይጣን ጆሮ ይደፈን 😂 ሆ እናትሽን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ❤አሜን🤲🏿
@tube8181
4 ай бұрын
ክፍሁለትነው ክፍልሶስትንእጠብያለን በትዲርጫወታ
@SusumehammedMubarkjemal
4 ай бұрын
ወድ ተመልካቾቻችን በቅርቡ ክፍል አምስትን እንለቃለን😂😂😂😂😂
@zindzind3952
4 ай бұрын
😁
@eimaneiman8850
4 ай бұрын
ትልቂቱንሴትባደባባይ አስዋሸቻት😂😂
@እሙአማር-ፐ7ለ
4 ай бұрын
@eimanei😂😂😂😂😂😂ዶራል ነውman8850
@RahimaBintbaba
4 күн бұрын
ሰአዲአላሕንፍሪ ረሡልሠለላሕአለሐመወሰለም ተረገሟቸዉ ሴትችአትሁኚ ቅድብሽን አትቀደቤ
@HhcBgf-l4r
4 ай бұрын
በይ አልሀምዱሊላህ በይ በሂወት በመኖሮ ብቻ አለን በሂወት ያጣነ እናታችን ምን እንበል ብቻ ለጀነት ፍርዱስ አላህ ያርግልን
@እሙአማር-ፐ7ለ
4 ай бұрын
ሁልግዜ ፕራክ ስትይ አድቱ ቀምታ ወይኔ እዳትይ ችግር ካለ እዛው ተመካከሩ ካቅም በላይ ከሆነ በቤተሰብ እዩት ከዛ ውጭ ጥሩ አደለም ነቃ በይ ጥላት ከሩቅ አይመጣም😢
@aliakmel9336
4 ай бұрын
ትክክል ነሽ ሰአዳ ስለቤተሰብ ማውራት አስፈላጊ አይደለም
@fatumaendris3492
4 ай бұрын
ሰአዲየ በአላህ ፀብ ከተፈጠረ ወደሚዲያ አታውጪ እሺ ማሬ❤❤❤
@EtiopiaUae
4 ай бұрын
ምነው ምነው የኔ ጀግና የትዳር ተምሣሌት የነ ፅዱ የሰይጣን ጀሮ ይደፈን ውድ እህቴ ንፋሰ አታሰገቢ ወደ ሰላም ተመለሱ❤❤❤❤❤❤❤
@halimaali1185
4 ай бұрын
ገመናሽን እዛው እቤትሽ እረይቱቦች አሏህን ፍሩ በቃ ሑሉነገር ፀሐይ ላይ ማስጣት ኧሯ
@አሚንጌታቸው
4 ай бұрын
ሰአድ ትዳር ላይ ትንሿ ነገር ትልቅ ይሆናል ሾይጧን ስለሚቀና አፍ ለአፍ አትጠባበቁ በእልህ አይሆንም ለልጆቻችሁ ስትሉ ነገሮችን መቻልና ማለፍ አለባችሁ በተረፈ እወዳችሁዋለሁ
@የቢላልልጂሀበሻ
4 ай бұрын
ምን ልሁን እያልሽነው ታዲያ ሁልግዜ ተጣይ እንደመጀመሪያ ባልሽ ባይ ይልሻል ታርፊያታለሽ አሏሐ ሂዲያ ይስጥሽ በትዳር ላይ 15 አመታችን ነው አልሀምዱሊላሐ ሚዲያ ላይ አንለፈልፍም ችግርሽን የምታቂው አንች ነሽ ችግርሽን መፍታት ያለብሽም አንችው እራስሽ ነሽ
@gjyvng738
4 ай бұрын
የኔምሚዲያቀርቶቤተሠብእንዲደርስአይፈልግም😅😅😅የዘንድሮውከፍ
@tetr4232
4 ай бұрын
ሲጀመር አሊ ጨዋ ነው የሚመስለው አንች ግን ሀይለኛ ነሽ ትለያለሽ ሰከን በይ አባወራ አትሁኝ ኤ ባለቤትሽን አክብሪ
@mohammedawle-bd3ek
4 ай бұрын
አይይይይይይ እኛሳ ጭራሽማናገኛት ጥላን የሄደችው ተይ አልሀምዱሊካህ በይ ምነው በኖረችልኝ ሩቅ ቦታም ሁና 😢😢😢😢
@AliMohammad-uk1of
4 ай бұрын
ሀምዲ እረቢክ የስታችን ወደ አሂራ ሂዶውብናን😢 በተረፈ አላህ እረችም እደሜ ይስጥልሽ
@habsha2529
4 ай бұрын
ቆይ ለምን እጅጌ ሙሉ አለብሽም????? ሀራምኮ ነው ጅስምሺን በሚዲያ ማሳየት አላህን ፍሪ ሂሳብ አለብሺ።
@Laila-d3b
4 ай бұрын
ሲጀምር ሰአዲ አንድነገር ልንገርሽ አሊንእኮ ባንቺ ቁጥጥር ነው እንዲጎዝ ምታረጊው እና ፍልሙ እዚጋ ይብቃ ለስንቱ እናስብ
@JdhhdJahhshs
4 ай бұрын
ኢተቂላህ ሰአዲ ለብር { ለዩቱብ } ብለሽ አትቀልጅ የኔ ቆንጆ ነገ ሞት አለብን:: ለሁላችንም ሂዲያ ይሥጠን ያረብ ☝☝🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷💐💐💐
@Tube-fu3fb
4 ай бұрын
ተጫወራችሁብን አይ ዱኒያ
@zed9651
4 ай бұрын
ማዘርም ይተዉናሉ እንዴ 😂😂😂😂 ሁለተኛ አልመጣም ብለሽ አልነበር
@zdwtube44
4 ай бұрын
ወንዶች በተፈጥሮአቼው መከበርን ይፈልጋሉ የሆነ እነሱ የሚፈልጉት አይሆንም ካለች ወንዱ አንቺነሺ አባ ወራ እኔማ ሴት ነኝ ብለው ያስባሉ ትዳር እኩልነት ነው😢😢😢እኔስ ቤተሰቦቼ ሲያናድዱኝ ለባሌ ካልነገርኩት ይጨቀኛል 😢😢😢ፍቅር እዳለ ጠብ አለ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
4 ай бұрын
😂😁 ፖ አጓጊ ፍቅር ነውሳ ያለሽ
@Rabiayimam470
4 ай бұрын
😂😂😂😂@@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@eimaneiman8850
4 ай бұрын
😂😂@@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እሙአማር-ፐ7ለ
4 ай бұрын
@@እራቢነኝቢትሙሀመድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ዜድከታሪ
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂ትንሾ ምን
@hawwaadries3582
4 ай бұрын
ማዘር ሁለቱንም ገርፈሁ ሂዱ ከመጣሁ አይቀር። ሣትገርፏቸዉ እዳትሄዱ። 👌👌👌👌👌❤❤
@zainab-l2i3f
4 ай бұрын
ድራማው ክፍል 4ነው ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን በይ መጨረሻ ላይ ዋና ተወናዋይ ስአድ እና አሊ 😂😂😂😂
@የመንገዴመሪረሡልያሀቢቢ
4 ай бұрын
አሥተማሪ ነው ብለን ነውጅ አልተጣላንም ይላሉ አሁን መተው በቃ አሻጉሊት አደረጉንኮ
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ
4 ай бұрын
እኔም ትንሽ ነው የቀረኝ ሰአዳና አሊ የቤታቸውንገመና ካወጡ እኔንም ጠብቁ ይህንም የከፈትኩት ከሰአዳ ና ካአሊ ትዳር ፍቅራችሁን አይ ነበር እናንተም እንደዚህ ካረጋችሁ እኔንም ጠብቁላወጣው ትንሽ ነው የቀረኝ
@AskAsk-iy4ql
4 ай бұрын
አህለን እንኳን ደህና መጣሽ ሰአድ ዛሬስ ይቅርብኝ ብዙ አልኮምትም ሀገራቺን ኢትዮጰያን ሰላሟን ያዉርድልን❤
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
4 ай бұрын
ማሬ ትታረቃላችሁ የወለደ አይለያይም❤❤❤❤
@toyebamuhammed942
4 ай бұрын
ያበናት ገባ ገባ በሉ የነሰአዲ ተከታታይ ድራማ ክፍል አራት ተለቃል😂😂😂😂
@عبدوابوعمار-ث9ص
4 ай бұрын
እናትሸ ሰታምር ማሻአላህ ለናቶቻቸን እደሜና ጤና ይሰጥልን❤❤🎉🎉
@ZenatZenatullah-vx5yq
4 ай бұрын
አልመጣም በዝህጉዳይ ሁለተኛ ብለሽ አልነበርደ 😂😂😂በማይቀለደዉ አቀልጂ ገለቴ አዶ ቆጆ መታ ላጥ እዳታረግሽ
@sitishafi-sn4qr
4 ай бұрын
ትክክል ነሺ ❤
@sadakmal1865
4 ай бұрын
አላህ ያስማማችሁ እናተ አረአያ ነችሁ እማይጋጭ ነገር የለም
@mesitube8396
4 ай бұрын
ሠአዲየ ከናተ ቡዙ እጠብቃለን የማዘር ምክርትክክልነው አች ይቅርታ ጠይቂው😢
@oneallahbcha
4 ай бұрын
ሰአዲ ትዳርሽንም አቺንም አሊንም በጣም እወዳቺኋለሁ ትዳር ዉስጥ መጋጨት አለ እባክሽን ሁለተኛ የተከበረ ትዳርሽን ወደዉጪ አታዉጪዉ በቃ ደብቀሽ ያዢዉ ለምንም ሳይሆን በቃ አዳደየ የሰዉ አፍም ጥሩ አይደለም ሀቂቃ
@Hawa-ms1mt
4 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ለሥቱነው የምኮምቱት በቃ እዳሠቢት ያርግላቸው በቃ ምን ይጠበሥሊነው ያዙኝ ልቀቂኝ እደ
@ኩፈየኩን
4 ай бұрын
መጀመሪያ ተሸፋፈኝ አትላላጭ ሞትን አስቢ ደግሞ አላሀምዱሊላህ በይ እደተጣላችሁ ታረቁ እዛው እኛ ምን እናድርጋችሁ ታዳ እምሰሩት አጣችሁዴ የመዳምቅመሞች አላህ የረፍት እጀራ ይስጠን ከጤናጋር አገራችንንም ሰላም ያድርግልኝ
@Methiopia11
4 ай бұрын
ሳአድዬ ካልታረቃችሁ ዮቶባችሁን አልከታተልም ከዚህን በኋላ
@hayutisweet9493
4 ай бұрын
መጃጃል ያስርጃል አሉ ያገሬ ሰው እምሰሩት አጣችሁ
@رخمت-و7ث
4 ай бұрын
ደሥብሎናል መታረቃችሁ ለባል ወገን ያልሽው ተመችቶኝል አድቀን ዙረው ይመጣልና
@SofiaYimam-ch2rr
4 ай бұрын
ዉነት ከሆነ አድበሽ ተቀመጭ ትዳርሽ ይሻልሻል አሊ በጣም የዋህ ነዉ ሰምቶ መቻልና አይቶ ማለፍ ልመጂ
@fnfdkjj5930
4 ай бұрын
እራቢያ የኔ ምርጥ እናት ጎረቤቴ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል
@zeynebmohamed
4 ай бұрын
ክክክክ ለኔም ጎረቤቴ ነሽ ማለት ነው
@RahmaRahma-tx1vk
4 ай бұрын
አይይይይይይ እኔስ እናቴ በሂወት የለችም ብትርቅም ምክሮ ዲምፁዋ አሁንም ይናፍቀኛል ግን ሞት ቀማኙ ነጠቀኝ እራቀኚ ትያለሺ😢😢😢😢😢😢
@የሀርቡልጅወሎየዋ
4 ай бұрын
እዉነት ነዉ አዳደየ መጣላት እድንከባበር ይረዳል
@MadinaEhh
4 ай бұрын
እኔ ጎን አድቀን ተምሰጨ እማየዉ ነገር ሰለለኝ ባይባ ባላይም አይገርመኝም 10ደቂቃ በላይ አላይም 😢 ዉሺት ሀሪም ሁኖ እያለ ለፊልም ሰሪወች ሀላል ሁኖል መሰል አይዱኒያ
@vsdghdryi9136
4 ай бұрын
የሠአዲ እና የአሊ ዲራማ ክፍል 4 ተለቋል ኑኑኑ ሹፉ
@fatuma234Endris
4 ай бұрын
Kkkkkk
@zamzamz7175
4 ай бұрын
ክክክ😅😅
@hiuhu6358
4 ай бұрын
ክክክክክክ
@hawa7349
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@eveali6794
4 ай бұрын
እደ እናት አቅረበው
@ሠአዳአብዱ-ቨ3ዐ
4 ай бұрын
ያአለህ የሠሞኑን ይቱበሮች እጂጂ አሉ ምንጉዲ ነው እውነተኛ ፀብ ከሆነ በውሥጥ ጨርሡ ካሚራ ደቅኖ እንደህ አይነት ያሥጠላል
@aminat.9563
4 ай бұрын
ማሻአላህ. ፍች እና መጣላት የሽይጣን ስራ ነው እራሳችሁ ፍቱት
@aaisha6429
4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ወላሂ የናተ ትዳር እንድህ ነሆነ የኔስ ተውውውው አሊ አላህ ተመለስ እና ትዳርህን አድን ለሉቹቻችሁ ስትሉ ተው ዛሬኮ ትዳር በምክክር ነው የሚሆነው 😢😢😢
@umu267
4 ай бұрын
አላህ ሰላሙን ያውርድላቹ በተቻላቹ አቅም ችግራቹን ለካሜራ አታጋልጡ በራሳቹ ፍቱ አደራ
@GhGh-b8y
4 ай бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እሠይ አልወጣም ሁለተኛ ስትይ ተዋናይ ጨምረሽ መጣሽ ጉዴ ክክክክክክክክክክክክክክክ
@sumiwallotube997
4 ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ ውሽት ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቅመሞች እስይ
@hayathmuhammad864
4 ай бұрын
ሁለተኛ በስራ እንጂ በዚህ ርዕስ አልመጣም ብለሻል አልነበረም እንዴ 😅😅😅😅😅 ልጁ በጣም ጎበዝ ነው አሊ እኔ የማውቀው ሳኡዲ እያለ ጀምሬ ነው አንቺ ነሽ እንጂ መታረቃችሁ ለማይቀር ነገር ቤተሰውጣልቃ መታስገቡት ነገር 😂 ቀጣይ ፊልምም ልቃቂልን አነከታተልሻለን 😂😂😂😂😂
@kingcell4953
4 ай бұрын
Sokaka lmntrku new mknga kfetwat new ylchew hulem tmtlche
@SofiaYimam-ch2rr
4 ай бұрын
ይህ ነገር እዉነት እዳይሆን እና እዳልስቅ ዋ ብያለሁ በጣም ነበር የምትመቹኝ አሁን ግን በጣም አስጠላችሁኝ መጣላት ያለ ነዉ ግን ሚዲያ ማዉጣት ምን ይሉታል
@semirasemira5861
4 ай бұрын
ዉይ ሰአዲ ድጋሜ አልመጣም ብለሽ ነበር እኮ ክፍል አራት ማለት ነዉ ቀጣይ ክፍል አምስት እጠብቃለን 🤣🤣🤣🤣🤣
@سميرهسميره-ض2ه
4 ай бұрын
ወላሂበጣምነበርየምወዳችሁሁለየነበርየምከታተላችሁአሁንግንበጣምባለጌነሽበሙስልምየባልናየሚስትጠብእካንባደባባይሊነገርቀርቶላባትናለናትካአይወራምአረብአገርእካቤታቸውንዘግተውነውየሚጣሉትአችግንመሀይብነሽባደባባይማውጣትሽለብርብለሽብርኮትሞችአይከተልሽምባልሽጅ
@Ferah-w8b
4 ай бұрын
ክፍል 5 እንጠብቃለን ግን ምፍራፍ እንዳይኖረው እባከውን
@HabibMohammed-fi5mk
4 ай бұрын
አረ ከሠአድና አሊ ጠብ አያምርባችሁም እንግዳ መቀበል ሠው መርዳት ነው የሚያምርባችሁ
@fatumamohammed8459
4 ай бұрын
አትረሽም እኔ አልሠማኋትም ነበር😂😂😂😂
@tube4169
4 ай бұрын
ክፍል 5አሊን እጠብቃለን
@fatumamohammed8459
4 ай бұрын
አሠላሙአለይም ለምንድነዉ ለሚድያ እምታወጡት እዛዉ እቤታችሁ አዉርታችሁ አጨርሡም ሥአድ ለሠዉ ተመናገር ወዴ አላህን አሥታርቀኝ ብለሽ ብለምኒ ጥሩነዉ ተጠላን እያላችሁ አታዉሩ ሥአዲየ በል የሚሥቱ ገበና ሊሸፍን አችም እዴዛዉ ነዉ ዉዴ ልምዱም የለኝም አግብቸ አላየሁትም ሂወትን ግን አሣቤ እዴዛነ አች እና እሡ ተነጋግራችሁ ካልሆነ ቤተሠተቦቻችሁን አማክሩ በተረፈ አላህ ያሥታርቃችሁ
@سبحانالله-س1س
4 ай бұрын
ያች ቤተሠቦች ጥሩ ጥሩ ናቸው ነው የምትይው እውነቱ ግን ሌላነው እናትሽ ግልፅ ነው የምትለው መጀመሪያ እሷም ሆነች አባትሽ ግለፅ ናቸው መቼም የስራቸውን ይስጣቸው ላችግን ትሩነገር ነው የምንመኝሽል በተረፈ የቤተሠቦችሽን ተይው
@FjRu-ci5bm
4 ай бұрын
እረ በፈጠራችሁ በቃ እኝኝኝኝኝኝ ከላስ ከተፋታቼሁም ተፋቱ አብራችሁ ከሆናችሁም ሁኑ እኛ ምን አገባን ኤጭ እረ አላህ ያለያያችሁ ያረብ
@woreilutube2009
4 ай бұрын
መሻአላ እናትሺ ገናልጅ ናቸው
@EmuAmar3522
4 ай бұрын
😂😂😂ሰላማት ምንድን ነው ሀገራችን ያሉ ዩቱበሮች የገቤቸው
@bipbip8988
4 ай бұрын
ዛሬደሞ ቅንድቧን አስፓልት አስመስላመጣችልን
@BipBip-hi8dq
4 ай бұрын
ወይ ግዜ ወንድ ነው እሚኮበልለው ወየው😂😂😂
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
4 ай бұрын
😂😂😂😂መጣሺ ደግሞ😂😂😂
@ረሂማደሴ
4 ай бұрын
እኔም እህቴ ተጣልታ ወንድሜ /ና አባቴ አስታረቁ አሉኝ 😢😢እናቴ ደግሞ ልጆቿን ወሰደይ 😢
@FddGff-s9o
4 ай бұрын
ወላሂ የፍትሽለዛ እራሱ ያሰታወቃል በሜካብራህመትነው ያለሽው
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
4 ай бұрын
እደዉ ኮሜቶችየ እኔ ልፅፈዉ የነበረዉን ሁላችሁም ፅፋችሁታል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በቃ እኔ ተዉኩት አጅብ ዘና የምታደርጉኝ ነገርስ ኮሜት ሡስ ሆነብኝ😂
@نورهالدوسري-ظ6ر
4 ай бұрын
አንቺ ተራጋጊ አሊ ሁሌም ራጋ ያለ ናው. እና እናትሽን አለህ ይጠብቅልሽ ግን ናገሩን አመንኩም. እና እቅርታ ኩልሽ ያተጠመመና ያበዘ መሰለኝ ለኔ ብቻ ናው እና ውጪ ስቶጭና ለቪድዮ አይቀቢ ለበልሽ ብቻ ናው ምፋቅድልሽ ዲኑ
@yarab4997
4 ай бұрын
አቤት እናትሺ 💓💓💓💓💓 ስወዳቸው
Пікірлер: 506