እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠራሻለው (2)
አማላጄ አንቺን ይዣለው
አዛኝቱ አንቺን ይዣለው
ዙርያዬ ሲጨልም ብርሃን ሆንሽኝ
ወዳጅም ሲከዳ አለው አልሽኝ (2)
ህይወቴን ከጥልቁ ማን መለሰው
ቀና ቀና ያልኩት በምልጃሽ ነው (2)
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠራሻለው (2)
አማላጄ አንቺን ይዣለው
አዛኝቱ አንቺን ይዣለው
ስናክሬም ሲፎክር ከቶ አልፈራም
እናት አለኝና የምትራራ (2)
በረከት አገኘው ፍጹም ሰላም
ፍቅርሽ ስላገዘኝ ድንግል ማርያም (2)
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠራሻለው (2)
አማላጄ አንቺን ይዣለው
አዛኝቱ አንቺን ይዣለው
አትውጣ አትሀብ ተው አትድከም
ድንግልን ይዣለው አልረታም (2)
በቃልህ መሃሌት ተስፍ አድርጌ
ክብሬም ተቀየረ ማህረጌ (2)
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠራሻለው (2)
አማላጄ አንቺን ይዣለው
አዛኝቱ አንቺን ይዣለው
ሰለሞን ላይፈታው የኔን ችግር
መጣው ከደጅሽ ላንቺ ልናገር (2)
ዘወትር የማዜመው ስለክብርሽ
መልስ ሆነሽኝ በኪዳንሽ (2)
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠራሻለው (2)
አማላጄ አንቺን ይዣለው
አዛኝቱ አንቺን ይዣለው
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን !!!
for more
yefekerenat.blogspot.com/
arsemaenat.blogspot.com/
Негізгі бет Музыка new ethiopian orthodox mezmur enas tesfa alkortem
Пікірлер: 141