KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#New
Күн бұрын
#New
Рет қаралды
48,297
Zemarit Fantu Welde
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 49
@bisrathabte2327
Жыл бұрын
ዘማሪት ለምለም ❤🙏 በእውነት ዝማሬዎችሽ ራሳቸውን የቻሉ ስብከቶች ናቸው። አገልግሎትሽ ይባረክ። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ዘማሪት ፋንቱ ግንባር ቀደሟ መንገድሽ ይቅና። ❤🙏
@mahiletmekonnen5794
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፋንትሽዬ የእኛ እንቁ ሕይወትሽን ሙሉ ለእግዚአብሔር በመስጠትሽ እርሱም የተባረ ትዳርና የተባረኩ ለእርሱ አገልጋይ የሆኑ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ሰጠሽ ። ክብሩ ይስፋ ። አሁንም አማኑኤል አባታችን መላው የጥምቀት ልጆችን ከቤቱ ከእቅፉ አይለዬንበእውነት ለዘላለም አሜን አሜን አሜን
@betselotbemnet3489
Жыл бұрын
አለማመኔን እርዳው ጌታዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@EmebetEmebet-ex9pj
13 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤💒💒💒
@girmateshome6335
Жыл бұрын
እልልልልል እልልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እናታችን አምላከ ቅዱሳን አገልግሎትሽን ይባርክልሽ በቤቱ ያቆይሽ
@yimenashujiffar6280
Жыл бұрын
እልልልልልልልል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@Mercy_Ethiopian
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
@saabcell8668
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘማሪ ማልክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@እምየኢትዮቤቴ
4 ай бұрын
የአምላኬን ፍቅር ለመግለፅ ቃል ስለሌ በእንባ ብቻ ነው መግልፀ የሚልፀው👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@zadelove4676
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሰማልን እዲሜ ይስጥሽ እናታችን በቤቱ ያቆይሽ
@ቅላሊበላአባቴ
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@KedsteArsemaenate06
4 ай бұрын
❤❤❤ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤
@ayelechzkarige29
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን እንዴት ደስ ትላላችሁ የኒንም ልብ ፈጣሪ ከሀጢያ ውስጥ ያውጣኝ አሜን
@abebaembiale3452
Жыл бұрын
እልልልልልልልል kalehiwote ysemalin
@mekonnenteferi5198
4 ай бұрын
Wow!! ፋንትሽ አምደ ሃይማኖት ግቢ ገብርኤል ነው የማውቃት :: በተለይም የንግስ ቀን ከበሮ ስትመታ:: ስላየሁዋት ደስ ብሎኛል:: በነገራችን ላይ ቀሲሰ ጌጡ የሁዋላሸት የሚባሉ የት ነው ያሉት:: ትምህርታቸውን እከታተል ነበር:: ብርሃኑ ጎበና የሺመቤት ( ስትዘምር ዘራፍ የምትል) አስታውሳቸዋለሁ:: I missed them!!
@Yekrta-LLB
4 ай бұрын
ሰላም ነሽ ልክ ነሽ ቀሲሰ ጌጡ የኋላ እሸት ሲዊድን ነው ያሉት የ85 እድሜ ሆኗቸዋል /የሺ እመቤት አ/አ ነች ምንም አልተቀየረችም አሁንም እንደ ድሮዋ ሰለ እመቤታችን አሁንም የቅ/ገ የአመቱ ለት የአዳር ፕሮግራም ላይ ዘራፍ እያለች ትዘምራለች ብርሐኑ ጎበና usa. የ1ቤ/ክ አሰተዳዳሪ ሆኗል።ጥያቄዎችሽን ሁሉ መለሰኩልሽ 👍ግን ማነሽ ?እኔም የአ/ሐይማኖት ልጅ ነበርኩ አንቺም ከሆንሽ ንገሪኝ እኔ የእምነት ክለብ ነበርኩኝ
@mekonnenteferi5198
4 ай бұрын
@@Yekrta-LLB ሰላምዎ ይብዛ:: ስለ ቀሲስ ጌጡ (በማይመች ጊዜ ስለ ቤ/ክ በድፍረት እየገሰፁ ያስተማሩ ደፋር የእምነት አርበኛ ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባቴ) በነገራችን ላይ በአምደ ሃይማኖት ያስተምሩ የነበሩት መምህራኖች በጣም ዋጋ ከፍለዋል:: ጋሽ ታዬንም አልረሳቸውም:: አምደ ሃይማኖት አባል አልነበርኩም:: ቤታችን ራቅ ስለሚል ጉባኤ ተካፍዬ ቶሎ ነበር የምሄደው:: በጣም አመሰግናለሁ:: ወንድምዎ ነኝ::
@Yekrta-LLB
4 ай бұрын
ቀሲሰ ያው ናቸው በቁጣ የሚገሰፁት ንግግራቸው እንዳለ ነው አውሮፓ ያለፈው አመት ፋሳካ መጥተው ነበር ሲያሰተምሩ ፊታቸውን ሳላይ በንግግራቸው አውቄ የቆሙበት ድረስ ሄጄ አናግሬያቸው ምንም አልተቀየሩም ብያቸው ሰልክ ተለዋውጠናል ባለሽበት/ህበት / ቦታ ሁሉ ሰላም ሁኚ/ሁን
@syrsyr7444
Жыл бұрын
እልልእልእልእልእልእልእልእልልእልእልእልእልእልእልእልልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልእልልእልእእልልእልእልእልእልእልልልእልእልእልልእልእ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንቁዎች የብርሃን እናት ትጠብቅልን !!!
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እጅግ የምወዳቸውን ዘማሪያንን ስላሁ ደስ ብሎኛል ከቤቱ አንጣችሁ እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን ለሚ የኔ ውድ በመዝሙሮች ነው ያደኩት 😘😘😘😘
@Jimma2721
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🥰🌹❤️❤️❤️🌹🌹🌹💋💋💋💋💋
@nalwangairine4667
Жыл бұрын
Elllllllllllllllllllllllllllllllll zemarit fantu enatachn ye kerestos feker endih yasleksal yegna enku ehtachn zemare melaekn yasemaln
@SolomonVA
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡ ታምራላችሁ
@zemaritlemlemkebede-3748
Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@lemlemdemisse9960
Жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ
@fthawitnuwaye1293
11 ай бұрын
Zmare melakti yesmalna ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@natureanimal8508
4 ай бұрын
ውይ ፋንትዬ ታድለሽ ያንቺን የፀፀት ልብ በሰጠኝ ፀልይኝ እባክሽ
@GanatiGanati-hq5hz
9 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሥገን 💝💝💝💝💐💐💐💐💐💐💐እልልል 👏👏👏እልልል👏👏👏እልልል👏👏👏አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በቤቱ ያፅናቹ .በቅዱስ ቁርባኑ በንሰሀ ፀንታችሁ በቤቱ ለዘለአለም ያቆይልን
@michaelewnetu1590
Жыл бұрын
yhen beteseb Egziyabher yebarkew!
@KedsteArsemaenate06
4 ай бұрын
መዝሙር ርእስ የምታቁ ንገሩኝ የመጀመሪያው መዝሙር
@rahel6129
Жыл бұрын
Eleleleeeeee zemare melketen yasemalen
@mekdelawitfassil
Жыл бұрын
እልል
@ZebanoworetaweeGutu
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Diamond-YouTube
4 ай бұрын
zemare melaekten yasemalen
@HanaGeletaw
6 ай бұрын
ልኡልእግዜአቤሄርፍጳሜሽንያሳምርልሽ።
@sabahaddis295
5 ай бұрын
እለልልልል 👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🙏
@mezmur_vid
4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@TenyeBernu
8 ай бұрын
ስወዳቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemgebreselassie7298
4 ай бұрын
Amen
@almaz7677
4 ай бұрын
❤🎉❤🎉
@AlemtsehayBelay-sc4gc
4 ай бұрын
መዝሙር እርእስ
@mehertyohanes3510
Жыл бұрын
ellllllllllllllllllllellllllllelllllll 👏👏
@selamawittedla640
Жыл бұрын
እግዚአብሔርን የታመነ በነፍስምበስጋም ክብር አልው ...እልልልል ልል
@nahomsemeneh8709
4 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@hellinabebe424
4 ай бұрын
እኔምለው ምነው ፀጉራችሁን ሻሽ ብትሸፊኑት ወረ ተው ገን
@dearorthodoxgirl
Жыл бұрын
❤️❤️❤️
@b.n4135
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@alemstay6217
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Пікірлер: 49