KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
እናቱን በፍጻሜው ውድድር ላይ ያከበረው እስማኤል መሃመድ (ስሚዝ)
Күн бұрын
እናቱን በፍጻሜው ውድድር ላይ ያከበረው እስማኤል መሃመድ (ስሚዝ)
Рет қаралды
7,270
Balageru TV
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 17
@AHSPlus
6 ай бұрын
የባላገሩ የምንግዜውም ምርጥ ጀግና እስሚዝ ነው። ስንት አቅሙንና ችሎታውን የሚያሳይ ሙዚቃ መስራት እየቻለ! የተከበረውንና የማይገኜውን መድረክ ለውድ እናቱ የሰጠ ያበረከ ጀግና እንደሱ የለም። እንወድሀለን እናከብርሀለን🙏
@Meky-d9l
6 ай бұрын
ሀቅ እናውራ ከተባለ እበልጥበታለሁ ብሎነው ያመጣውግን ተበለጠ ይችላል ግደግሞ እነብሩክም እናክሊሉም ይችላሉ ልዩነበሩ እኔ ሁላቸውንም አላቃቸውም እደተመልካች ብሩክ ያዝናናኛል ደሞም ይችላል ግን አክሊሉ ደግሞ ብልጥነው በውጤቱ ደሥተኛነኝ በብሩክ የተነሣ ባላገሩን እምከታተለው።
@user-dz7lu3ri7b
2 ай бұрын
The judges are fair, level headed judges, free from sensationalism, all rounded judges. God bless you!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@mebratgebre7554
6 ай бұрын
የሚገርም ድምፃዊ ነው ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ለጥፋቱ ይቅርታ ጠይቋል
@AbelfikreAb
6 ай бұрын
ሌላ ሚድያ ላይ ሳይሆን እዚሁ ባላገሩ ላይ ይቅርታ ካልጠየቂ ከyou tube ላይ ይውረድልን እባካቹ
@behailushiferaw2031
6 ай бұрын
ሌላ ሚዲያ ላይ እኮ ይቅርታ ይበል እንጂ ዳኞቹን አስፈላጊውን ክብር ሰጥቻለው ነው ያለው ለሶፊ ክብር ሰቷል ?ለሸለመው ድርጅት ባለቤት ክብር ስቷል?እጅግ ባለጌ እስካሁን ድረስ አልተፀፀተም የምር ህዝብን ንቆ የታባቱ እንደሚደርስ እናያለን
@user-dz7lu3ri7b
2 ай бұрын
ባለገሩ፡ዳኞች፡ሚዛናዊ፡በችሎታ፡የተካኑ፡ከስሜታውነት፡ወጭ፡የሖኑ፡የበሰሉ፡ለሐገር፡ክብር፡የቆሙ፡ሐገራዊ፡ተልእኮ፡ያላቸው፣ ናቸው።
@SaraShewa-dl3zv
Ай бұрын
ዋውውውውው ❤❤❤❤❤❤
@djferinay
6 ай бұрын
ተቌሙን አደንቃለሁ!!! ተቋም ስሜታዊ አይሆንም: ስሜትም የለውም!!! ምስጋና ይገባችኋል !!! 😊😊😊 ዘፋኞቹን እንደልጆቹ ያየ !!! የተለያየ ልጅ አንድ ቤት ተወልዶ ያድጋል !!!
@user-fn5cp4dz3h
6 ай бұрын
እናቱን ያከበረ የተከበረ ሰው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abinet1616
6 ай бұрын
እስከዛሬ የሰጠሁኽን አድናቆት ሳትሸራርፍ መልስልኝ፤ መድረኩን ያላከበርክ ያንተን ዘፈን ማን ያከብርልካል ስሚዝ???
@behailushiferaw2031
6 ай бұрын
ጭራሽ እናቱን ያከበረ ብላችሁ መለጠፍ ሼም እናቱን ያከበረ ህዝቡንና ዳኞቹን የናቀ ብትሉ መልካም ነበር አብርሃም ግን ቢያንስ ለሶፊ ክብር ሊኖርህ ይገባ ነበር shame on you ጭራሽ ሰይፉ ላይ ቀርቦ ለዳኞቹ አስፈላጊውን ክብር ሰጥቻለው እኮ ነው ያለው ይሄ አህያ ቼክ ለመቀበል አንድ ሰው ይበቃል ብዬ ቅዱስን ላኩት ነው እኮ ያለው በጣም አብሻቂ ሰው ነው
@mamamin3122
6 ай бұрын
እናቱን ያዋረደ ጥጋበኛ
@behailushiferaw2031
6 ай бұрын
ባላገሩ እራሱ ስነምግባር የሌለው ሰው እናንተ ሚድያ ላይ ኖርማል እንደሆነ እውቅና በመስጠታችሁ እናመሰግናለን ወራዳ ናችሁ እናንተ እራሱ ቢያንስ ለኛ ክብር የላችሁም?
@Wossen-wr2nc
6 ай бұрын
ይሄ ባለጌ
@amancca
6 ай бұрын
Smith lemn 1gna alwetawtm blo masebu tru aydelem. Ke simet wetachu sitasibu ye zefenu wubet yewerede new. Zare degime sisema 3gna mewtatum asgerimognal. Akim slelelew sayhon be akerarebu
@hiwetbehayilu5678
6 ай бұрын
ይሄ ውርጋጥ ሰላም ሲል እነሶፊን ተመናቅሮ ነው የሄደ ግን ሌላ ሚዲያ ላይ መጥቶ በስነስርአት ሰላም ብያለው ይላል ጭራሽ እናቱን ያከበረ ብላችሁ ትለጥፋላችሁ ይሄን አሳፋሪ😫
Пікірлер: 17