KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#new
Күн бұрын
#new
Рет қаралды
6,994
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 106
@fggh6526
13 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደናተ መምህራን ስለሰጠን ❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን 😢😢😢
@ShShh-u8n
17 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን እግዝብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልንእግዝብሔር ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤️❤️❤️❤️
@እናቴኪዳነምሕረት
Күн бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነው ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን መምህሮቻንን❤❤❤
@Mekdes-uu1ih
Күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን መምህሮቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ አሜን ❤👏
@TiruneshAbiko
16 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይክባር ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛለችሁ አሜን🙌🙏 እንኳን አብሮ አደረሳን በእዉነት ቃለህይወትን ያሣማልን❤❤❤🙌🙏🙏🙏
@WeleteHana
22 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤🎉🎉
@alematalay734
11 сағат бұрын
በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው:: ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yypp-te8bf
Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@GenetMamo-w2e
19 сағат бұрын
በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ለመምህሮቻችን አሜን፫
@uaeuae9553
22 сағат бұрын
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምሕሮቻችን ፀጋዉን ያብዛላችሑ🙏💕💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕
@misrakimiru8407
13 сағат бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን መምህሮቻችን አሜት አሜን አሜን ❤❤❤
@mohamedsultan7549
16 сағат бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤያይስጥልን
@hiwathiwat5080
22 сағат бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ የምወድህ ወንድሜ ቀዳሚ ፀጋ የምትወደው የሳደገህ ሰማዕቱ ጊወርጊስ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤
@weletegebriel
17 сағат бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁም ነገር እግዚአብሔር ይስጥልን ❤ ትንትናቹህ ስለአስተማራቹህን ከ❤ እናመሰግናለን ፈጣሪ አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹህን ይባርክ
@Hanna1221-f3v
20 сағат бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤናውን ያድልልን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት❤❤❤
@yabvg
Күн бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ
@frehywetgembar
23 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
@alemdagim699
21 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤🙏
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
18 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️🥰🙏
@ሐረገወይን
22 сағат бұрын
ቃለሒወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
12 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤
@በጸሎት
Күн бұрын
Enkuanim Awekuachu Kale hiwetin Yasemalin Memiroche❤❤❤❤
@mssnoon1874
23 сағат бұрын
ቀለህዎ ቀለበራከት ያስማልን መምህሮችን❤❤❤
@Betty-yf9yi
18 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@JoweriaNakagwa
Күн бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን አባቶች በጣም ጥሩመልስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KaIkidanMekete
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@mohamedsultan7549
16 сағат бұрын
ወንድማችን በጣም ነው ምናመሰግናው ለምታቀርብልን ትምህርት እድሜይስጥልኝ
@tekekingboy6704
20 сағат бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@abebagonfa5582
Күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እውነት ነው እኔ ልጅ ሆኜ ለዳቤ ስል እሄድ ነበር
@زودي-ح6ر
Күн бұрын
ቃለሂወትያሰማልንመምህሮቻችን፡፡በእድሜበጸጋይጠብቅልን።።ይቅርታአድርጉልኚና፡እኔአገረክፍለአገርገጠርነዉ፡እናበጣምትልክ።ደብርአለ።መድሀኒአለምነዉ፡ጥቅምት፡ያመትነዉታቦትይወጣንና፡በሬምይታረዳን፡እናቄስሞለቅሴየለምሁሉምይበላን።የሚጸምየለም፡❤❤❤
@daneldanel114
Күн бұрын
ዲ.ቆ ቀዳሚፀጋ ዛሬ በአባ ወልደ ኪዳን መጻሕፍ ምርቀላይ የዘመርከው መዝሙር ወቅቱን የጠበቀ ከመጽሃፍ ጋር የሚስማማ የአገልግሎት ክብር የቤተክርስቲያን ዜማ ለጆሮ የማይጎረብጥ ከህነትንህን ያከበርክ ....አይለውጠብህ በዚሁ ያፅናሀ ወንድሜ !
@barkotmulken
16 сағат бұрын
aba gebre kidan lemalet meselegn
@daneldanel114
3 сағат бұрын
@@barkotmulken አዎ አባ ገብረ ኪዳን ማለቴ ነው
@berhanberhan2792
Күн бұрын
Yewnet kale eywetn yasemaln memrochachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadrln 🙏🥰🥰🙏🥰🥰🙏🥰🥰🙏 yewnet tru timert new yetemarnew bertuln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 wedimachin yegna tewekay befetari sim enameseginalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ngsitweldebrhan7845
22 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@tajethiopia
21 сағат бұрын
አሜን 🤲በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🙏 በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን 🕊🕊🕊 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃 እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ቃሉን ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፋራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ያለ ሀሰት 🌾🌾🌾🌾 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን እረደኤት በረከቷ ያሳትፈን አሜን ይሁንልን 🌾🌾🌿🌿🌿🍃🍃🍃🍂🍂🍂🌾🕊🕊🕊🤲🤲🤲የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን 🤲🌾🌾🌾🌾🌾 ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ያለ ሀሰት 🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
20 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን
@SaraS-p8t
10 сағат бұрын
ለሁላችንም ፀጋዊያብዛልቹ
@mimichebude8019
Күн бұрын
እድሜ ይስጥልን
@vjgu7406
12 сағат бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ቀንዲል ቤተሰቦች(መምህሮች)ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን🙏💚💛❤️
@AtsedeYalew-n8x
23 сағат бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
@LiyaBaruda
Күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራን ቃል የለኝም በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን 🙏 ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ በእውነት ላንተም ቃለ የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅልን ያንተ አይነቱን ያብዛል ክበርልን ቀዲሎች ትለያላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bisratberhane4457
11 сағат бұрын
Kuburat Abatachen Regem Admena Tena yestachehu xegawn yabzalachehu bexlotachehun asbun kenebetsebochey nurulen 1000Amet
@እናቴኪዳነምሕረት
Күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@rahelgetachew8684
Күн бұрын
እድሜያቸሁ ይርጽዘምልኝ ተባረኩ።ቃለ ሕይወት ያሰማልይን።
@AlemBeby
Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያክብርልን ለሁላችሁም
@sffhhtyughh936
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉kal hiyot yasmaln nuroln
@مليكهالعصيمي
Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@esynatfkadu6349
Күн бұрын
ሊቀ ሊቃውንት ስሙር እንዴት እንደምወዳቸው😫😫😫😫 ቃለ ህይወትን ያሰማልን😍😍😍
@yypp-te8bf
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BreFekr
23 сағат бұрын
አሜን❤🎉አሜን❤🎉አሜን❤🎉🙏🙏🙏🙏🌿🌹🙏🌿🌹🙏🌿
@MogesGudeta-q5t
Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ በርቱልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@brtukanleake6923
Күн бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhranochachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@አሜን-ጨ3ከ
Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏በእውነት በዙ ተማረኩት 💒👑🌹
@EyerusalemAbiye
22 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@barkotmulken
16 сағат бұрын
bexam destegna negn yezi midiya teketatay slehonku
@TemesgenHailemichael
Күн бұрын
በላይክ ጀምሩት ለሁሉ ሰው እንዲደርስ ውድ ኦርቶዶክሳውያን🥰☦️
@beilngashow6496
Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ☦️🛐❤
@yashica5085
Күн бұрын
እግዚ አብሔር ይመስገን ቃለህወት ያሰማልን
@ፈንትሽቲዩብ
Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉
@semharsolomon2186
Күн бұрын
Amen kale Hewitt yasemalen memheran. Egzabher tsegun yabzalachu. Behedkebet ema amlak tatabekachu. Bertulen betam meawedew program 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@thelordismyshepherd4112
Күн бұрын
I was so excited well come I are so talented and brilliant keep it up 👍
@chuchuchuchu-l2f
Күн бұрын
❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻
@CellnetCeldjsksks
Күн бұрын
እኳን ደህና መጣችሁን ቀእዉነቱ ቃለ ሂወት ያስማልን ወድማችን ዲ/ያ ቀዳሚ ጸጋ የልባችን ዉስጥ ያለ ጥያቄ አዘጋጅትህ መምህር ጋብዘህ ሥለምጣቀርብልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን የሰማያዊ ዋጋ ያርግልግደ።
@someliyoutube
Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@TsedeyAbebe-d5z
22 сағат бұрын
እናመሰግናል
@JshshHshs-r9s
Күн бұрын
በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መህምሮቻችን 🙏🙏🙏🙏
@seblekahsay6417
Күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@samerabb1026
Күн бұрын
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህቻችን❤❤❤
@LovelyBackgammon-dy6ou
18 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@helinaNega
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
Күн бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@AbebaDagne-f5n
14 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እኔ ቤተሰቦቼ ጋር ተጋጭቼ ግን እነሱ ግን እኔን ለመጉዳት ነው ፍላጎታቸው ሳናግራቸውም መልካምአይፈልጉም አሁን ግን እኔ ጦርነት መሃል ሆኜ አልጠየቁኝም እኔ ከአሁን በኃላግንአልደውልም አልጠላቸውውም በቃኝ ፈጣሪ አለልኝ
@barkotmulken
Күн бұрын
eyetebekn new
@assilaselefechbedeke3292
Күн бұрын
አንካን በደና መጣቹው መምህሮቻቺን 🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Jennifer-uo4lr
Күн бұрын
አይምሮአችንን ስለምታፀዱልን ሰለምታነቁን ከልብ እናመሰግናለን
@YrtYry-l7c
Күн бұрын
ፀጋዉን ያብዛላችሁ ኣባታቾቻችን በእወነቱ ቡዙ ተምረናል ቀጥሉበት ጥየቄ ኣለኝ እንማይታልፍ ተሰፋ ኣለኝ ማዕጠንቲ ከሰንት ዕድሜ በላይ ይታጠናል ከዛመ ተሰኻር ስ ዕድሜ ዉ ከሰንት ስሆን ነዉ የፈለገኩት እህቴ ሚታብኛለች ዕድሜዋ ኣቅመ አዳም ኣልደረሰችም ኣሁን የቱ ይደግባት መልሰ እፈልጋለሁ ከመምህሮቼ ዉለተ ሰላሴ እያላችሁ ኣሰባትም😢🎉
@tigistbush8875
Күн бұрын
ፈጣሪ እድሜ የሰው ብዛሎት
@haseerahmad2421
Күн бұрын
አሜንአሜንአሜንእግዚአብሄርይመስገንእንካንደህናመጣቹልንቃለህይወትያሰማልንእግዚአብሄርጸጋውንያብዛላቹ❤❤❤
@barkotmulken
15 сағат бұрын
mnew keand belay like bichal
@እናቴኪዳነምሕረት
Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን እንድሁም ሊቀ መዘምራን ቀዳሜፀጋ እንድሁም የቀንዲል ሚድያ ቤተሰቦች እንደት አመሻችሁ
@sirgutawlachew4010
Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ያድላችሁ በጣም አስተማሪ ነው የወርሃ ጽጌን የሚፆም ሰው ከጀመረ ማቆም አይችልም የሚባል ነገር አለ ይሄን እንዴት ይታያል አመሰግናለሁ
@fereselamtadesse5753
Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@mengistuadera45
Күн бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከተወደደ ልጇ ጋር ወደ ኢትዮጵያ መጥታ ስላለፈችባቸውና ስላረፈችባቸው ቦታዎች የአካባቢው ማህበረሰብ የሠየማቸውን ስሞች ስታነሱ በስራ ምክኒያት የማውቀው የአንድ የገጠር ቀበሌን ስም አስታወሠኝ። ይህም '' ይጥባቆ'' ይባላል ፤ ለምን ይህ ስያሜ እንደተሠጠው ስጠይቅ '' እመቤታችን ከተወደደ ልጇ፣ ከሠሎሜ እና ከአረጋዊ ቅዱስ ዮሴፍ ጋር በጉዞ ደክመው አርፈው ከቆዩ በኋላ ቅዱስ ዮሴፍ ተነሡ ጉዟችንን እንቀጥል ሲላቸው፤ እመቤታችን '' እንቆይ ፀሀይ ይውጣ፣ ይንጋልን ፣ ይጥባ እንቆይ'' ያለችበት ቦታ ነው። ይጥባ እንቆይ =ይጥባቆ ተባለ የሚል ምላሽ የሠጡኝን አስታውሳለሁ። ከዚህ ቦታ አለፍ ብሎ ''ናዝሬት'' የሚባል የሌላ ቀበሌ ስምም አለ።፤ ጮቄ ተራራ አካባባቢ ነው፥ መልካምድሩ እንደ አገሯ ናዝሬት ገሊላ ተራራማ ሁኖ ስላየችው የተሠጠው ስም ነው። ይህም ወደ ጣና ገዳማት እየሄዱ ባለበት ወቅት የተከናወነ ነው።
@RuhamaWalle-x2g
23 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ በጣም አስተማሪ መርሃግብር ነዉ፣ ይህን ዝግጅት ሳይ የመጀመሪያዬ ነው አና ጥያቄ ቢኖረን በምን ማግኘት ይቻላል ?
@Jennifer-uo4lr
Күн бұрын
Enkuan aderesachu adersni bebetu yakoyachu
@FhGjb-q7v
Күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን. መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ::ይቅርታ አድርጉልኝ.እኔ ያለሁት ስደት ነዉ እም ፆለት ሳደር ዳቢሎስ በጣም ይፈታተነኛ ለዛ መዝሙር ከፍቸነዉ የማደርሰዉ እናም ይቻላን? ሌላኛዉ ጥያቄየ ባበወል ቀንብቻ ሳይሆ በፆለት ጊዜየም ሻማአበራለሁ እምይቻላን ወይስ አይቻልም መምህር ምክርዎት ና ትምርተዎን እፈልጋለሁ?
@TrsitMulugeta
18 сағат бұрын
ነፍሴ ሃሴትን አረገች!!! በእናንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑለ ባህሪይ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ከአጥናፍ አለም እስከ አጥናፍ አለም ይክበር ይመስገን።በቅድሚያ ለፕሮግራሙ አዘጋጆች አቅራቢዎች ሁላችሁንም እናመሰግናለን። ለዚህ ትውልድ እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ ፕሮግራም እንዲህ ባለ መልኩ ስለምታዘጋጁልን እናመሰግናለን።በእውነት ይህ ፕሮግራም ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች ሊዳረስ በሚችል መልኩ በሰፊ ሚዲያ ሊቀርብ ይገባል።መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ በሚባል ደረጃ ክርስትናችንን የምንኖረው በልምድ ነው የቱ ትክክል ነው የቱ ስህተት ነው የቱ ይፈቀዳል የቱ አይፈቀድም ሚለውን አናውቅም ለዛም ነው እርስ በራሳችን ምነቃቀፈው ምንተቻቸው ከእምነቱም ወተን ወደሌላ እምነት ምንሄዴው እናም ይህ ፕሮግራም ለተዋህዶ ልጆች እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ስለሆነም በሰፊ ሚዲያ ሊቀርብ እና በስርዓተ ልምድ እየተበረዘ ያለውን እምነታችንን ሊታደግ ይገባል እላለው።
@MuezGidey-xb3dn
Күн бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ። ጥያቄ ነበረኝ:- የቤተክርስቲያን የሰአት አቆጣጠር እንዴት ነው? ቀን የሚጀምረው ጠዋት ነው ወይስ ማታ? ከማታ 12፡00 ሰአት በኃላ ወዴት ይቆጠራል? ከቤተክርስቲያን የሰአት አቆጣጠር ጋር ተያይዞ በባለትዳሮች ዘንድ ግኑኝነት የሚፈቀደው ማክሰኞ ማታ ነው ወይስ ሮብ ማታ? ከጾም አንፃርስ ማክሰኞ ማታ ይጾማል ወይስ የፍስክ ይበላል? ሮብ ማታስ? በተጨማሪ፦ ለቅዳሜ በሚያነጋው ለሊት ዝንየት (ሕልመ ለሊት) ያጋጠመው ሰው ገላው ታጥቦ ለማታው ቤተመቅደስ ገብቶ በትንሳኤ ማህሌት መሳተፍ፣ ማስቀደስና መቁረብ ይችላል? ከተለያየ የውሎ አበል (Perdium) እና የማትጊያ ከፍያ (Bonus) አስራት ይከፈላል?
@enatemedia8267
Күн бұрын
አባይ ሚዲያ ላይ አርቲስቶች ሲወዳደሩ የቤቶች ድራማ እነሱ ሲጠየቁ. ወቅት ፣ፀደይ አሉ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@Ethiomuzik
Күн бұрын
የፅጌን ጾም አንዴ መጾም ከጀመሩ ማቋረጥ አይቻልም የሚባለውንስ እንዴትታዩታላችሁ
@እናቴኪዳነምሕረት
Күн бұрын
ግልፅ እኮነው ፈልገሺ እስከፅምሺ ድረስ ለመፀምሺም ለመተውሺም የማንም ፈቃድ አጠይቂም እኮ መቸም ከአቅም በላይ ችግር ካላጋጠበሺ ወደሺና ፈቅደሺ የጀመርሺውን አተይውም?
@Ethiomuzik
Күн бұрын
@@እናቴኪዳነምሕረት ለማለት የፈለግኩት አንዴ ከተጀመረ በየዓመቱ የግድ መጾም አለብሽ የሚባል ነገር ስለሰማሁ ነው::
@TesfaBelay-q1i
Күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተሰፍ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛልን🙏
@ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Yakt5G-ci1zv
Күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aragachargacharagachargach6436
23 сағат бұрын
❤❤🤲🏿
@alemzeleke4267
Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gravitymobile7558
Күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤🎉❤
@shbra-jw5uy
Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን 🙏❤️
@meserbeye
Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@HjJh-by1pq
Күн бұрын
❤❤❤❤❤
Пікірлер: 106