KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ኑኑኑኑ የኔ እድሜ ያሳሰባችሁ አኖጊት የምትሉኚ ከአባቴ አደበት ሰሙት ❤❤
Күн бұрын
ኑኑኑኑ የኔ እድሜ ያሳሰባችሁ አኖጊት የምትሉኚ ከአባቴ አደበት ሰሙት ❤❤
Рет қаралды
27,292
ሸዋየ ገጠሬዋ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 127
@ጦይባሰይድ-ቐ3ቀ
3 жыл бұрын
ልጅሽ ጋር ባትዘልቂ ልጅ እዳለሽ ባትናገሪ ወላሂ የልጅ እናት አትመሥሊኝም ነበር በዚህ እድሜሽ የሶሥት ልጅ እናት መሆን መታደል ነው ለኔም ዱአ አድርጉልኝ ሀገሬ ገብቸ አላህ ጥሩ ትዳር ወፍቆኝ የልጅ እናት መሆን ናፍቆኛል
@የበራሀውነኝ
3 жыл бұрын
እኔ አላመንኩምነበር ገና አመንኩ
@nayeemphone3843
3 жыл бұрын
ኢንሸአላህ ሀያቲ አብሽሪ አላህ ይሥጥሽ
@user-zn4ll5sc2h
3 жыл бұрын
እኔ አላመንኩም ነበር ማሻአላህ በዚህ እርሜሺ የሶስት ልጆች እናት መሆን መታደል ነው አላህ እርሜ ይጨምርልሺ ማሬ ልጅ ጌጥ ነው እርሜ ፀጋ ነው ምድረ አሮጊት በስደት አንድ ልጅ ሳትወልድ ብር እያለች ለምሮጠው ቦታ አትስጭ ለኔም ዱአ አርጉልኝ እስኪ አገሬ ባሉንም ገብቸ ባሉንም አግብቸ ልጅ እንድሰጠኝ የምር በቃ እናት መሆን አማረኝ 🤰😁
@halema7762
3 жыл бұрын
እኔም በልጂነቴ የወለድኳን ልጂ አለችኝ እናም የልጀን እድሜ ስናገሪ እድሜያችው ከኔ በላይ የምሆናቸው ልጂ ስላልወለዱ ብቻ አች እኮ ከኛ በላይ ነሺ ይሉኛል ወላህ የሠው ነገሪ አጀእብነው ህይወታቸውን በከንቱ አሳልፈው እድሜያችን ገናነው እያሉ እራሳቸውን ያታልላሉ
@mareymabebawtube733
3 жыл бұрын
ወላሂ. ትክክል ነሺ. በተለይ. የስፈር. ሰው ካልሆነ. ጥልቅ ያረጉሻልል.
@nayeemphone3843
3 жыл бұрын
ክክክ
@ተውሂድ-በ7ዘ
11 ай бұрын
ትክክል እኔም በእድሜ 7 አመት የሚበልጡኘ እስካሁን ስላላገቡ አችኮ ትልቅ ነሽ ይሉኛል
@itop1444
3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዝም አትያቸውም አሮጊት መሆን ቅድሚያ መታደል ነው የኔ ውድ ብቻ ለልጆችሺ አሮጊት ለመሆን ያብቃሺ ያብቃኝ በያቸው ውደ የኛ ስው ብትጥሞርሞር እዳ ንጽህነሺን ብጠብቂ ይች ሽሌ ብቻ ምን ልበልሺ ውደ
@አልሀምዱሊላህአላህአክበር
3 жыл бұрын
የራሳቸውን እድሜ።በትክክል እማይገልፁ ናቸው ስለ ሰው እድሜ እሚጠይቁት ገና ወጣት ታድለሽ በ27ት አመት 3ት ልጅ መውለድሽ ማሻአላህ ሁቢ እኔ 27ት አመቴ።አንድም።ልጅ አልወለድኩ ያረብ አገሬ እምገባበትን ቀን ያድርስልሽ በሉኝ ውድ ባለበቴ 4ት አመቱ ኢቶ ከገባ መልካም ምኞታችሁን ልያችሁ
@MomiBintSeid
Жыл бұрын
አብሽሪ ሁቢ ሷሊህ ሷሊህ የሆኑትን ልጆች አላህ ይወፍቅሽ
@ለሸሪዓእውቀትቦታእንስጥ
3 жыл бұрын
ታድለሽ በዚህ እድሜሽ ሶስት ልጅ. ልጅ በልጅነት ነው አሏህ ያሳድግልሽ.
@sus2475
3 жыл бұрын
እህት ይህ ሁሉ ማስረጃ አያስፈልግም እኔ ትላንት ነው ያየሁሽ ግን ልጅም ያለሽ አልመሰለኝ ነበር ታዳኮ እድሜ ፀጋ ነው እኔ 24 አመቴ ነው ልጅ የለኝም ገና በዚህ እድሜዬ ልክ እንዳች 3 ቢኖረኝ እንዴት ደስ ባለኝ
@alihamdulelahforeverything8839
3 жыл бұрын
ሲቀጥል የ 3ልጅ እናት አትመሥይም ሴትልጅ 18 አመት እራሱ ብታገባ እድሜዋ አሁን ባለችበት 28 ወይም30 ቢሆናት እራሱ አላህ ልጅ ከሰጣት የ3 ልጅ እናት የማትሆንበት ምክንያት የለም ።
@ኢክራምየአበሻቆጆየቢላልዘ
3 жыл бұрын
1986 ከተወለድሽ 27 አመትሽ ነው ዝም በያቸው የኔ እህት 5 ልጆች አላት ያቺ ጓደኛ ነት እኔ ታላቅሽ ነኝ 29 አመቴ ደሞ ልጅ በእድሜ አይደልም አላህ ይኝጥ እጂ አብሽሪ
@Hነኚወለየዋያውምየሀርቡ
Жыл бұрын
በጣም ሰው ከይር የለውም
@ሀይቢየአላህባሪያ
3 жыл бұрын
የኔ እናት ሰው ሶስት ስለወለደ አሮጊት አይባልም ዝበያቸው እኔ ባራት አመት እበልጥሻለሁ ግን አድ ልጅ ነው ያለኝ አላህ ያሳድግልሽ በሉኝ ግን ሕፃን ነው የምመስለው. እናም ዝበያቸው እራስሽን ጠብቂ
@user-kc7jc1ie3o
3 жыл бұрын
እደዚህ የሚሉሽ በስደት 30@35እድሜ የሆናቸውነቸው አድልጅ ሳይወልዱ አትስሚያቸው ልጅበልጅነትነው ቶቶሎ ውለጅ ተተመቸስ አትስሚያቸው የኔቆጆ ውብኮነሽ ስወድሽ❤👈
@rahmarahma-yn2jt
3 жыл бұрын
ምን ችግረ አለው ካገቡ ይወለዳል ሲያረግዙው ሰቶች እያሰወረዱ ነው እንጂ እኔ ለምሳሌ 24 አመቴ ነው ሁለት ልጆች አሉኝ አላሀምዲሊላህ
@mesiwloyewatube5216
3 жыл бұрын
እንኳንም ወለድሽ የኔ ውድ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ ማር እኛ ሰወች ሰውን ለማናዴድ ብዙ እጥራል እና ዝበያቼው 😘❤✅🇪🇹✅🇪🇹
@zaynabaa4034
3 жыл бұрын
እኔም በ1986 ነው ግን አንድት ልጂ ነው ያለኝ ማሻአላህ አንቺ 3 አላህ ያሳድግልሽ ማማዋ
@zuzu7254
3 жыл бұрын
እኔ የዋህ አብሽሪ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@እሙሐያት
3 жыл бұрын
ምሥኪን ለሠው ወሬ አባትሽን ትጠይቄለሽ እኔም 27አመቴ ነው በ1986ነው የተወለድኩት የመጀመሪያ ትዳር ተጀመርኩ 11አመት ሆነኝ 4እወልድ ነበር ግን አንድ ነይ ልጄ 8አመት ሆኖታል እዝህ ሠው ታየኝ አግብተሻል ወይ ነው የሚሉኝ
@EmamEmam-do7zp
10 ай бұрын
1986 ነው የተወለድሽው እኔ ጋር እኩል ነን እኔ አልወለዱኩም ኢንሻ አላህ በቅረብ ሀገሬ ገብቸ እወልዳለሁ በአላፍቃድ
@binteeslam892
3 жыл бұрын
አንድት ጓዴኛየ 23 አመቷ ነው ግን 3 ወልዳለች በልጂነት ካገቡ ከዝህም በላይ መውለድ ይቻላል እና መውለድ በድሜ አይደለም ቶቶሎ የሚወልድ አለ እየቆየ የሚወልድ አለ ክለዚህ :::
@መቅደሰወለተሰንበት
3 жыл бұрын
🤣🤣ሳይመጣኝ አሳቅሺኝ እኛ የሀገራችን ነገር አሰጨንቆናል አንች እድሜሺ አሳሰቦሻል ሰራ ማጣት ምን ችግር አለዉ አሮጊት ቢሉሺ ታዳ ወደዛዉ እኮነዉ እምንሄደዉ በሁላችንም
@khadijaakter6738
3 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕💕
@nourasultan5619
3 жыл бұрын
እነ ሱስ ምን አገበቸው ስለእድሜዋ ምድረ ምቀኛ ወይቅናት
@user-sf9mx6wm9f
3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ እኮ
@ተሰፋአንቁርጥ
2 жыл бұрын
በጣም ይረብሻሉ ጠያቂዎች
@ፋጡምነኝወሎየዋየናቴምርኮ
3 жыл бұрын
የኔቆንጆ በርቺ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጭ ዝበያቸው እድሜ ፀጋ ነው ውደዋየ❤❤❤
@Tube-pd1hh
3 жыл бұрын
ማሻአላህ እድሜ ፀጋነው በዚህ ድሜ ልጆችሽ ወልደሻል እህት መታደልነ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@Nora-po7wu
Жыл бұрын
በዚህ እድሜሽ 3 ልጅ ማሻአላህ ተባረክአላህ ነዉየሚባለዉ እኔ 27 አመቴ አንድም ልጅ የለኝ እድሜየን በሰዉ ሀገር ጨረስኩት እረ ኡኡኡ
@sadeh5281
3 жыл бұрын
የኔ የዋህ አይዞሽ ለሰው ቦታ አትስጪ ጠካራ ሁኒ
@ሶፊያyoutube
3 жыл бұрын
ዝም በያቸዉ ዉዴ እድሜ በልጅ አይደለም እኔ እና ትልልቆቼ ስንታይ ሰማይና ምድር ነን እድሜ ለመናገር እሳቀቃለሁ ያዉ አብሮሽ ያደገ ስለሚያዉቅ
@ፋፊሙሃመዲ
3 жыл бұрын
ወላሂ ዉዴ ማሻ አሏህ ታዲለሽ የ3 ልጂ እናት ሆነሽ የቅናት ወሬ ነዉ አትስሚያቼዉ እሽ ዉዴ
@Aነኚተስፈኛዋየናቴናፋቂ
3 жыл бұрын
ደስ ይላል እህት ሰው ብዙ ያወራል ግን አች የወለድሺ አትመስሊም
@ተሰፋአንቁርጥ
2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ኮሜተሮች ጨረሠን 20ውሥጥ ነን ክክክ እን1987
@Halema-r8w
Жыл бұрын
የኔ፡የዋህ፡አይዞሽ፡እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@عبادالرحمن-م8ح
3 жыл бұрын
እድሜ ጸጋ ነው
@jamalhasun6695
3 жыл бұрын
አንች ሰወች ያሉት ቢሉ እድሜሽን ማንነትሽን ታውቂያለሽ ምን አስጨነቀሽ ልጅ ፀጋ ነው ብልጅ በእድሜ ምን ታፍሪያለሽ
@umhalid-n8t
3 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ውድ ዝም በያቸው ያልኖሩ ያልታደሉ ስንት አሉ እድሜ ፀጋ ነው ወረኛ ናቸው አራጋቢወችን አትስሚ
@ዜድየደሴልጅ
3 жыл бұрын
ኧረ እድለኛ ነሽ ማማዬ ዝም በያቼው ሶስት ልጅ ያለው ሁሉ አሮጊት ነው ማነው ያላቼው?
@ጦይባሰይድ-ቐ3ቀ
3 жыл бұрын
ሀቢብቲ ዝበያቸው አረጊት መሆን መታደል ነው የዛሬ ስው ከቁንጫው መላላጫ ያወጣል
@user-np8oj4gu6d
3 жыл бұрын
የኔቆጂ. እድሞፀጋነው. የልጁእናት. መሆንመታደልነው. እናትነትክብርነውእናትነትጌጥነውእናትነትሁሉነገርነውእኮን3 ልጁ. 10 አስርምበሆኑልሽ. የኔውድምንቸገርሽአሮጉትናሽቢሉሽምንምማስርዳትአይጠበቅብሽም።።።እናትለመሆንያልታደሉአሉእኮ. እና. አልሀምዱሊላበይ. ለሰውራቦታአትስጩ. እኔበስደትአለም።5 አመቶ. የኔጎደኛች ወልደውባገሬቸውይኖርሉ. እኔግንበስደትእከለከላለሁ. እድሞየም. 23 ሆነአድልጁእኮሳይኖርኛ. አችግንእድሜሽንበደብእየተጠቀምሽበትነው።ከገዘብ. ከመኪና. ከቢላቤት. የሜበልጡልጆችአፍርተሻል ማሻአላህ. አላህያሳድግልሽየኔውድ🌷🌷🌷🌷🌙
@user-qg6uw7di9m
3 жыл бұрын
ወላሂ እዉነት ለመናገር ሲቀጥል ልጂፀጋነዉ እኻን ወለድሺ እድሜምፀጋነዉ ግን አች እኻን3አድምየወለድሺ አመስይ ዝበያቸዉ የቀና ብዙ ያወራል ምን አገባቸዉ ስለእድሜ አዳሜ ለራሰ፲ወይትዳርአይዝ ወይአቶልድ ገዘብቻ ምን ያረጋል ነገ ንሞት ዛሬ አናቅም ልጂደሞ የሰምሺ መጠሪያ ናቸዉ እኻን ወለድሺ ሥለሰዉ ወሬ አትጨነቂ በተለይ ኮመቶች ቲክቶክላይ እከታተልሻለሁ እዳለ ኮመትከ100 90%ፐርሰቱ ስድብነዉ ግርምይሉኛል ስለሰዉ ሂወት ምን አገባቸዉ ከቻሉ እነሱምያግቡ ይዉለዱ ማከለከላቸዉ ሀበሻኮ መከራነዉ አልሙሂም ተያቸዉ ልጆችሺን አላህያሳድግልሺ አድገዉ የሚጠቅሙሺ ያርጋቸዉ ያረብ
@HdjdhHfjdg
3 жыл бұрын
ኪኪኪ ጂል ልበልሺ ብሥል ግን ሀገራችን ጂል ባይኖረ ሀገር አትሆንም ነበር
@user-yx1wz5eq9s
3 жыл бұрын
ሱብሀን አሏህ
@ከዲነኝየወሎልጂ
3 жыл бұрын
የኔውድ ዝበያቸው እድሜ ፀጋ ነው ሁቢ 💋💋💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹🌹ወላሂ በጣም ነው የምወዲሽ ግን አድስ ነኝ ለቤቱ ማሬ
@ጀሙቱዩብ
3 жыл бұрын
እኔኮ ግርም የምሚለኝ አሮጌ ብሎ ስድብ ቆይ አድ ሰው ይወለዳን ያድጋን ያረጃን ይሞታን ያውም አሏህ ከፈቀደው ነው የእርጅናን እድል የሚያገኘው ሱበሀን አሏህ ያሳዝናል በአሏህ ስራ መግባት
@ሀዎዮቲዮፕ
2 жыл бұрын
የኔጓደኛ ነሽ ግን እኔ አርጅቻለሁ😭😭😭
@ኩሩሀበሻይት
Жыл бұрын
ክክክክክ እንደዛሬዉ ስቄ አላቅም ንክረ ነሽ
@አቅሙንስጠኝናአብዝቸልገዛ
3 жыл бұрын
የቆላልጅ በልጅነት ነው የሚያገባው ዝበያቸው 3ስለወለድሽ ታልቅሽም ካላገባች አሮይት ትልሻለች ሀሀያላገባ ያሎለደ ያማያረጅ የሚመስላቸው ጅላጅሎች አሉ ብር ልጅ ይሆንይመስል ብሬ ስትል ትመነጅዛለች እኛን አሮይትይላሉ አችየደረሽበት ስላልደረሡ
@ruqyar504
3 жыл бұрын
👍👍👍ስህ
@user-ds5pz2xn6r
3 жыл бұрын
እደዝህ የሚሎሽ ቀተዉ ነወ ልጂ በልጅነትነወ እህግዜ እነሱ ሳያገቡ እድሜቸወ ሂዶባቸወ ነወ በመዉለድ ብቻነወ እድሜ ይሄዳል ያለዉ ማነወ አድልጅ ሳይወልድ 30 የሚስቆጥሩ ሰቶቹናቸወ በተለይ እዝህ ሀገር እደወም 35 አሉ
@mareymabebawtube733
3 жыл бұрын
እውነቱን. ሲናግሯቸው. አይወዱም. ዝበያቸው.
@titislaveofallah6120
3 жыл бұрын
Bleu ekuyayea tadlesh mashallah ena gna Allaj Amlsualehun Eskestge Eytbku Naw Dua Argulge
@user-ii3cs7cm4m
2 жыл бұрын
ወላሂየዊህዊ😍😍😍😍💚💚💚💚💚💚
@user-ql2pi6of9n
3 жыл бұрын
እኔ 26 አመቴ 2 ልጆች አሉኝ አንዱ 7 አመቱ አንዱ 2 አመቱ ነው አላህ ይጠብቅልኝ
@alihamdulelahforeverything8839
3 жыл бұрын
ማማየ እድሜ ፀጋ ነው
@ጦይባሰይድ-ቐ3ቀ
3 жыл бұрын
ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@adenasateen5993
3 жыл бұрын
💗💗💗💗💗💗 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ❤❤❤❤❤❤
@hassanalkhameiri406
3 жыл бұрын
ማሻላህ
@የኔንጉስሀላሌA
3 жыл бұрын
ይህን ግልፀኝነትሽን ሳይ ሰብስክራይብ አደረኩሽ
@hayahaya1027
3 жыл бұрын
የኔ ማር ግን ለቤትሽ አድስ ነኝ ደሞ ምን አስጨነቀሽ ለቱቶክ ወሬ
@jemu.1187
3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ዝም በያቸዉ ምን አገባቸዉ ስላንች እድሜ ሆሆ ሰዉማ ታሟል የምር እስኪ በማያገባችሁ አትግቡ
@fafiyoutube7017
2 жыл бұрын
ባለኮሜቷ ግን የምን አሮጊት ነው ሳታቁ በልጅ ብቻ አትሰቡ በጣም ትንሽ ናት 202 እኮ ተማሪ ነበረች እኔ ሳቃት በጣም ትገርማለች
@user-fk6cq1dr6m
3 жыл бұрын
አይ ሰው ሲወልዱ አሮጊት ሳያገቡ ሲቀር ቁመቀር ምን ይሆንአፍችሁን የሚበላችሁ እሲኪ በኩረራክስ ታጠቡት
@ኡሙኢማንየናቴነፍቅ
3 жыл бұрын
ክክክ አሳቅሽኛ ሸወያ ስለድሜ አምጠይቅው እድሜጠጋነው
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ 💖💖💖💖
@ghfj2098
2 жыл бұрын
ማሻ አለህ አንድ በአንድ ነገርሽ
@hayathayat6769
3 жыл бұрын
ዝበያቸው እድሜፀጋነው
@werwer7547
3 жыл бұрын
የኔውድ ለሠው ወራቧታ አተሰጨ ❤🌹🌹
@ዜድብንትአያሌዉ
3 жыл бұрын
የኔልዩአባቴሺአመትኑርልኝ
@aboayeman2929
3 жыл бұрын
yenee miskin uuuuuuuuuffffffff min libelshii yenee hulu nagerr zim baychewuu
@ኢስላምመሆንከመታደልምመመ
3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እረ በሳቅ
@Naima-xb9fr
8 ай бұрын
አይሰው አሁን አች በዚሰአት ቱ 😢
@እሩቅያሁሴን
3 жыл бұрын
አይ አች ክክክክክክክክክክ
@mareymabebawtube733
3 жыл бұрын
በድሮ. 27. 7. እናት ናች. 20. 4. እናት ናችሁ. 18. 3. እናት ነች. 25. 5. እናት ናች. አሁንግ. በዚህ እድሜ. ያለን. ሴቶች. ልጅም. ሆና. ትዳር. አልደረስንም. ብለን. የምናሰብ. እራሳችንን. ትንሺ. ልጅ. እያደር ግን. እራሳችንን. የምናታልል. ጭፍን. ነን. ሴት ልጅ. 14. አመት. በላይ. አግብታ. ብዙ. ልጆችን. ማፍራት. ትችላላይ. አላህ. ከወፈቃት. አላህ. ከሻ. እና. ትንሺ. ለመሆን. እና. ትልቅ. ለመሆን. ልጅና. ትዳር. አይወስነውም.
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
3 жыл бұрын
ከነሱ ያንች ተያቸዉ አትስሚያቸዉ ሀያቲ 😍
@MUHABAYEWEGDILIJ
3 жыл бұрын
👍👍
@halimahalima7119
3 жыл бұрын
ልክ እደኔ ነሽ
@ከዲቲዩብ
3 жыл бұрын
እኔም
@ሀይባሀይባ
3 жыл бұрын
ምንአሻሸ የኔቆንጆ ያሉትንቢሉ ወሰአልበላውንነው የሚከው ደሞ ደስስትይኝ
@user-ps5oy7ll7s
3 жыл бұрын
ሀቢበቲ ለሠዎችቦታአትስጫቸዉ እነሡያልበላቸዉነዉ የሚያኩት እና እድሜፀጋነዉ
@SEMU.WELOYWA
3 жыл бұрын
እህቱቸ በአላህ አዲሺ ሙሉልኝ እህት
@huwavioo3692
3 жыл бұрын
ዝም ባያቸው ምን አገባቸው ሲቸመር
@MeramAhmedAhmed
3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ሥንቱን አሥተካክለሽ ሆ ተያቸዉ
@hayatwollotube4154
3 жыл бұрын
የኔማር ዝም በያቸው
@ሶብሪናM
3 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ፈልጌሽ ነበር
@abuleylatube2993
2 жыл бұрын
እንዛመድ ወገኖቼ እኔም እዛመዳችሀለሁ
@hadiyaserag5997
3 жыл бұрын
ክክክክክ አሣቅሽኝ ዝም አትያቸውም
@ሰላምንናፋቂበሱፈቃድ
3 жыл бұрын
😂 😂 😂 😂 Aye getere
@ኢልሀምነኚየኮሜንትአቃቢህ
3 жыл бұрын
ሀዳምንይጠበሰ ክክክ መሳቅነበር አለች አያቴ ክክክክክክ
@hdjd7966
3 жыл бұрын
ይሀዉ ሰብስክራይብ አደረኩሽ ደስ ይበልሽ
@user-fp8xs6pk6e
3 жыл бұрын
💋
@nurimametube1174
3 жыл бұрын
Berch zerem beyachiw konjit. Betseb adergn
@user-op3su7vo7y
3 жыл бұрын
የኔ ውዲ ለወሬ ቦታ አትስጪ የኔ ልዬ የማያቁትን ይቀባጥራሉ እህት
@user-wt1yv8tf4x
3 жыл бұрын
ክክክ ወጣት፡እዴተሆነ፡ይቀራልዴ፡አሮጊትብለው፡የሚሳዴቡ፡ቆይ፡እናተ፡አታርጁምዴ?
@gloriap7621
3 жыл бұрын
Konjo yewach nech berichi
@galxigalxi2588
3 жыл бұрын
ያው ድፍን ሰላሳ በይው አባትሽ ደሞ ሶስት ቀንስው ነው አንችው
@የኔቲዩብ-ሠ8በ
2 жыл бұрын
ዝም በያቸው አንችነትሽን አንችና አላህ ነው እምታቂው አትጨናንቂ ስለሰው አታስቢ
@urdghydcvu7251
3 жыл бұрын
ሰው ማውራት ይወዳል አሮጊት ምሆን ተገኝቶ ነው አይገኝም እጅ ችግሩ
@yumiegushal8030
3 жыл бұрын
ደሞለሠው ስራ አተሽ ምሸገረሽ። አምሳ አመት ቢሉሽ። ሞኝ አትሁኝ
@ኡሙጦይባየልጀእናየእናቴ
3 жыл бұрын
ወይ፣ዘድሮ
@sabbontuuwallookamisee6317
3 жыл бұрын
ውዴ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ
@lloveethiopa7130
3 жыл бұрын
👉ይሕንን ለምታነቡት ሁሉ ሠላማችሑ ይብዛ የቤተሠቦቻችሑን ፈጣሪ ይጠብቅላችሑ ምንም ሳይነካችሑ በሠላም አገራችሑ ያብቃችሑ የእናንተ ድጋፍ እጅግ በጣም ያስፈልጋልና ሰብስክራይብ በማረግ ያበረታቱን አክብራችሑን ፔጃችንን ስለምትግበኙን ከልብ አመሠግናለሑ!🇪🇹
@tube-vp1gk
3 жыл бұрын
ለሰዉ ቦታ አተስጭ ዉዷ
@gloriap7621
3 жыл бұрын
Anchi lieg mehonich yastawekal atismi were
@habahihabahi489
3 жыл бұрын
ስራ ያጣሺ ሰለሰዉ ማን አዳማጭ አለሺ ንቀሺ አተያቸዉም ጉድ
@user-fp8xs6pk6e
3 жыл бұрын
ስራ ፈልጊልኚ ማሬ
@hdjd7966
3 жыл бұрын
ላይክአርጌሽ እኔፈልጋለሁ ቁጥርሽን መጣንያ እኔም እልካለሁ
@user-fp8xs6pk6e
3 жыл бұрын
0506586462
@hurelBoss
3 жыл бұрын
Ayyy mug nesh lka
@wsdawe2821
3 жыл бұрын
ክክክክኮክከ
@ያረህማንባሪያነኝወሎየዋ
3 жыл бұрын
ግልፀኝነትሺንአይቸ ሰብስክራይብአረኩሺ
Пікірлер: 127