KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#new
Ай бұрын
#new
Рет қаралды
22,771
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 72
@SamiAlesew
Ай бұрын
የእኛ ቤት ምዕመናን የሚያናድዱት መስማት እንጅ አንድም ማስታወሻ የሚይዝ አይታይም።ይህም በመሆኑ ከግቢ ሲወጡ አንድ ጥያቄ ቢጠየቁ አንድም የሚመልስ አይኖርም ።ኦርቶዶክስ ሆኖ የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ ና ጥቅስ በአዕምሮው ይዞ ጥቅስ የሚጠቅስ ምዕመን ሰምቼ አላውቅም።በድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው
@user-xn7kp7xo1u
26 күн бұрын
እውነት ነው:አንዷ እኔ ነኝ😢😢😢😢
@Selam21_27
Ай бұрын
ቃል ሕይወትን ያሰማልን ከማለታችን በፊት ሙሉን ትምህርት ብንማር መልካም ነው የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 😊🙏
@meherat938
Ай бұрын
የትህትና የፍቅር የእውነተኛ የሃይማኖት❤ ቤት ተዋሕዶ:: መምህሮቼ አባቶቼ ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@SaraHaile-kh4fg
17 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዛቤሄር ይሰጥልን
@user-ze3sy7bv6p
Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤ በእድሜ በፀጋው ያኑርል🙏
@aynyeyemariyamlgi1459
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባቶቼ በእድሜ በጤና ያኑርልን🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@user-rg3sw8ki1c
29 күн бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋ በረከትን ያብዛላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qi6zk6ml3d
Ай бұрын
ስንዱዋ እመቤት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን 🥰🥰💙አቤት ትሕትናቸው ደግሞ ደስስስ ሲሉ መምህራን አባቶቻችን 🥰❤️🤗በእውነት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያንን ያብዛልን !!!ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጸጋ በበረከት በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን ✝️ለጠያቂዎቹም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🌻👏💐🌾
@Messi21Yerayawa
Ай бұрын
በእውነት ለመምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ለእኛም ቅዱስ ቃሉ በእዚነ ልቦናችን ይጻፍልን👏👏👏
@zenebechmengste-wk7ce
Ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን 👏
@Tube-e4c
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@travelwithberok7639
28 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረገን። ቃል እዮትን ያሰማልን መምህርናን።
@FissehaZenaw
Ай бұрын
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@beilngashow6496
15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማን።በእዉነት አባቶቸ በረከታችሁ ይድረሰኘ ለኔ ለሃጢኣተኛዋ😢😢😢
@tenugebru6315
Ай бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን
@user-xn7kp7xo1u
26 күн бұрын
መምህሮቻችን እና አባቶቻችን እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለ ሂወት ያስማልን
@zewdineshal3888
Ай бұрын
አሜን ቃለህ ይዎትን ያሰማልን
@selamrita
Ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መህሮቻችን❤
@rahelassefa1766
Ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን
@gedamneshferede9318
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@shimelesasaminew1848
Ай бұрын
ድንቅ ትንታኔ።ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@michelbrendel3932
Ай бұрын
Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HewiWegu-tw2cl
Ай бұрын
AmenAmenAmen+++
@tgyefatewayoutube3386
Ай бұрын
መምህራኖቻችን
@user-ug4rh4yn6l
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@hiatalemu2894
Ай бұрын
I am really happy for the preaching. Kalehiwet yasemaln.
@a20mas18
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባቶቻችን❤❤❤
@Yakt5G-ci1zv
Ай бұрын
በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-uf6wk2hh5g
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏 ፯ ⛪ ⛪✝️✝️
@Mommylove2008
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏
@Yakt5G-ci1zv
Ай бұрын
በእድሜ በጤና ያቆይልን
@genetiligabawu1709
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን
@dinglameljeamalje6144
Ай бұрын
Bewunati Kali hiwote yesmalin
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
Ай бұрын
አሜን፫ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏
@Warknish-kz3gf
Ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤ተዋህዶ ለዘላም ትኑርልን
@User1-dc3gf
14 күн бұрын
አቤት እምዬ ተዋሕዶ ምንኛ ታድለሻልኮ እንደ እነዚህ ያሉ መምህራንን ስለሰጠሽን ለዘላለም ክበሪልኝ
@jdcell63
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን ጥያቄ ለጠየቃችሁ ሁሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ከመልሱ ተምረናልና እግዚአብሔር ይስጥልን ለመምህሮቻችንም ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ አምላክ ይጠብቅልን ስንዱዋ እመቤት እምዩ ተዋሕዶ ሁሉም መልስ አላት የተዋህዶ ልጅ ያደረከኝ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን🤲💒💒💒🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹❤❤❤💒💒🌺🌺💒
@OwnDqt
Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችንን ዕድሜና ፀጋውን ያድልልን ሁልግዜም እንደዚህ በጥያቄና መልስ ብታስተምሩን እኛነታችንን ይለውጠናል የሚል ግምት አለኝ በርቱልኝ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@user-gi7um2ci5r
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ይህ መሰረታዊ ትምህርት ነው እናም ወሳኝና በጣምም አስፈላጊ ነው ለ እኛ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙላ ማለቴ ነው።
@Getnet-q1d
Ай бұрын
ተመሰገን እግዚአብሔር
@edenmuluneh7748
Ай бұрын
እኔ ከ ቀንዲል ሚዲያ በብዙ ተጠቅሜያለሁ::እግዚአብሄር ይስጥልን::
@user-ce2jq4eb5i
Ай бұрын
ማርያምን ትክክል ነሽ እህት ❤❤❤❤
@AtalayAsefa-hv1ht
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@RyHj-vu4rx
Ай бұрын
,ቃለህይ ወትን ያሰማለን❤❤❤
@derebamara8649
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@hanatamrat6967
Ай бұрын
Kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@besim7264
Ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መምህሮቻችን🥰🥰🥰🙏
@YesharegTeshome
Ай бұрын
በሰማም የሚገርም ምግብ እየበላሁ እስካሁን ቤተስብ አደለሁም ግን ባለማወቅ ነው ሁሌም ሰለምከታተል ቤተስብ የሆኩ መስሎኝ ይቅርታ ብያለሁ መምህሮቻችን አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክልን ይችን ድንቅ ቤት የስጠን አምላክ የተመስገነ ይሁን❤❤❤❤❤
@genatabera2682
Ай бұрын
kelehiweten yasemalen Amen
@meMefordad-ys3xe
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህሮቻችን እኔስ በአንዱ መስማት በአንዱ ማፍሰስ እና መስማት እንጅ ተግባር ዜሮ 😢
@Sarahsarah-hp2ey
Ай бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጥቂቶች የጠየቁት ለብዞወቻችን መልስ ና ግንዛቤ ሆኖናል
@user-jk3in5xm8t
Ай бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ድንቅ የሆነ ትምህርት በእዉነት ተስፋ መንግስተ ሰመያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱን ያድለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫ ቀንዲሎች በርቱልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስላችሁ ❤
@HANANHANAN-np1hg
Ай бұрын
ቃለ ይህውት ያስማልን በእውንት መልስ ይሚመልስ አያሳጣን ❤❤❤❤ በክርስቶስ ክርስቲያን ስለሆንን ያርገንም እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🎉
@GgGhh-cl5jv
Ай бұрын
𝐤𝐚𝐥𝐞 𝐡𝐢𝐲𝐰𝐞𝐭 𝐲𝐚𝐬𝐞𝐦𝐚𝐥𝐧 𝐚𝐛𝐚𝐭𝐨𝐜𝐡𝐚𝐜𝐡𝐢𝐧 𝐦𝐞𝐦𝐡𝐫𝐚𝐧𝐨𝐧𝐚𝐜𝐡𝐢𝐧❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bezatamirat1161
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@user-di3rg9qf4h
29 күн бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin 💒🕯✝️🙏🙏🙏
@marthabruzac9777
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በብዙ ቤተሰብ ውስጥ ያለ ችግር ነው 😢😢😢 የእህታችን ችግር እኔም ግራ ገብቶኛል ወንድሞቼን በተመለከተ ። ባክነዋል ። ልቦና ስጣቸው በቃችሁ በላቸው እያልኩ ወደ እግዚአብሔር መጮሔን አላቋረጥኩም ። እናቴ ጥዋት ማታ ፀሎቷ ነበር 😢😢😢 እሷ ወደ ምትወደው አምላኳ ሔደች በእሷ ምትክ አለቅሳለሁ ። በጫት ሱስ ተይዘው ቁልቁል እያደጉ ነው ።
@worknesgagiza9931
Ай бұрын
Wawi Qedil midiya yibelit edegu temedegu tiyaqe gubaye layi asadigachu mqirbachu germogni newi Amilak yrdachu 🙏❤❤❤
@rs.m9764
Ай бұрын
🌹🥰🥰🥰🌹✝️✝️✝️🌹
@HewiWegu-tw2cl
Ай бұрын
Kalehiwetn yasemaln+++
@tsehyneshhaile8845
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MaslatMaslat
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@martabogale8998
Ай бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@Kendilmedia
Ай бұрын
አሜን🙏እናመሰግናለን ልዩ ቤተሰባችን
@Japy-dj6uq
Ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@zewdiecheru7264
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@haseerahmad2421
Ай бұрын
እግዚአብሄርይመስገንለዚችሰአትስላደረሰንቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናለአባቶቻችንይስጥልንፈጣሪአሜን፫
@bereabiblical7203
Ай бұрын
ሜሎስ ብዙ ግብአት አግኝቷል፡፡
@user-ig9vu8rp7s
Ай бұрын
መርሐግብሩን የሚመሩት ግን ኢንጅነር ካሳውን ናቸው? የእግዛሔር ነገር ህና ጥ ሪ ይገርማል እሱ ያስፈፅምዖት::
Пікірлер: 72