KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#New
Күн бұрын
#New
Рет қаралды
64,135
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 393
@marksmukli
6 ай бұрын
ቀንዲል ሚዲያዎች አመሰግናለሁ እደው የእናንተ ትምህርት በ tv ቢሆን አልኩ you tub ሁሉም ሰው አይጠቀምም በተለየ መልኩ በገጠራማ ቦታዎች ልማድ እና ክርስትና ለይተው አያቁም !! ለድፍረቴ ይቅር በሉኝ
@tigiTigist
6 ай бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ የገጠር ልጅ ነኝ አገሬ ስገባ ይሄን መንፈሳዊ ፕሮግራም በቲቪ ማየት ቢቻል ብዙ የገጠር ሰው ይማርብታል ስልክ የማይጠቀሙ እናቶች እና አባቶች አሉ መምህራችን እንዲሁም ይህን የልማድና ክርስትና አዘጋጅና አቅራቢ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ሞገሱን ያብዛላችሁ አሜን፫
@anaana-gm9bp
6 ай бұрын
,ወነተነወ
@mihret2121
6 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@fasikamesfun7232
6 ай бұрын
ኣሜንንንንንንን መምህር ቃል ሂወት የስማዓልና ጸግኡ የብዝሓልኩም ነዓይ ሓጥ ሓፍትኹም ኣብ ጸሎትኩም ደግፉኒ ሓደራ "ጽገወይኒ"ኢልኩም ሓደራ 🙏🏾
@bezagirma9544
6 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው
@meseretteferi6132
6 ай бұрын
መምህር በጣም የሚገርመኝ እኛ ኦርቶዶክሳዊን ምንም አናውቀውም ዝም ብለን ነው የምንመላለሰው ብዙ ት/ት እየተማርን ነው ቃለ ህይወት ያሰማል❤
@aschalechtesfaye4687
6 ай бұрын
ኢሄንን አላውቅም ነበር አይሻልም
@ShShh-u8n
5 ай бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን መምሕር በርቱልን እግዝብሔር ከናንተጋር ይሑን❤❤❤❤
@desalegnshewarega185
6 ай бұрын
መምህሮቻችን በጣም መሰረታዊና ክርስትናችን ዘውጉን ይዞ የሚያስቀጥል ትምህርት ስለምታስተምሩን እጅግ አርጌ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ቀጥሉበት የምስጢር ባለቤት አምላካችን እግዚአብሔር ምስጢሩን ይበልጥ ይግልፅላቹ።
@MohalitMoha
5 ай бұрын
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉amenamenamen ❤❤❤❤❤
@getsgiMegos
6 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@meronbesha9903
6 ай бұрын
ባጋጣሚ ነው ይህ ን ሚዲያ ያየውት ካየውት በኋላ ግን በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ መሰርታዊ ትምህርት ሰታቹኛል ,❤❤❤❤
@tesfatesfa4028
2 ай бұрын
ቃለሒወትን ያሰማልን አሜን
@Kidist-rn2xc
6 ай бұрын
እንደዉ ወንድሞቼ ነጠላ ብትደርብቧት አወደ ምህረት በሉት
@degneshkidanu355
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asterdemissie1012
6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልን
@rere3008
6 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ በጣም እናመስግናልን መምራችን ይህንን ትምህርት እንድሰማ ያደርግን ቸሩ አምላካችን ይክበር ይመስገን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን
@21-ot6dm
6 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በጣም እጅግ ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዚአቢሄር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@BlanishAyla
5 ай бұрын
ቃለ ህዎትን የሰመለን
@hah-zd9fm
6 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችውልን ትወዳጆች በጣም በጉጉት የምጠብቀው ደጋጋግሜ ካልሰማሁ ሱስ የምሆነኝ በጣም የወደድኩት ቻናል በየ ቀኑ እያደገ የመጣው ቀንደል ሚድያ የምቀርቡ መምህራኖች እውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀዳሜ ፀጋ ላንተ ቃል የለኝም መዳኃኒዓለም ይጠብቅልን በጣም በጣም እንወዳችሁለን❤❤❤
@Zedo603
6 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን፣ድንቅ ትምህርትነው እግዚአብሔር ይስጥልን።በርቱ
@ZewduAnagaw
6 ай бұрын
አሜኔ 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ✝️ 🛐✝️ ቃለ ሂወትን ✝️🛐🛐✝️ ያስማልን ✝️🛐🛐🛐✝️ በእዉነት ሸር ላይክ እናድርግ ደንቅነው አባታችን አሜን ⛪️🏨🙏✝️🛐🛐🛐✝️🙏🏨⛪️ 🆗✅
@brtukanha6138
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን
@tsebeiuariga6641
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@BelayChane-qv1mv
5 ай бұрын
መምህር እናመሠግናለን
@emebetbalechow2387
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን🙏
@SarahGetachew-k9b
6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🙏🙏🙏
@demesewmereid9147
3 ай бұрын
እሴይ እሴይ እልልልልልልልል ነብሴ ደስ አላት ብዙ ተማርኩ ሁሉም የእኔ ጥያቄ ነበርና። በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ።
@Ureal22
6 ай бұрын
ክብረቱን ይስጥልን በውነቱ ።
@Serkalem-tc5xz
6 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዚብሔር ያክብርልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@እግዛብሔርእረኛዬነው
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማል በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህሮቻችን 😢❤
@MekedsMerid
6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜውን ጤናውን ይሰጥልን
@mekdestessema4611
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mulumulu6983
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት 🌷👏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እና ወንድማችን ዲያቆን ሰላማችሁ ይብዛ አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን
@meronayalewmekonnen6238
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን መምህሮቻችን ይህ ትምህርት በጣም ወሳኝ ነው በተለይ በስደት አለም ለምንኖር በሙሉ በጣም እናመስግናለን የሰማነውን እግዚአብሔር አምላክ በልባችን ይፃፍልን አሜን❤❤❤
@baru4079
6 ай бұрын
አሜን 🙏🏾አሜን 🙏🏾አሜን ♥️🫶🏾♥️ ቃልይዎት ያሰማን 💞💞💞
@ayelechmulatu3543
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ጥረ ነገር እየተማርን ነው መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤
@getachewsisay5277
6 ай бұрын
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት🎉🎉🎉
@እመቤትየደሴዋ
6 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ዉድ የተዋህዶ ልጆች
@tsegiyeabatelij7153
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰመማልን መምህር ስለ ስግደት በደንብ ቢያብራሩልን እንዴት እንስገድ በአብይ ፆም ወቅት ባጠቃላይ ስለስገደት ቢያስተምሩን አባቴ ❤❤
@gedamneshferede9318
6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@WeleteHana
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤
@WorkeCheru
5 ай бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነው፡፡ የኔ ጥያቄ ስው፡ ከቆረበ በኀላ ለምንድነው ስላምታ የማይለዋወጠዉ?
@Cghh-d7x
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@melattesama
6 ай бұрын
ምናለ ያኔ ስለከበሮ እዲቢገባኘ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@eneyehaile
6 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@zinashmelese2347
6 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። መምህር እንዲሁም ዲያቆን!! መቸም የዘመናችንን ትውልድ ትልቁ የልማድ በሽታ ነው ይህን ነው እያከማችሁ ያላችሁት ክብረት ይስጥልኝ።
@AAaaa-j1v
6 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን የቀንደል ምድያ መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️ቡዙ እየተማርን ነው በእውነት ልማድ የምሉት በኛ ኣከባብ ቡዙ ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጅ 🤲
@brhanabi3755
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን 🙏
@kiliassefa2150
6 ай бұрын
እንካን ድህና ምጣችሁ እንድ ጥያቂ ንብርኝ ውንጊል ሲንብብ ማጉንብስ የቻላለ ሊላው ጥያቄ የምቢታችን ኪዳን ሲንብብ ትብርክኩ ምስማት የቻላል እግዚአብሔር የጥብቃችሁ🙏🏾
@azebgizaw180
6 ай бұрын
ወንድማለም ስለሁሉም አመሠግናለሁ ቃለህይወት ያሠማልን ሁሌም የሚስጠላኝ የከበሮ መሽከርከር ነበር በወገዝ ሁሉ ደስ ይለኛል
@hanaendris8351
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ብዙ ጥያቄ ቢኖረኝም ለዛሬ ግን ባለመቴ በባህሪው በተግባሩም በጣም ደግና በጣም መልካም ከሚባሉ ባልና አባት አንዱ ነው እናት የሆነ ባል ነው ነገር ግን ፆም የ ሚባል በተክርስቲያን የሚባል ባጠቃላይ አንድ ክርስትና የሟል የሚባለው ስረአት መፈፀም የማይወድ ነው ሳገባው በፍፁም እንደዚህ አይነት ሰዉ ነው ብየ አልገመትኩም ነበር እና እኔ እራሴን ከፍ ለማድረግ ሳይሆን እንደ ሀጢያቴና እንደደካማነቴም ቢሆን ፆም ፀሎት ቅዳሴ በጣም እወዳለሁ እናም ስጋወ ደሙ ለመውሰድ በጣም ጉጉት ቢኖረኝም ሀፅያቴ እንዳለ ሆኖ በሱ ምክንያት ይኸ ልቤ እንዳዘነ እንደጓጓ አለ ከነፍስ አባቴም ጋር ደጋግሜ ብመካከርም ጠብ ያለ ነገር የለም ትንሽ ታገሽ ልጄ አንድ ቀን ይመለሳል ነው መልሳቸው ንስሀ እንኳን ብቻየን ነው የምወሰደው ትክክል እንዳለደለ ሁላችንም ብንረዳም እናም ብቻየን ስጋወ ወደሙ የምወስድበት አግባብ አለ ወይ የቆረቡ ሰው ሳይ እንዴት እንደምቀና😌😌😌
@sebleteshome2672
11 күн бұрын
አትችይም ብቻሽን።
@sebleteshome2672
11 күн бұрын
አባ ያሉትን ጠብቂ
@xxxxl8269
6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የመንፈስ አባቴ ላስቸግርህ እባክህ በስደት ነው ያለሁት ግን በመንፈሳዊ ሕይወት መጠንከር አልቻልኩም አላውቅም ክርስትና ስሜ ሶፊያ ሀሰን ነው ስላልተነሳሁ ይሁን ስጋ ደሙን ስላልተቀበልኩ መሰነኝ በጸሎት መበርታት 2:00 አልቻልኩም ሀገርቤት እያለሁ ቤተክርስቲያን ሄጄም አላውቅ ምናልባት ጥምቀት ብሄድ ነው ግን አሁን መፅሐፍ ቅዱስ ሳገኝና ማንበብ ስጀምር ግን ፍፁም ያልጠበኩት ሆኖ አገኘሁት እራሴን ለጸሎት ስዘጋጅ በአምሮዬ ክፉ አሳብ ነው የምመጣብኝ ፍፁም ከክርስቲያን የማይጠበቅ ክፉ ልብ ነው ያለኝ በስነ ስርዐት መፀለይ አቃተኝ አምላኬን የሚያሳዝን አንዳንዴ አንተን በፊትህ ቆሜ በክፍ ሀሳብ ከምበድልህ ከማሳዝንህ ፀሎቱ ይቅርብኝ ብዬ 2ወር ሙሉ ፀሎት አቆምኩ ከዛ ደሞ ፀሎት ማቆም ትልቅ ሀጥያት ነውና መልሼ እቀጥላለሁ እባካችሁ ምን ላድርግ ባቆም ይሻለኛል አትለፉኝጨንቆኛል 😢
@Alemyemariyamlij-e1p
6 ай бұрын
ፀሎቱን አተቋርጡት እግዚአብሔር ከፈቀደልን ወደ ሀገረችን ስንመለስ ኒሰሀ አበት ይዘን በተሰጠን ቀኖና ብን ፀልይ ሕሊናችንም ያርፈል!ይቅርታ የመሰለኝን ሀሳቤ ነው።
@tsegeredatayework
6 ай бұрын
እውነት ነው ማንም ንፁህ አይደላም ሃሳቡ ሳይበተን የበቃ ፀሎት የሚያደርስም ምንም ይሁን ምን ግን ፀሎት አታቋርጪ ሰይጣንን የምታሸንፊው ባልማቋረጥ በመፀለይ ነው ከቻልሽ ትንሽ ስግደት ጨምሪበት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን መድሐኒአለም የልብሽን መልካም መሻት ያሳካልሽ በርቺ
@xxxxl8269
6 ай бұрын
@@tsegeredatayework አሜን እህቴ አመሰግናለሁ በፁሎትሽ አስቢኝ👏
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
6 ай бұрын
አይዞሽ በርች አትተይ ጸሎት የማይረሳ አምላክ ያስብሽ ያስበን
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
6 ай бұрын
😢
@SamrawitAsgele-vr3cu
5 ай бұрын
Betam gobez neh tsegawn yabzalh endatakomu lmadna krstna sletemtatabn bedenb lnmar ygebal adera❤❤❤❤
@mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ
6 ай бұрын
ቃል ሕይወት የስመዐልና እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጉኡ የብዘሐልኩም ኩቡር መምህርና ብጣዕሚ ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ እመቤቴ ትሓግዝኩም ካብዚ ንላዕሊ ክትቅፅልሉ
@SamSya-b3u
3 ай бұрын
❤❤❤
@Efriemfe
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ሂይወት ያሰማልን
@addisendu3177
2 ай бұрын
ቀለም ህይወት ያሰማልን
@KetemàTeshome-f8l
6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በርቱልን የሚገርም ድንቅ ትምህርት ነው ይህን ሚዲያ ለሙሉ ኦርቶዶክስ አስፈላጊ ነው❤❤❤
@CellnetCeldjsksks
6 ай бұрын
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያስማልን ክብር ይስጥልን👏👏👏
@gdjgrjgg5178
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@እመብርሃንስጧታየነሽ
6 ай бұрын
ቃለ ሂዉት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@HabtamuGessesse
5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@hilinamekonnen1010
6 ай бұрын
🙏🏽
@selfoselfo1747
6 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ት/ት ነው በእየ አውደ ምህረቱ ሊሰጥ የሚገባ ት/ት ነው በርቱልን እናመሰግናለን
@weryealinzejjgf811
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫❤❤❤
@MekdelawitbBayissa
5 ай бұрын
Memher kalehiwot yasemalen yene tiyake kirstena sime bedigame maseyem yechalal
@Egzabihier1082
6 ай бұрын
Kal hiwet yesmalna ab xeletkum zekuruni 😢😢😢😢
@mebrhittekle7648
6 ай бұрын
Le Memeherachn kale hiwet yasemaln egzabher yabertachu agelgelotachu yebarklachu
@mehdimehdi-q5c
6 ай бұрын
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማል❤❤❤
@fasikayasin5837
6 ай бұрын
Kale Hewet Yasemaln Amen 🙏 ❤
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሄር ይመስገን የናንተም ሰላም በክርስቶስ ይብዛልኝ መምህርና ዲያቆን ረጅም እድሜ ያድልልን ፈጣሪ
@ሙሉእመቤትዘውዴ
6 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደናተ ያሉትን ያብዛልን
@የድንግልባረያለምለምመቻል
6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ውዴ መምህራችን🎉🎉
@عزامالمالكي-ت4ي
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይን ያውርስልን
@cristinayemichael12
6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን😇❤
@ethiointer12
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@tsagetsage8555
6 ай бұрын
Amen Amen Amen mamhra qala haywtna yasmlna ❤❤❤❤
@adismubarak1858
6 ай бұрын
አሜን 🙏አሜን 🙏♥️♥️♥️
@mekdestesfaye3029
6 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🍃🌾
@vjgu7406
6 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ መምህር እዲሁም ወድማችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋው መንግስቱን ያውርስልን መምህር🙏🥀
@gdghtyy9348
6 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁልን መምህሮቻችን ❤❤❤ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ggwgeg3137
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሰላም መጣችሁ ❤❤❤
@bekeleteddy5154
6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሙቻችን❤❤
@Wubishethailu344
6 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልኝ ለቤተክርስቲያናችን በጣም አስፈላጊ ሰው ነህ እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን .... ጥያቄዬ.... 1. በቤተክርስቲያናችን በቀን ውስጥ 7 የጸሎት ሰዓቶች አሉ...ለምሳሌ ቀን 3 ሰዓት ላይ ስራ ላይ ,ትራንስፖርት ላይ, ካፌ ውስጥ እና የመሳሰሉት ቦታወች ላይ ልንሆን እንችላለን ባለንበት ቦታ ሆነን አቡነ ዘበሰማያት መድገም ነው ወይስ ሌላ ምንፀልየው ፀሎት አለ?.....በተጨማሪም በነዚህ የፀሎት ሰአታት በየትኛውም ቦታ ቆመን ፊታችን ወደ ምስራቅ አርገን መፀለይ መስገድ እንችላለን ወይ? ስንት ስግደትስ ነው መስገድ ያለብን ?ምን እያልንስ እንስገድ? 2.ቤተ ክርስቲያን ስለ ሰውነት ግንባታ (በስፖርት ማለቴ ነው) ምን ትላለች አባቶቻችን ጥሬ አየቆረጠሙ ሰውነታችን እየጎዱ እንደሚፆሙ እናውቃለን እኛ ያሁን ዘመን ልጆች ግን ፆሙንም ሰውነት ግንባታውንም እየሰራን ነው ለዚህ ምን መልስ አላት ቤተክርስቲያናችን..?
@alomfoyz3670
6 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር ያገልገሎት ዘመናቹን ይባርክ አቤት ቀንዲል ሚዲያ ሰንቱን አቃና በዙዎቻችን በልማድ ነበር ኑሯችን
@derebamara8649
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን
@georgessaroufim7733
5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ብዙ የማላቃቸውን እየተማርን ነው በርቱ እመቤቴ የጌታዬ እናት ታበርታቹህ
@JlakksAa-cs4ip
6 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏 ❤️ ♥️ 😋 👌
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
6 ай бұрын
በእውነቱ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ብዙ ትምህርት አግኝተናል በርቱ አምላክ ያበርታልን
@AleenaHanna
4 ай бұрын
መምህራችንቃለህይወትን ያሰማልን በእዉነት ግሩም ነዉ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ኈ9ሐ
6 ай бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@girmarahel8003
6 ай бұрын
ነጠላ ነጣላ ልበሱ መመህራን!!!!
@SalySaly-x7c
4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ያቆይልን
@brtukanleake6923
5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏💒🙏💒🙏💒
@Zemenaymandefro
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመኖት እግዛዐብሄር ይባርክ
@sifantube7234
6 ай бұрын
Enamesginale mamrachin
@easrteasrt9832
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መህምሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹሁ❤❤❤
@tarikuatarikua3640
6 ай бұрын
ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@Milisa11
6 ай бұрын
መምህር እንካን ደህና መጣችሁ በጣም እናመሰግናለን
@alemtsehayworku7160
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ ፅጋ ይጠብቅልን መምህራችን
@MESTAWETTILAHUN
6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃል
@የየተዋህዶልጅ
6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን በጣም አስፈላጊ ት/ት ነዉ❤❤
@AlmigrilAlmi
6 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@sara-gr2dz
6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ✝️
Пікірлер: 393