KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አፍኖ ወሰዳት !! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ!!
Күн бұрын
አፍኖ ወሰዳት !! ❤ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ!!
Рет қаралды
21,627
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 181
@suzifkr-kg2wd
18 күн бұрын
ኮሜተሮች ተረዷቸው ወቅቱ ክረምትኖ በጣም አስቸጋሪ ነው የምር ያውም ጎበዝ ናቸው 😢
@sentayehubelachew6813
18 күн бұрын
ማነው እንደኔ አያሌው የናፈቀዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@busyline3833
8 күн бұрын
አያሌው የሳቅምጭ❤❤❤😂😂
@tgsts-v3g
18 күн бұрын
በዉነት አዉ ናፍቀዉን ነበር እንኳን ደናመጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@tehgestalmu9104
18 күн бұрын
እፍፍፍ እነሸጋ ጎደር መሬት ተሸራቷል 10 ሠዎች ሂወታቸው አለፈ አሉ በናታችሁ በጣም ነው ያዘንኩት የሊቃውንቱ ሀገር እምዬ ጎንደር እግዚአብሔር በዚሁ በቃ ይበልሽ😢😢😢😢
@user-jk3in5xm8t
18 күн бұрын
ማርያምን በይ እስኪ 😭???
@memeabeje7018
18 күн бұрын
ጎንደር የትነው?😢
@Tig-gs6nm
17 күн бұрын
ኡፉፉፉፉ😢😢😢
@AberhamTilahuon
17 күн бұрын
ጠለምት@@memeabeje7018
@mamimami1739
18 күн бұрын
ጠፋችሁ ሰሞኑን በጣም ነው የናፈቃችሁኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እካንበሠላም
18 күн бұрын
በጣም ናፍቃቹሁኝነበር እኮን በሰላም መጣቺሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-es2nh7fm4r
18 күн бұрын
አይ አሸብር አሽሙር አያሌው ነው ውሻው😂😂😂
@user-zn3vi1kx9x
18 күн бұрын
አኮ 😂😂
@tehgestalmu9104
18 күн бұрын
ናፍቃችሁን ነበር የኔ ምርጦች😅 እንኳን መጣችሁልን የሳቄ ምጮች😮😅😅
@GuHi-gp2yy
18 күн бұрын
አማራዬ💚💛❤️💪💪💪💪💪
@user-dm3qr1yw8j
17 күн бұрын
በጣም ነው የናፈቃችሁኝ እንኳን ደህና መጣችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😥❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@fetiyfeti4791
18 күн бұрын
እኔ አኩርፌያለው ይሁሉ ቀን😢😢😢
@user-er6xl3fh4p
18 күн бұрын
እኔም😢
@kodiyishukoor3584
18 күн бұрын
ምን ያድርጉ ይቅርታ ጠይቀዋል እኮ በሃገራችን ምክንያት ነው መምጣት ያልቻልነው ብለዋል😢😢
@user-zn3vi1kx9x
18 күн бұрын
አው ልክነው 🙏@@kodiyishukoor3584
@fetiyfeti4791
18 күн бұрын
@@kodiyishukoor3584 እሺ 😊😊😊
@user-cg7ev8yd4l
18 күн бұрын
እኔም😢😢
@QalkidaYohans
15 күн бұрын
የምር ናፍቆቱ ከስቻለሁ ይህ ሁሉ ቀን❤❤❤❤
@user-ii5ib3ml6x
18 күн бұрын
አገራችን ዝናብ እዳስቸገር እናውቃለን በዛላይ የኢተርኔት ጉዳይም እደሚያስቸግር እናውቃለን እና እኮን ሠላም መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር
@TuggDyhty
18 күн бұрын
በሰላም ነዉ የጠፋችሁት😢❤❤❤❤እንኳን ሰላም መጣችሁ
@user-mz7cu7wx6p
13 күн бұрын
አማራዪ❤❤❤❤
@MubarekAli-n4h
18 күн бұрын
እኳን ደና መጣችሁ በርቱ ክርምቱ ከባድነው ጎበዞች❤❤❤
@AmenMidea
18 күн бұрын
ተናፍቃችሀል❤❤❤ አስሜ ጆሮው የጠለፋ ወሬ ሊሠማ ነው😂😂😂አሸብር ስምን ምን ያወጣዋል😂😂አይ ሚዳቕ😂😂😂😂አላስቦም😂😂ሆዴ ቆሠለ ይዟታል ትበይን ስጋ ልትበይ ነው😂😂😂😂በርቱ❤❤
@aledwake
17 күн бұрын
😂😂😂
@EeEe-pl5yr
18 күн бұрын
በጣም ናፍቃችሁን ነበር እኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LyuAye-ss8nz
17 күн бұрын
የተቋረጠ መስሎኝ ደግጬ ነበር ❤❤❤❤👏👏👏
@Dan77779
18 күн бұрын
ክረምቱ እና የሰላሙ ሁኔታ ተጨምሮ መጥፋታችሁን እንረዳለን። ድራማችሁ መሳጭ ነው።
@SeeSee-mk4qr
18 күн бұрын
የኔ ማሮች እነደት አጀቴ እንደተበጠሠ ነበረ አለቀ ብዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን ናፍቃችሁን ነበረ
@HawaHawa-i3i
18 күн бұрын
በጣምነበርየናቀቃችሁኝእኳንደህናመጣችሁ
@Hanna12930
18 күн бұрын
በስማም በጣም ተናፍቃችሃል በእውነት ምነው በሰላም ነው የጠፋችሁት❤
@etagegnet6376
18 күн бұрын
አረ እንዲት ሰነበታችሁ ሀገር ሰላም ነው ተናፍቃቹሀል 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@GenetGebrel-iw9vs
18 күн бұрын
ኧረ በስማም አስደበራችሁኝ እኮ ይሄን ሁሉ ቀን
@feradesa9188
18 күн бұрын
ምነው ጠፋቹህ ናፈቃችሁኝ እኮ ውዶቸ ኧረ እንኳን ሰላም መጣችሁ
@user-pt1oh2yf6h
18 күн бұрын
አቤት ጭቃ አቦካችኃት😂😂❤❤❤😂
@KidmalemLankirew
18 күн бұрын
በሠላምነው የጠፍቹሕ
@kodiyishukoor3584
18 күн бұрын
እሰይ ናፍቃችሁኝ ነበር ተመስገን መጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ❤❤❤❤
@HappyGiraffe-mj8eh
18 күн бұрын
የት ጠፋታችሁ ነዉ ሡሥ አሢዛችሁኝ አሁንም እኳን በሠላም መጣችሁልኝ የኔ ድምቀቶች ❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚🍦💘💘💘💚💚💚💚💚🍦🍦🍦🍦
@user-nd1mm5wi1i
18 күн бұрын
በሰላም ነው የጠፋችሁት😢😢😢 እኳን ደና መጣችሁ❤❤❤
@Tig-gs6nm
17 күн бұрын
አረ ናፍቃችሆል❤❤❤❤❤
@user-oc3sd2ku76
18 күн бұрын
ተረሳሳን እኮ😢😢😢
@GirmaGashu-re7lf
18 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የስልኬ ማድመቂያዎች
@noranora7852
18 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ናፍቃችሁን ነበር
@EfrataEfrata-uz3xk
18 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልን ተናፍቃችሁ ነበር❤❤❤
@MustafaKhan-n3s
18 күн бұрын
😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤😅😅 እሚከተለኚ እደጥላ
@Osman-xr9hl
18 күн бұрын
እኮን በሰላም መጣቹህ ውዶቸ
@user-dz8qx3xj2m
18 күн бұрын
አምሮባቸዋል
@DonutWay-nn3pt
18 күн бұрын
እረ እንኳን ደህና መጣችሁ ኔማ ረስቻችሁ ነበር እኮ
@muhammedtube1138
18 күн бұрын
እኩዋን በሰላም መጣችው
@HgGg-kx7fl
18 күн бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሱስ ይዞኝ ነበር❤❤❤
@HfgRsf
16 күн бұрын
ተይ አትችይኝም😂😂😂😂😂😂😂
@henahena-v8x
18 күн бұрын
ባቻየሁ ናፍቃኛለች አትመለስምዴ😢
@minilektube7699
18 күн бұрын
እንደኔ አያሌው የሚመቸው❤❤❤
@አልሃምዱሊላህ234
18 күн бұрын
በሰላምነው የጠፋቹህት እኳን ደህና መጣቹህ
@user-es2nh7fm4r
18 күн бұрын
የት ጠፋችሁ በሰላም ነው
@user-of6gn7ot2h
18 күн бұрын
ዉይይይ. መጡልን. ማሪያምናፋቃቹህኝ የኔማሮች. እኳንደናመጣቹህልን. ኮሜታተረረች. ተረዱዋቸዉጅ. ባገራችንወቅታዉይ. ጉዳይነዉየጠፉት
@abebakibret4565
16 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🥰🥰😂😂😂😂😂
@Mstawte
18 күн бұрын
እኳን ደሕና መጣችሑ የኔውዶች አገራችንን ሰላም ያድርግልን 💕💕💕💕
@Klfyfe5329
18 күн бұрын
ኡፍ ተና ፍቃችሁ ነበር እንኳን መጣችሁልኝ❤❤❤
@YonasLake
18 күн бұрын
ምድነዉ ወይ አታቆሙይህን ያክልቀን አይደብራችዉም ደቃም ጨምሩበት
@MadinMadn
18 күн бұрын
አንኳን ደና መጣችሁልን....😌❤❤❤❤
@user-oi2uo7qt4w
18 күн бұрын
የኔውዶች እኳንደህናመጣችሁ ግርምት ዴትይዟችሁል
@user-qm2gv7zl7n
18 күн бұрын
ጠፋችሁ በሰላም ንው ❤❤❤❤❤
@user-vv9is3yi6f
18 күн бұрын
እኳን ደህና መጣቺ ናፋቃቺሁኚ ነበር ❤❤❤
@hannaalmaz2394
18 күн бұрын
መታችሁ በጣም ተናፍቃቺዋል
@ሱሱያማራይቱልጅ
18 күн бұрын
እንኳን ደና መጣችሁልን ❤❤❤❤
@user-es2nh7fm4r
18 күн бұрын
በሰላም ነው የጠፋችሁት
@LubabaEshetu-d4v
18 күн бұрын
ይሄንን ክረምት እሚያስታውስ ጫማችን ሲወልቅ😢
@Tazebmahi4787
18 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ፍካት የልቤ ንጉሶች❤❤❤😂🎉🎉😮😊😅😮😢❤🎉😂❤ እና
@DesashDegu-op1we
18 күн бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ 🙏🙏🙏❤❤❤
@SamirahSamira-cm7ne
16 күн бұрын
እኮንደና መጣችሁ ዉዶቸተናፍቃችሆል
@fatemaawel214
18 күн бұрын
የትጠፍታቸሁ ነዉ😢😢🎉🎉🎉🎉🎉
@pedroali936
18 күн бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ
@SamiraLara-tj3md
18 күн бұрын
ጠፍታች ናፍቃችሁኝ ነበር
@hayahaya-si5wb
18 күн бұрын
የትጠፍታችሁነው ግን እ
@HfgRsf
16 күн бұрын
የኔ ናፍቆቶች❤❤❤❤
@haimanot-yo3bb
18 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@znteznte965
18 күн бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ የኛ ምርጦች ላይክ እያርጋችሁ እየ 🌷🌷
@user-xy9ge5yn9r
18 күн бұрын
የኔ ውዶች ተናፍቃችዃል ❤❤❤❤❤❤
@LubabaAbdu-g7p
18 күн бұрын
እነ ባቻየሁ ይምጡ ሽፌ እንግሊዙ ሻሸ ተፍቀውናል
@GdHhd-el4ht
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ሰላም መጣቺሁ
@MarituTakle
18 күн бұрын
እንኮን ደና መጣቹሁ
@user-jj1ys5wo9g
18 күн бұрын
በሰላም ነው የጠፋችሁት?
@kor205
18 күн бұрын
እኳንደህናመጣችሁ
@seadaahmed166
18 күн бұрын
የመጀመሪነኝ ❤❤
@semarhayat6599
18 күн бұрын
እኔ እራሱ ናፍቃቺሁኚ ነበር😢😢😢
@UmReyan-nv7em
17 күн бұрын
ተናግረዋል እኮ ካባቢያን ሰላም የለም በለው ለዛ ነው የጠፉት
@merhaba9036
18 күн бұрын
ለምን ጠፋችሁ በየቀኑ ሰርች እያረጉ ቼክ አደርጋለሁ😢
@rizxol2
18 күн бұрын
በሰላምነውየጠፋችሁትሁለየይለቀቅ❤❤❤😢🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ym4ez1cy4j
18 күн бұрын
እንኮንሰላም መጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mr7sg9es9m
18 күн бұрын
የት ጠፍታችሁ ነው እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeseretGashaw-fk1fi
18 күн бұрын
መጣችሁልን ፈታ እምታደርጉኝ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-uu4qd7bn3m
18 күн бұрын
ምነው. ጠፍችሁ❤❤❤❤❤
@Ibrahim-qu9qv
18 күн бұрын
እንኳን በሠላም ማጣቹ ነፈቃቹን እኮ❤
@user-ti4do5tz4s
18 күн бұрын
እረ የት ገብታችሁ ነው
@milonbd6824
17 күн бұрын
የኔዉዶች መጣችሁልን❤❤❤🎉🎉🎉
@muehikma
18 күн бұрын
🎉በናፍቆት ሳልደፋ መጣችሁልኝ
@LubabaAbdu-g7p
18 күн бұрын
ኧረ በሰላም ነው የጠፋችሁት
@Asnan007-q1w
18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zm2ds5nw8e
18 күн бұрын
እንኮን በሰላም መጣቹሁ ❤❤❤
@kodiyishukoor3584
18 күн бұрын
😂😂😂😂ትበይን አነቀችው እኮ 😂😂😂
@Zeinb-kt2zn
18 күн бұрын
ደብሮኝነበረ እናተ ሳይደስአለኝ ❤❤❤❤
@Nway29
18 күн бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ተናፋቂዎች
@DejeneMamo-cf3xz
18 күн бұрын
ሳምንት አስጠብቃቹን ወዴ ሽፌ እንግሊዙ ዙረናል
@LubabaAbdu-g7p
18 күн бұрын
የምር ተናፍቃችኋል
@woinituyoutubeethiopa4252
18 күн бұрын
❤❤እካን መጣችሁ😊 ትበይን
@BanchuNiguse
13 күн бұрын
Yen wubochi❤❤❤
@TamaraTamara-vj8xu
18 күн бұрын
ስትገርሙ ምን አጠፋችሁ. ለማንኛውም እንኳን መጣችሁ
Пікірлер: 181