KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#New
Күн бұрын
#New
Рет қаралды
27,803
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 248
@ambrose4316
5 ай бұрын
ስንት የማላውቀውን ነገር እንዳሳወቃችሁኝ እኔ ነኝ የማውቀው ፤ ብዙ ልክ እንደእኔ ክርስትናውን ከልማድ ያለየን ጨዋ መሃይማን አለን እና በዚሁ ቀጥሉበት እላለሁ። ስለምታደርጉት አገልግሎት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ።
@ፅጌማርያም-21
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም የገጠር ልጅ ነኝ የሚተላለፈውን በሞሞሪ ዳውሎድ አድርጌ መድሀኒአለም ፈቅዶልኝ አገሬ ስመለስ ለቤተሰቦቼ ለማስተማር እመኛለሁ ልማድ ከክርስትና ያለየን ብዙዎች ነን በቴሌቭዢን ቢተላለፍ ብዬ ተመቸሁ ሁሉም ሰው ዩቱብ ስለሌለው እኛስ ክብሩ. ይስፋ ስደት ብዙ አስተማረን ስደት ከባድ ቢህንም በቃሉ ያፅናናል
@aynadisteklu1626
5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!
@haseerahmad2421
5 ай бұрын
እውነትሽነውውዴብዙተምረናል❤@@ፅጌማርያም-21
@digitalictroom2007
3 ай бұрын
Wow beunati ihe midiya sintun awakubeti ,ere tabaraku
@mariyam..enate21
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነቱ ።እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃሉ ፍሬ የምናፍርበት ያድርገን አሜን አሜን አሜን ❤️✝️🤲
@demesewmereid9147
3 ай бұрын
በቸርነቱ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክልን። ዛሬም ስለፍታተ ፀሎት ወይም ተስካር መታሰቢያ በልቤ የነበሩ ጥያቄዎች መልሶችን በሚያረካ መልኩ አገኝቻለሁ በጣም እናመሰግናለን።
@DgvxVstgg
5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋ በረከቱን ያብዛልዎት በእውነት በጣም ትምህርት ያገኘሁበት ሀይማኖቴን እዳውቅ ብዙ እውቀቶችን ያገኝሁበት ፕሮግራም ነው በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እናመሰግናለን ቀጥሉበት ❤❤❤
@atsedeteshager7594
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን!!!ለኛ ለምመናኑም ሰምተን እንድንተገብር በቸርነቱ ይርዳን።🙏🙏🙏
@habtamutadesse9109
5 ай бұрын
በብዙ ተባረኩልን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@FikeraddsMolaa
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እቁ መምህራቺን
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤❤❤
@akt-tube
5 ай бұрын
የመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል በረከት ይድረሰን ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። የቀንዲል ሚዲያ ዋና ባለቤት ፤ ሠራተኞች እና ተከታዮች በሙሉ ሰላመ እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ብዝት ይበልላሁ ።
@Yadelsuperpro12
5 ай бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ውድ መምህር
@ZewduAnagaw
5 ай бұрын
አሜን 🙏 አባታችን እንኳን ድናመጥህ አባቴ አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🆗✅
@CellnetCeldjsksks
5 ай бұрын
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምል መምህራችሁ
@yo16685
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@emebetatnafu....5004
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏
@amanual1000
5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥልኝ!!ወይ ጉድ ለካ በልማድ ነበር የምመላለሰው?እግዚአብሔር ስለፈቀደልን በእናንተ አድሮ አሳወቀኝ!!ተመስገን!;
@solomonalemu3369
5 ай бұрын
እግዚአብሔርን ይስጥልን
@parahemasfaw7691
5 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እረዠም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emebetbalechow2387
5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@MyLove-f4p
5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መመህር እኔም የገጠር ልጅነኝ እናም በጣም ነው በጉጉት እምጠብቀው ይህን ትምህርት ምክኒያቱም እኛ የገጠሮቹ ማንም እሚነግረን ስለለ ብዙውን በልማድ ነው የምናደርገው እንጅ የቤተ ክርስቲያንን ስርአት ጠብቀን አይደለም እናም ሁሉም የምሰጡን ትምህርጥ በጣም አስተምሮናል እኛን በስደት ያለነውን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጠዎት ምህር በርቱልን!! እና ካላስቸገርዂችሁ ጥያቄልጠይቅ ካያችሁት ምን አልባት መልሱልኝ የኔ አባት ከሞተ ቆየት ብሏል እና አዳ አሁን አመታቱን እናደርግ ነበር ግን አሁን ከተቀበረበት ቦታ እሚያደርግ የለም ማለት ቦታውን ለቀዋል እና ግደታ ማስቆረቢያውን ከዛ ቦታ መውሰድ አለባቼው ባሉበት ቦታ ማድረግ ይችላሉ ባደርጉስ ችግርአለው
@እመቤትየደሴዋ
5 ай бұрын
ዉድ ኦርቶዶክሶች በተለይ ሴቶ አረብ ሀገር መጥታችሁ ሀይማኖታችሁን ማጥናትጂ ለወድ ብላችሁ ወይም በጓደኛ ግፊት ሀይማኖታችሁን አትቀይሩ ከአህዛብ ጋር ያልተገባ ግንኙነትና ጓደኝነት አትጀምሩ
@sewalemgetaneh7016
5 ай бұрын
በትክክክል እውነት ነው❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
5 ай бұрын
ትክክል እግዚአብሔር አይዘገይም ይደረሳል ሁሉም👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌
@desta.21.27
5 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህርየ ❤❤❤❤አሜን አሜን 🎉🎉አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@woseniafishamengistu1948
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንመምህራችን እንደዉከአፋቸዉ ማርጠብየሚልነዉየሚመስለዉ❤❤❤❤❤
@heru668
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያብዛ መምህራችን❤❤❤
@fikirgetachew7782
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ ይጠብቀልን
@ፅጌማርያም-21
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም አደረሳችሁ ለደብረዘይት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከልብ እናመሠግናለን ትምህርታችሁን ዳውሎድ እያደረግሁ ሞሞሪዬ ላይ አስቀምጣለሁ ጠቃሚ ስለሆነ አገር ስገባ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ለቤተሰቦቼ አስደምጣቸዋለሁ ብዙ ልማድን ከክርስትና መለየት ያቃተንን አውቀናል እድሜ ከጤና ይስጥልን
@ሙሉእመቤትዘውዴ
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜዘመንህን መንፈስ ቅዱስ አይለይህ
@kalkidangezahegn1289
2 ай бұрын
Kale hiwotin yasemalin memihir inam sile kirstinam bitastemrun hule tiyake yemihonibign ahun tilik kehonu bohala krstina yeminesu kelela imnetimbihon metew temirew lihon yichilal inesu tsegurachewin ayilachum gn yaw lijinetin iyetekebelu nw gn be 40 Ina be80 Ken yeminesutin gin tsegurachewun inilachachewalen yihen liyunetun bitastemirun 🙏🙏🙏
@ቅዱስገብርኤልጠባቂየ
5 ай бұрын
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@menenamara8701
5 ай бұрын
Kale hiwote yasemalen
@FanoosJerema
5 ай бұрын
አሜን ❤አሜን❤ አሜን ❤🎉
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን❤❤❤
@berhanberhan2792
5 ай бұрын
Yewnet kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hanna1221-f3v
5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@yewubliloboutros8951
5 ай бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያላወኩትን እንዳውቅ ስላደረጉኝ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አመሠግናለሁ
@NaniNani-z8q
5 ай бұрын
Kal hewot yasemalen
@abenezersiyoum0813
5 ай бұрын
ሰላም መምህራን እንደምን ሰነበታችሁ ? ሰለ ቅባ ቅዱስ እባካችሁ አስተምሩን።
@maqdsmaqds5132
5 ай бұрын
የኔ አባት:በቅርብ ነው:መከታተልከጀመርኩ:ያተን:እጅግበጣም:ደስየሚሉናቸው:ትምርቶችህሁሉ:በስደትከፍቶኝነበር::መፀናኛሆከኝ:አመሰግናለሁ:ሺአመትኑርልን
@Selia214
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AgreedTwenty
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@cocomelonsongs4106
5 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln Tyake alegn lmndn new wha wesdot yemote sew ena erasun yatefa sew fthat maydereglet amesegnalhu
@TiruneshAbiko
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን ቃለህይወትን ያሣማልን በእሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን🙌❤❤❤❤ መምህርችን አንድ ጥያቄ ጠይቄ አልታመለሰኝም ፀሎት ስጻልይ በሩን ዘግጄ መፀለይ ስጃምር ሌለ ሰዉ ደግሞ በሩን ከፍቶ ይጋባል ይወጣል ፀሎቱን ተቀዉሞነዉ ለመሰነካል እኔ ግን አለቆርጥም መፀለይ ይቃጥለላዉ መምህርችን አብራሩን ታቃባይነት ይኖርል ምን ይሻላል
@TinaTina-sj9xc
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BhZinj
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን። መምህር ለሞተው ሰው እናስቆርባለን ሲባል ምን ለማለት ነው አልገባኝም። በቅዳሴ ላይ ክርስትና ስሙ ስለሚጠራ እንደቁርባን ነው የሚቆጠረው?
@tarikuatarikua3640
5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያአገልግለት እዴዎን ያርዝምልን አሜን ጥያቄ በአብይ ፆም ሆነ በሌላ አፅዋማት ቅዳሜ እና እለት ሰንበት ለምንድን ነው የማንፆመው?
@genetyitayew
5 ай бұрын
ሰላም ከቆረብን ማለትም ፮ሰዓት በኋላ የወር አበባ ቢመጣ ምን ማድረግ አለብን ? በእግዚአብሔር መልሱልኝ እጠብቃለሁ
@leilamroueh2643
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@meriyosef5639
5 ай бұрын
Betem enamesgenaln qalehiwet yasamaln
@TsionTilahun-pf9gq
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት እኔ ብዙ የማላቀውን ነገር እድሜ ለናንተ አ ውቄአለሁ እንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ስለ ንስሀ ነው የእስክንድርያው ፓትርያልክ ቅዱስ ጴጥሮስ መንፈሳዊ ፊልም ላይ ቅዱስ ጴጥሮስ አንቀፆችን ፅፈው ነበር ከአንቀፆቹም መካከል ክርስቶስን የካዱ ሰዎች ወደእምነቱ ሲመለሱ የሚያደርጓቸውን ነገሮችን አስፍረዋልከዚህ በፊት ንስሀ እንደመግባታቸው ንስሀቸው ተቀባይነት ስላላገኘ እክርስቶስ ን የካዱ ሰዎች ወደ እምነታቸው ሲመለሱ ክርስቶስ እንደፆመው 40ቀን ይፁሙ እና ከዚያ በሗላ ለፋሲካ በአል ወደ ቤተክርስትያን ይመለሱ/ይምጡ ይላል።እና አሁን አብዛኛው ሰው ቄደር ተጠምቆ ከዚያ ተመለስሁ ነው የሚሉት እና ይህንን ብታስረዱን ብዙ ሰው ይጠቀማል ብዬ አስባለሁ እኔ የንስሀ አባቶቻችን ነግረውን ነው ወይስ በራሳችን መፆም እንችላለን እኔ ለምሳሌ ሳኡዲ ነው ያለሁት ብዙ እምነቴን የሚያስክድ ነገሮች ሰርቻለሁ እና እውነቱን ማወቅ አፈልጋለሁ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ብዙ ነገር እግዚአብሔር አሳዝኜዋለሁ አሁን ግን ለአገሬ ካበቃኝ ንስሀ ገብቼ እግዚአብሔር ማገልገል እፈልጋለሁ እና እኔንም ለሀገሬ እንዲያበቃኝ ወለተቂርቆስ ብላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ ይህንን ካያችሁት ከይቅርታ ጋር አስረዱኝ
@TsionTilahun-pf9gq
5 ай бұрын
ምክንያቱም ሁሉ ሰው ይቅር እንዲባል ይፈልጋል
@TsionTilahun-pf9gq
5 ай бұрын
17 የእስክንድርያው ፓትርያልክ ቅዱስ ጴጥሮስ ሰማእት
@AmarechNew
5 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jdcl8251
5 ай бұрын
Memhr kalehywot ysmalen mengest semaytn yawarsln
@Seble-sk3dv
5 ай бұрын
መምህር እኔም እኔ አርብ ሀገር ነበርኩኝ ሀገሬ ስገባ ሀጥያቴን ሳልናገር ቄደር ተጠመቅኩኝ ጓዴኞቸን ንሰሀ ሳልገባ ቄደር ተጠመኩኝ ስላቸው ሀጥያትሽ በቄደሩ ተደምስሷል አሉኝ ስርአቱ እዴት ነው? ንሰሀ ከቄደር ጥምቀት በሗላ ነው በፍት
@Seble-sk3dv
5 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን መምህር እኔ ጥያቄ ነበርኝ እኔ ባደኩበት አከባቢ ማህበር ሲጠጡ ሶስት ሙጌጋ ይጋገራል የመጀመርያው ሙጌራ ፃድቅ ይሉትና ካህን ከዘከርው በሗላ ማህበርተኛውም ማንኛው ሰው ይበላዋል ከሌሌኛው ዳቦ ደግሞ መሐሉ ተቆርሱ በአገልግል ወይም በሞሰበወረቅ ወሌ ተርኛው ማህበር የሚከፍለው ሰው ቤት ይሔዳል ከዛ ባለሳምንት ቅመሱ እተባሉ ጎርቤቱ ተጠርተው ይጠጣሉ እና ለምን አደሆ ባይከባኝም እናቴ የእመቤቴን ማህበር ስጠጣ እደዚህ እናደርግ ነበር ይህ ከእምነታችን ጋር ይሔዳል ወይ እዳታልፍኝ መምህር
@عزامالمالكي-ت4ي
5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@gedamneshferede9318
5 ай бұрын
መምህር ብዙ የማናውቀው ነገር አሳውቀውናል ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@esubaliwgebre4282
5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@bezagirma9544
5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Mintiwab-v2q
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ የማላውቀውን እዳውቅ ስለረዳችሁን እግዚያብሔር እድሜን ከጤና ይስጥልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
5 ай бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@Selam1927
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን 🥰🙏🙏
@hadasshshay3636
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር ❤❤🎉🎉
@Atsedemariyam-m6y
5 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን እናመሠግናለን❤🙏🙏
@asrbebetikv6369
5 ай бұрын
😢😢😢😢 በእውነት ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን 😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ የውንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አደርገን አሜን ፫
@berhaneftwi468
5 ай бұрын
ጽብቅ ኡዋናዊ ትምህርቲ አዩ
@ሁሉምያልፋል-በ6ቘ
5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን የሠማነዉን አስተዉለን በተግባር ለመፈፀም ቸሩ አምላክ ይርዳን 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@HiwetNadew-lr2ym
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሠላማችሁ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልን መምህር. ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ ከክፉ ይጠብቅልን እድሜ ይስጥልን በትምሕርታቻሁ ብዙ እየተጠቀምን ነው. እግዚአብሔር ይስጥልን. መልካም ልቦናችሁን አይለውጥብን አሜን. ጥያቄ. አለኝ. የኦርቶዶክስ ልጆች. በገጠር አካባቢ የስጋ ዘመድ ከሞተባቸው. አትጣጠቡ. ያረፈውን ይቀነቀንዋል ይላሉ. ቤተ ክርስቲያን ትፈቅዳለች ወይስ. በልማድ ነው
@moketekle2219
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤ እኔ የለኝ ጥያቄ በስግደት ዙሪያ ነው በቅዳሴ ሰአት እግዚኦታ ላይ መስገድ ይቻላል ወይ በዛ ለይ እኔ ሚያስቸግረኝ ነገር ከግዝት በአላት ውጪ ስንሰግ አይ ዛሬ አይሰገድም እየሉ የዋክቡኛል ስለዚህ እዛ ደብር ያለ ታቦት በሚከብርበት ቀንእዛ መሔድ እየፈለኩኝ ትቼ ሌላ ደብር ሄጄ ነው ምሰግደው ወይም የትኛውም ታቦ የንግስ በአል አመታዊ ከሆነ አይሰገድም ወይ እኔ ማውቀው ከመላእክት ቅዱስ ሚካኤል ከሰው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ21 እንዲሁ በአለወልድ በ29 እና ሁለቱ ሰንበቶች ነው ከዚ ሌላ አለ ወይ በደንብ አስተምሩን መምህረ አመሰግናለሁ
@Yegiyorgisu
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማችሁ። የኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን። መምህር እኔ 2 ቀለል ያሉ ጥያቄዎች አሉኝ 1, የስቅለት እለት መጨረሻ ላይ ጥብጣብ ሲደረግ ለካህኑ የምንናገረው ሀጢአት ምን አይነት ነው ማለቴ በአብይ ፆም ብቻ ያጠፋነውን ነው ወይስ የምናስታውሰውን ሁሉ ነው??? 2, ንቅሳት መነቀስ ከቤ/ን ስርዓት ጋር ይጋጫል ውይ? አመሰግናለሁ 🙏
@Bezaየቅዱስሩፋኤልልጅ
5 ай бұрын
መምህራችን ልዩ ትምህርት ነበረ ያሰተላለፉልን ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ አንድ ሰው ከሞተ የክርስትና ስሙ ካላወቅን እንዴት ነው ተስካር ማዉጣት የሚንችለው!?
@-channel-yh1kc
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን እንድሰማ የጠራሀኝ አምላክ አመሰግናለሁ
@wendifrawMuluye-d3s
5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤ መምህራችን ልማድና ክርስትና ቡዙ የማናውቀውን አሳወቃችሁናል
@nazrt2tube
5 ай бұрын
( አደራ እንዳታልፉኝ )ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፩ ጥያቄ አሁን አሁን ላይ የሟችን ምስል በህውልት መልክ ማየት በጣም እየተለመደ ነው በቤተክርስቲያናችን አስተምሮ ሲኬድ ልክ ነዉ ብለው ያምናሉ ?🙏🙏🙏🙏
@ZewduAnagaw
5 ай бұрын
አሜን ✝️ አሜን 🙏 አሜን 🙏✝️❤🛐❤✝️🙏 አባታችን + ቃለሂዉትን ያስማልን አባታችን + እግዚአብሔር+ ይመስገን + አሜን አመላኬ + ተመስገን ሁሌም + በእዉነት ሸር ላይክ ይድርስ ለሁሉም አሜን 🙏⛪️✝️❤🛐🛐🛐❤✝️⛪️🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲❤🤲🆗✅
@Ethioptube539
5 ай бұрын
ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር ! እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ:-የገጠር አባቶች ብዙ ጊዜ በዝክርም ሊሆን ይችላል በሌላ ድግስ ሰክረው ያልተገባ ነገር ሲያደርጉ ይታያሉ።ይሄንን አይተው የሌላ ቤተ-እምነት ተከታዮች የእናንተ እምነት ስካርን ያበረታታል ይሉናል ይህ በቤተ-ክርስቲያናችን እንዴት ይታያል መምህር? አከብራችዋለሁ መምህርዬንምቀዳሜፀጋንም እድሜ እና ፀጋ ያድልልኝ!
@abeba-hq1if
5 ай бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከፃጋ ከጤና ጋ ያድልልን ❤❤❤
@selamkifle2494
5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ቀንዲሎች። እኔ የተቸገርኩበት አንድ ጉዳይ አለ እሱም ንስሃ መግባት ስጋ ወደሙ መቀበል እፈልጋለሁ ግን ባለቤቴ ስለዚህ ጉዳይ ማስብም ማድረግም አይፈልግም። እኔ አሁን አሁን ጸሎት ሁሉ ሳደርግ ሃጥያቴን በንስሃ ካላጸዳሁ አምላክ የሚሰማኝም ጭምር አልመስልሽ እያለኝ ስለሆነ ጸሎት ሁሉ የማላደርግባቸው ጊዜአቶች አሉ ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል። የንስሃ አባት እንኳን እንዲኖረን አይፈልግም። ከዚህ በፊት በነበረው ህይወቱ በንስሃ አባት ምክንያት ብዙ የደረሰብኝ ነገር አለ ይላል እና ምን ላድርግ? እሱን ንስሃ እንግባ ማለት የማይታሰብ ነገር ነው። እኔ ስጋ ወደሙ መቀበሉ እንኳ እሱ እስኪዘጋጅ ቢቆየኝና ንስሃዬን ለብቻዬ ያለእሱ እውቅና አንድ አባት ጋ ተናዝዤ ቢወጣልኝ እችላለው ወይ?
@habeshaengdaw103
5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔስ በቀንዲል ሚዲያ እንደገና ክርስትና ተነሳሁ ❤❤ እስካሁን በስሙ ኦርቶዶክስ የሚል መጠሪያ ነበረኝ እንጅ ስነስርዓት የሚባል አልነበረኝም እግዚዓብሄር ይመስገን በስደ ት ሆኘ እናንተን ስላገኘሁ፡፡❤❤❤❤
@serkalemAkelili
5 ай бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@thelordismyshepherd4112
5 ай бұрын
መምህር በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን🙏 በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን
@zena4992
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
@ወለተጊወርጊስየስላሴባሪያ
5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምህራችን
@TgasTagas
5 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምር በድሜ በፀጋ ያቆይን❤❤❤❤❤❤❤
@Ayew-n6f
5 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንያገልግሎትዘመነዋንንያርዝምልንመሞህራችንበዕድሜበጸጋይጠብቅልንሚዲያውንከፍከፍያድርግልን
@haseerahmad2421
5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልንእድሜከጸጋጋርያብዛሎትቸሩመድሀኒኡለም❤❤
@yashitageni950
2 ай бұрын
ሰላም መምህር ቃለሂወት ንያሰማልን መግስትን ያዉርስልን መምህር አደጥያቃ ነበረኚ እናቴ ሞልክሳ ነዉ የሞትቺዉ ከመሞቷ በፊት የቁም ተስካር ታወጣ ነበር ስትሞለክስ የሳስት አመት የሰባት አመት የአስራ ሁለት አመት የአስራራት አመት አስቆርባ ነዉ የሞተቺዉ ነገር ግን ከሞተቸ ብዋላ እኛ የምን ኖረዉ ሌላጋ ነዉ የስድስቶር እሌላጋ ነዉ ያስቆረነዉ ግዴታ የሞተቺበት መሆን አለበት እሷ ደብረሊ ባስነዉ ሰዉ በቤቷ ነዉ ይሎናል በልማድ ነዉ ወይስ ባለነበ ትይቻላል
@ambrose4316
5 ай бұрын
መምህር እርስዎ ካሉት ተነስቼ ሃሣብ ለመስጠት ያህል ግን የሟች ቤተሠብ የ Economy አቅም ካለው ከፈለገ ለምን በአልማዝ ሃውልቱን አይሰራውም? እንደ አንድ ኦርቶዶክስ ክርስቲያንስ ይሄ ከእኔ ህይወት ጋር ምን ያገናኘዋል? ምንስ ይመለከተኛል? የሰው ነጻነትን መንካትስ አይሆንብን? መቼም ምድር ላይ እስካለን ድረስ የ Economy ልዩነት እንደሚኖረን ግልጽ ነው። እንደእኔ አስተሳሰብ ደግሞ አንድ ጤነኛ ሠው መቃብር ስፍራ ላይ መጥቶ የ Economy ከፍታን እና ዝቅታን ያስባል ብዬ ለማሰብ ይከብደኛል። ደግሞስ ሰውን ወደ Economy አቅም ከፍታ ለማውጣት መስራት እንጂ ፤ Socialism ይመስል እኩል እንድትሆኑ አቅም ኖራችሁ ሳለም ቢሆን እንደ ደሃው ሁኑ ፣ ኑሩ ማለቱ ለራሱ ለደሃውስ ምን ይጠቅመዋል? እኔ እንደዉም ጭራሽ የእግዚአብሔርን ፍትሐዊነት የሚያይበት ነው የሚመስለኝ ፤ ሞት ለማንም እንደማይቀርለት ፤ ለሃብታሙም ለደሃዉም እኩል እንደሆነ ማለት ነው። ይህን እንድል ያስገደደኝ ሰዎች የማይመለከታቸው ነገር ላይ እያተኮሩ ምቀኝነት ውስጥ እንዲገቡ ስለማልፈልግ ነው። ይገባኛል ይህን ስል የ Prosperity Gospel ተከታይ እንደሚያስመስለኝ አውቃለሁ። ቢሆንም ግን ያው ለመጠየቅ ያህል ብቻ ተብሎ ይመዝገብልኝ። መቼም መምህር ግር ያለኝን መጠየቄ እንጂ ከአንተም ጋር ይሁን ከቤተክርስቲያን ስርዓት ጋር አጉል ሽቅብ ትከሻ ለመለካካት ፈልጌ እንዳልሆነ ትረዳኛለህ ብዬ አስባለሁ። እንደ መምህርም የምትመልስልኝን መልስ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። አሁንም ስለምትሰጡን መልካም አገልግሎት እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለ መልካም ስራችሁ ትባርካችሁ! ከክፉም ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ!
@alemtsahaywededegn5420
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን መምህር አንዲት ጥያቄ ነበርኝ እሱም።። ከቤተክርስቲያን ስንመለስ ማለት ከቅዳሴ መልስ አስቀድሰን መጣን ነው ማለት ያለብን ወይስ ቀድሰን መጣን ነው እሚባለው ? ሁለተኛው ጥያቄ በስራዓተ ቅዳሴ ጊዜ እግኢኦታላይ አንዳንዶች ወድቀው በግባራቸው ይሰግዳሉ እሄ ቢያብራሩልኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ነው የምከታተለው እጅግ በጣም ብዙ ነገ እያወኩ እየገባኝ ነው ይበርቱልን
@ConfusedDumplings-rs4bu
5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ጥያቄዬ ሰው ከሞተ በኃላ የሟች ቤተሰቦች የሀዘን ልብስ ና ፀጉራቸውን ይቆረጣሉ ና ይህ የቤተክርስቲያናችን ስርዐት ነው ወይስ ???ቀንዲል ሚዲያዎች በርቱልን❤❤❤እድሜ ና ጤና ያድላቹ❤አመሰግናለው❤
@ConfusedDumplings-rs4bu
5 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬም በእውነት እኔ በስደት ነው ያለው ሀገሬ እያለው ቤተክርስትያን እሄዳለው አገለግላለው ሆኖም ግን አሁን ባለውበት ሆኜ ይህን ቀንዲል ሚዲያ ስከታተል በጣም ብዙ ነገር አውቂያለው ሀገሬ ሆኜ ከሁሉም ነገር አጠገብ ሆኜ ያላወኩትን አውቂያለው መምህር ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበትን እድሜ ጤና ይስጦት ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ አፍርተው የቤቱ ቀዳሽ የመንግስቱ ወራሽ ያድርጎት ❤በርቱልን❤ቀንዲል ሚዲያዎች🥰🙏🏼ይህ እየፆምን ያለነው ታላቁ የአብይ ፆም ሲፈታ ለአርባ ቀን አርብ እሮብ አይፆምም እና ምክንያቱን ቢነግሩኝ❤አመሰግናለው❤እግዚአብሔር ያክብርልን❤
@yemamecost7326
5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን፤ ሁላችሁንም እናመሰግናለን በርቱልን። ጥያቄዎች ነበሩኝ ፩. ክርስቶስ አምላክነ...በበናቲክሙ ሲባል ውጭ ለምናስቀድስ ተደባልቀን ነው ማለት ወንዱም ሴቱም አንድላይ ነው እና እንዴት ነው እጅ የምንሰጣጠው? ፪. የሞተ ሰው ይቆርባል እንዴ? ፫.ግዳጅ ላይ ያለች ሴት አርባ ክንድ ከቤተ መቅደሱ ርቃ መቆም ትችላለች ግን ለምን አራስ ሴት ከነጭራሹ ቤተክርስቲያን የማትገባው?
@zinabmohamammd3146
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ይኹን ይኹን ይደረግልን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እኔስ ምንም አላውቅም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
@ambrose4316
5 ай бұрын
መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ በቅድሚያ ስለአገልግሎታችሁ ያለኝን አክብሮት መግለጽ እፈልጋለሁ። በቀጥታ ወደ ጥያቄዬ ሳመራ አንድ ክርስቲያን እንደ አይሁድ [ ኦሪት ] ልማድ የመቃብር ቤት ለሟች ዘመዱ ሰርቶ ግን ደግሞ ከቤተክርስትያን ቅጥር ውጪ በገዛ ቅጥሩ [ ግቢው ] በድኑን ቢቀብረው ችግር ይኖር ይሆን? ይህን እንድጠይቅ ያደረገኝ አሁን ላይ ካለው የሠው ብዛት የተነሳ ካለው የመቀበሪያ ስፍራ መጣበብ ፣ እንዲሁም ደግሞ ያ በድን ከጊዜያት በኋላ በመሬት ጥበት የተነሳ ሌላ በድን ተደርቦ ይቀበርበታል፣ ወይ ደግሞ በድኑን አንስተው ፉካ ውስጥ ይጨምሩታል የሚል ነገር ስለሰማሁ ነው።
@mihret2121
5 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን መምህሮ ቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ። የኔ ጥያቄ በቅዳሴሰአት በጣም እቸገራለሁ ቆሞ ማስቀደስ እንቅልፍ በቁሜ ነው የሚወስደኝ ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ውስጤ በጣም ነው ቆሜ መጨረስ የምፈልገው እና ቡና መጠጣት ብቻ መጠጣት ሀጥያት ነው ። 🙏🙏🙏
@saraamha233
5 ай бұрын
ስላም ለእናተ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግስተ ስማዕትን ያውርስልን የኔ ጥያቄ. በገጠር አከባቢ ክርስትና ያልተነሱ ህፃናት ሲሞቱ ከቤተክርስቲያን አጥር ውጭ ነው የሚቀበሩት እንጂ ቤተክርስቲያን ውስጥ አጥር ግቤ አይቀበሩም ይህ ለምን ነው የሚሆነው ልማድ ነው ወይስ የቤተክርስቲያን ሥረሐት ነው ???? ??
@Netsanet-b8b
5 ай бұрын
በቅድሚያ ልዑል እግዚ አብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ዛሬ ግን ጥያቄ አለኝ ልጆች ቅዳሜና እሁድ ጠዋት የሰንበት ትምህርት ይማራሉ እና እነዚህ ልጆች በነዚህ ቀናት የሚቆዩት ከበዛ ለ 2 ሰዓት ተኩል ያህል ነው ለዚህ የቆይታ ጊዜያቸው የተለያዩ የሚበሉ ስናኮችን ይዘው ይመጣሉ ይህ እንዴት ይታያል አግባብ ነው ወይ እድሜያቸው ከ 5-7 የሚሆነ ነው እኔ ይችን 2 ስዓት ታግሰው ቢቆዩ ምናልባትም ከልጅነት ጀምሮ ጾምን እየተለማመዱ እንዲያድጉ ይረዳቸዋል ብዬ ስለማስብ ነው ሃሳባችሁን ስጡኝ እግዚ አብሔር ይስጥልኝ።
@sihamsultan
5 ай бұрын
ምምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በእርሶ ትምህርት የማላዉቀዉን እየተማርኩበት ነዉ ግን መምህር ከዚህም በፊት ጠይቄ ነበር ድጋሚ ልጠይቆት አንድ የሌላ እምነት ተከታይ የሆነ ሰዉ በጠበል ቦታ መቶ ሲጠመቅ አንዳንድ አጥማቂ አባቶች የክርስትና ስም ይጠይቃሉ እናም የክርስትና ስም ለሌላቸዉ ፀሎት አድርገዉ የክርስትና ስም ይሰጣሉ እና እነዛ ሌላ እምነት የሌላቸዉ ሰዎች ክርስትና ስም ሲሰጣቸዉ ክርስቲያን ይሆናሉ ማለት ነዉ እባኮ መምህር ይሄን ቢመልሱልኝ 🙏🙏🙏
@abinetabera4074
5 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን መድሀኒአለም በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን ሁለት ያልተገለጡልኝን ጥያቄዎች አቀርባለሁ 1 1 ቆሮ 7:5-7ያለዉ ቃል ትዕዛዝ አይደለም የሚለዉ 2 ኩፍ 34:12 ስለ ሰንበት የተሰጠዉ ትዕዛዝ በሀድስ ኪዳን ቀርቷል ወይስ በሌላ ተቀይሯል ማለትም ባለፈዉ ክፍል ስለሠንበት ካስተላለፋት ትምህርት ጋር ሰለአልተገባባልኝ ነዉ እባክዎ
@frehiwetabebe9740
5 ай бұрын
መምህር እኔ እናትና አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣኋቸው እናም ለነብስ ይማር የቻልኩትን ለማድረግ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ግን እናቴ መቼ እንደሞተች እናም የክርስትና ስሟን ስጠይቅ ማንም አያውቀውም የአባቴን ጠይቄ አገኘሁት እኔም አሁን አድጌ ከ ሀያ አመት በኋላ ለነሱ ነብስ ይማር ማድረግ እፈልጋለሁ ምን ላድርግ ምንስ ትነግሩኛላችሁ እባክህ መምህር አትለፉኝ 🙏
@mekedesteka7439
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቡኒ ጥያቄ ነበረኝ አንድ አንድ ቤተክርስቲያ በማህበር በማደራጀት ቦታ በመዉሰድ የመቃብር ቦታ በማዘጋጀት መቃብር ቦታ ይገነባል ይህን ከክርስትና መንገድ ቢነግሩን ምክኒያቱም አንዳንድ ሰዎች ክርስቲያናዊ አይደለም መሬት ነክና ወደመሬት ትመለሳለክ የሚል ቃል ስላለ መሬት ዉስጥ እንጂ በተገነባበት መቀበር ተገቢ አይደለም የሚል ሀሳብ ያነሳሉ
@embroidery8346
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ጥያቄዬን በድጋሚ ስጠይቅ ቤት ውስጥ በማህበር ፀሎት በምናደርግበት ጊዜ እጣን በምስል አድኖ ላይ በእጣን ማጨሻ ተደርጎ ሲታጠን አያለው፣ በፀሎት ሳት በግልም ይሁን በማህበር እጣን ገዝቶ ማጠን ምን ያህል ልክ ነው? ሁሉም ሰው ሲፀልይ ስእል አድኖ ማጠን ይችላል?
Пікірлер: 248