በዚህ ቻናል የቆዩ እና አዳዲስ መዝሙራት
እንዲሁም መንፈሳዊ እና ልዩ ልዩ ኪነ ጥበብ ዝግጅቶች ያገኛሉ!
እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ (2)
እዘኝልን ድንግል እለምንሻለሁ
አዝ
ያንን የእሳት ባህር እንዳላይ አደራ
ድረሽልኝ ድንግል ስምሽን ስጠራ (2)
አዝ
የዳዊት መሰንቆ የኤልያስ መና
የናዖም መድኃኒት ንዒ በደመና(2)
አዝ
አፈሳለሁ እንባ በጣም ተጨንቄ
እማጸንሻለሁ በደሌን አውቄ(2)
እኔስ በምግባሬ ደካማ ሆኛለሁ(2)
እዘኝልን ድንግል እለምንሻለሁ(2)
#Zablon_Tube_ዛብሎን_ቲዩብ
#Ethiopianorthodoxtewahdomezmur
እባክሆ ሰብስክራይብ ያድርጉ
Негізгі бет #እኔስ
No video
Пікірлер: 31