ጉባኤ ቤቱ ያጋጠመው ትልቅ አደጋ ምንድነው? ሁላችንም እስከመጨረሻው በመከታተል ጉባኤ ቤቱን ከመጥፋት እንታደገው 🙏🙏🙏
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት በደብረታቦር ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ብቸኛ የሆነው የተክሌ አቋቋም ምስክር መምህር ከሆኑት ርዕሰ መምህራን መርሻ መብራቱ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል ሁለት
#ethiopiaorthodoxtewahdochurch #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #habesha #21media #eotc_mk #eotc
#rama_tube #mahiberetsion
Негізгі бет ፍኖተ ጉባኤ | በኢትዮጵያ ብቸኛው የተክሌ አቋቋም ምስክር ጉባኤ ቤት ክፍል 2
Пікірлер: 5