እኔ የማመልከው ጌታዬ
አባት ወንድም ጓደኛዬ
የፀና ስሙ መሸሸጊያዬ
በፍቅሩ ተማርኬያለው
ፈቅጄ አመልከዋለው
ለዘላለም ለእርሱ እገዛለው
መዝሙር 91 በሚለው አልበሙ የምናውቀውና በዝማሬው የተባረክንበት የዘማሪ ዳዊት ወልዴ በዚሁ አልበሙ የሚገኝ ዝማሬ ነው ተባረኩበት!
Негізгі бет እኔ የማመልከው ጌታዬ የዘማሪ ዳዊት (ዳኒ) ወልዴ ዝማሬ Ene Yemamelkew Getaye Dawit (Danny) Wolde's Song with Lyrics
Пікірлер: 2