KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አኑሮኛል ቸርነትህ የሠርጋችን ዕለት በዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
Күн бұрын
አኑሮኛል ቸርነትህ የሠርጋችን ዕለት በዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
Рет қаралды
51,037
Endu&edu እንዱ እና ኤዱ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 122
@zemarideaconsamsonnegash5941
4 жыл бұрын
ምርትዬ የኔ እናት የአገልጋዩ የደስታው የሀዘኑ ተካፋይ ለሁሉ አሳቢ የክብሩን መንግስት ያውርስሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@libneshtirulo2278
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@manorebantenewkristos3837
3 жыл бұрын
Ameen x3 be Ewunet Antenem chemiro 🙏🙏🙏
@giftitesfaye786
4 жыл бұрын
Dawn load ለማድረግ ፈልጌ ነበር ግን እንዳይሆን አድርገኸዋል። እመቤታችን መንታ ልጆችን ትስጣችሁ ።
@محمدابراهيمالمعيني
3 жыл бұрын
አሜን፫
@sallamkann3472
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@manorebantenewkristos3837
3 жыл бұрын
Ameen x3
@monashmeis8445
Жыл бұрын
እደአዲስ ቪደዮ ነው ደጋሜ ደግሜ የምየው በእውነት ለእናንተ ያለኝ ፈቅረለየት ያለነው
@abrihasisay4240
2 жыл бұрын
ለምን ነጠላ አለብሱም ሙሽሮች ግን ወደየት እየሄድን ነው 😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔
@youaremybeautymaryformylif1449
Жыл бұрын
ለኔም ጥያቄ ሆኖኛል 🙄🥺🤔🤔🤔
@selamlehulu2055
Жыл бұрын
ነጠላ መልበስ ባህል ያልሆነበት ማህበረሰብ ኦርቶዶክስ መሆን አይችልም ማለት ነው?
@tirualemeyihuna1086
Жыл бұрын
@@selamlehulu2055 ሳይሆን ልጅ ዘማሪ ነው
@dkdjdhhekjddjur7301
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤🎉🎉💒🌻🌻💞💞💞
@hirutniguse8828
2 жыл бұрын
Zimare melaikit Yasemalin👏👏👏
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሃም እና የሳራ ጋብቻ ይሁንላችው ውለዱ ክበዱ🙏
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
4 жыл бұрын
ምርትዬ ምርጥ ሰላም ነሸ
@mesiiyemariyamaalij7670
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dekneybeko5581
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወይነ ደስ ስትሉ የተዋህዶ ልጆች በድንግል ማርያም ስም ተባረኩ የኔ ውዶች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@hargish4100
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YeshDerege
Жыл бұрын
Mrtnesh betam ewedshalehu.
@nabiotmitiku7100
2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል
@ያልተፈታውህልሜ-ጰ4ፀ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ።በመቀጠልም አድ ቅር ያለኝ ነገር እኔ ሙሉ ሰው ሆኜ አደለም ነገርግን የእግዚያብሔር ቃልን እያወቁ አርቴፍሻል ፀጉር ራስላይ ሰቅሎ መዘመር ጥሩነው ብዬ አላስብም እግዚያብሔር ሲፈጥረን ውብ አድርጎ ፈጥሮናል እኔም ብኩን ሀፅያተኛ ደካማ ነኝ
@sarayemaryamlij9707
2 жыл бұрын
Amen3 zemar mekamenet yaseman
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tirualemeyihunatube344
3 жыл бұрын
የአቨርሀም የስሀራ ጋብቻ ያድርግላችው ዘማሪት ምርጥነሽ የተዋህዶ እቁ ልጅ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
@milonbd4457
2 жыл бұрын
አርቴ ያላታላለሽ ምርትነሽ በቤቱ ያፅናሽ
@betzmaretube4212
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘራችሁን ያብዛው
@ፍቅርያሸንፋል22
4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏amen amen amen
@omtzzzz8920
2 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ትደራችሁ ድንግል ማርያም ትብርክ ዘራችሁ ይብዛ
@አዲሥነኝተሥፈኛዋ
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 👏👏👏
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
2 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መልኣክ ያስማልን ወንድማችን የሚዎዶ መዝሙር🙏🙏💈💒💒💒🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💐💐💐💐💐💐💐💐💐💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
@emuyeeyemariyamljja8229
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@iui44i22
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀንእልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤🌷🌷👏👏👏👏👏🌷
@ስደትኝዋመቅዲያባታልጂ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋ ያኑራችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ውዱች
@ኢትዬጺያሀገሬ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወይ ደስሥትሉ ልብነው የሚነካው ዝማሬችሁ ዝማሬመላእክትን ያሠማልን🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ZenebuShiemels
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እመቤታችንታማልዳለች
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን በአማላጅነቷ ትጠብቃችሁ ፀጋ በረከቱን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን 🤲🕯
@hanniimariyaam6251
Жыл бұрын
❤❤❤
@gigigtdik.werede3356
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥሽ🇪🇹🇪🇹 ⛪⛪🇪🇹🇪🇹
@ggjihgh9135
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ማመሰገን ተከናንቦ አደል ሰቶች ምነዉ ፀጉራችሁን በትሸፍኑ
@Angel-rg3xn
2 жыл бұрын
እህታችን ዘማሪት ምርትነሽ አጥትን የማለመልም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ለወድማችን ለዘማሪ አቤል እኳን ደሥ አለክ ያብርሀም የሳራ ያርግላቹ ጋብቻቹ አብራሙ ሥላሴ የባረኩት ይሁን ትዳራቹ አሜን ወአሜን
@senayetedema5238
Жыл бұрын
ስታምሩ እኮ ተባረኩልን
@የንስሀእንባስጠኝ
3 жыл бұрын
በህይወቴ በጣም የምወድሽ ልዩ እቁ ተዋህዶ ልዩ ልጅ ብቻ እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይሥጣችው እስከ ቤተስቦችሽ ብርትየ ሙሽሪት እራስሽ ለበስ አድርገው
@fasikawande3558
2 жыл бұрын
መልካም ትዱር ውለዱ ስሙ
@samiiriimakiialmfesf2757
2 жыл бұрын
Malakm ye tidara zamen yihunilchuu wudocheee Ameeeennn Ameeeennn Ameeeennn egazaber tidarachuhun yibarakachuuu🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒🇪🇹💒🇪🇹🌹💒❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@saragezahg9181
4 жыл бұрын
Elelelele Elelelele Elelelele zamare malekt yasmalen Ameen 👏👏👏melkame ye gabeng zemen ye hunlengu
@endueduofficial
4 жыл бұрын
አሜን
@hwolo333
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🤲🙏
@abbyabby607
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egezaber emasagen 😍🥰🙏👍🤲
@vpnvo2033
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigisttigist8548
4 жыл бұрын
Amen melkam tidar
@borticanbortican9463
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@johnnybelay1140
4 жыл бұрын
ምርትዬ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!
@zufanassfea4405
2 жыл бұрын
አሜን ቃ ለህይወት ያስምልን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@TUbe-cv2yc
4 жыл бұрын
ምርትዬ ለኔ ትለያለሽ❤ ደግሞ እህቴን ነው የምትመስሊው❤
@abebamuche186youtube
7 ай бұрын
❤❤❤🙏
@ስላምስላም-ጰ9ሰ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እልልልልልልልልል
@masibirahanu5204
3 жыл бұрын
Elelleee 👏🏻👏🏻👏🏻
@welansatube5148
2 жыл бұрын
የአብረሀም ና የሳራ ያድርግላሁ
@MiKi-ft6ge
3 жыл бұрын
My favourite merteye zemari melaket yasemalen gene setewa meushera ashangolete weyeeeeeee menew geter bela ere zemeri
@helentewabe3804
3 жыл бұрын
ተባረኩ እግዚአብሄር አምላክ በቤታችሁ ፍቅርን ይሙላላችሁ አይለያችሁ
@kidistalemu4846
4 жыл бұрын
Melkam ye Tedar zeman Endush
@endueduofficial
4 жыл бұрын
Amen kidu
@lidiya727
Жыл бұрын
እርግት ያልክ ምርጥ ወንድማችን ትዳርህን ይባርክልህ
@add9323
2 жыл бұрын
ጌታየ ፋቅርህኮ👏👏👏👏👏🙏💒✝️❤
@tiztatameratetizta2738
3 жыл бұрын
Amen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@jejetegist940
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን ምን አለበት ሴቶች የጠላ ቢለብሱ 😍😍😍😍
@የሚካኤሌልጅ
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤😘😘🌹🌹🌹🌹💝💝💝💝
@sallamkann3472
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤
@yedinglemariyamlijiinagii1062
2 жыл бұрын
Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll Ellllllllll 👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤zemare yisamel❤❤❤❤❤❤❤
@trngohagos5860
2 жыл бұрын
🙏🥰
@yayayaya5229
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen💒💒💒❤❤❤❤💐💐
@dkdjdhhekjddjur7301
Жыл бұрын
💒👏💔😥
@flagotedodeemaswdshlnur6552
4 жыл бұрын
Melkam yetedar zemen temyew egzahber tedarchun yebarkelchu wede ye orthodox lije💐🌹🌹💐🌹🌷🌷🌷🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
4 жыл бұрын
እልልልልልልልል
@አማኑኤልፍቃዱከሆነናታኔም
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አማኑኤል ፀጋውን ያብዛላችሁ
@abinetdemese5369
3 жыл бұрын
Amen
@tgraki3685
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ገኒእህተማሪያም
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለዚህ ክብር በቃቹሁ
@selamtewelde5913
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን ምርጥየ ሌሎቹ ሴቶቹ ግን ፀጉራቀው መሸፈን ነበረባቸው
@ክርስቶስአዳኜድንግልማርያ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግን ሴቶች ነጠላ የለም በዛላይ ፀጉራችሁን ተሸፈኑ የተዋህዶ ልጆች
@እናቴአለሽበልቤ
2 жыл бұрын
የእኔም ጥያቄነዉ ግድ ማች ማደረግ የለበትም ነጠላ ያገኙትን ይልበሱ እኛ ከእነሱ ምን እንማር ቆይ
@asssasssx522
2 жыл бұрын
በትክክል
@libneshtirulo2278
3 жыл бұрын
Ellllllllllllllllllllllll egezabeher yemsegen ye aberam ye Sara gabech yehun ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹
@RahelAbrha-v5k
10 ай бұрын
Enkan ds alachu
@አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏 መልካም ጋብቻ ትዳራችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ የአብረሃም የሳራ ያድርግላችሁ ❤️❤️❤️
@endueduofficial
4 жыл бұрын
አሜን
@sallamkann3472
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@honnylovecruz748
3 жыл бұрын
እልልልልልልል👏👏👏
@rahmerahmerahme1342
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን. ሙሽራወች ግን ነጠላ ብለብሱ ጥሩ. ነው ?? መልካም ጋብቻ
@mohamdalice2206
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ነገር ግን ህጉን ቃሉን ጠብቁ እኔ መካሬ ሆኜ ሳይሆን ትንሽ የስማሁትን ለመናገር እሞክራለሁ እግዚአብሔር ስታመስግኑ ፀጉራችሁን ሽፉኑ አርቴፍሻል ነገር አታርጉ ባምሳያው ውብ አርጎ ነው የፍጠርን እግዚአብሔር አምላክ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
4 жыл бұрын
መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹህ ወልዳቹህ ሳሙ 💖🙏💖🙏💖🙏
@endueduofficial
4 жыл бұрын
አሜን
@sallamkann3472
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የመክሊትእናት
2 жыл бұрын
የምወዳችሁ ጥዶች በፍቅር ኑሩልን የተዋህዶ ልጆች
@ወሎየ-ረ3ኈ
2 жыл бұрын
አያገባሽም ባትሉኝ ግን ይቅርታ ሴቶች ፀጉራቸዉን አይሸፈፍኑምሳ በስርአት
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
3 жыл бұрын
ምረትነሽ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሊሎቻቹሁ ግን ከቤተክርስቲያን ህግና ሸሻ ብላቹኃል ነጠላ ለብሳቹሁ ፀጉራቹሁንስ ብትሸፋፈኑት ምነዉ ተዉ ሴቶች ዝማሬ እኮ ምስጋና ነዉ ባል የሆናቹሁ እባክቹሁን ምሽቶቻቹሁን በእግዚአብሔር ቃል ህግ አስጌጧቸዉ ቀሹርባ ሳይሆን ያሳዝናል ብቻ
@tigistgashaw9950
3 жыл бұрын
ቤተ ክርስቲአን ጉባኤ አይደለም በጉባኤ መሀል ትሸፋፈን ነው የሚለው
@yohansetsegaye7651
2 жыл бұрын
የሚገርመኝ እኔ ሰፈር ታዋቂ ዘማሪ አለ::እሱ እራሱ ክንዱ ላይ ትልቅ ንቅሳት አለዉ:: ነገር ግን በመፅሐፍ የተከለከለ ነዉ::ሚስቱ ደግሞ ባለ ሂዩማን ሄሩ ሊፒስቲኩ ታይቱ,,እነሱን ሳይ እንዴት አንደምሸማቀቅ
@merrysmerrys5784
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@flagotedodeemaswdshlnur6552
4 жыл бұрын
Eeeeellllllllzemare melket yasemalne
@emanuvalemanuval7142
2 жыл бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻👏👏👏💚💛❤
@mafitesfaye4791
2 жыл бұрын
Mirteyen melso lega yadregiöin amlak yikbir yemsgen. Eswan matat kebad nebir
@eyuzew5680
2 жыл бұрын
አኔ እምለው እንዲ ተሁኖ የት ነው የሚዘመረው አረ ተውውውው አረ እናውቃለን የምትሉት እንኳን ለምን መስመር ትስታላቹ
@nardosberhon9964
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝💝💓💓💓✢✢✢✢⛪🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
2 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣችሁ አሜን፫ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የዝማሬው ባለቤት ልኡል አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን፫
@የኛውሉደተክለሐይማኖትየዝ
4 жыл бұрын
Mirtye enate hulem ewedshalew
@yohansetsegaye7651
2 жыл бұрын
ግን ዊግ ለምን ቀጠለች?
@የማረያምልጅነኝመክሌቴግዛ
9 ай бұрын
በጣም፣ደስ፣ይላል፣ግን፣ትሽ፣ፀጉርሽላይ፣ነጠላ፣ጣል፣ማርግ፣ነበርብሽ፣እህቴ፣እኛ፣ለሰዎች፣ምን፣እነሰተመራቸው፣በተለይ፣መናፈቃን
@workiegataye7732
Жыл бұрын
ስርዐት አታበላሹ ሴቶችም ወንዶችም ስለ ሀይማኖት ብዙ ዋጋ ተከፍሏል ከናንተ እኔ ብዙ አላቅም
@ፅጌጓልማርያም
2 жыл бұрын
ሚስትህ ፀጉራ መሸፈን ነበረባት ሰው ውጪ እንጂ ውስጥ ኣያይም ኦርቶዶክስን ለማቃለል የሚፈልጉና እንደኔ ኣይነታች ፈራጆች በለበት ዘመን በውስጣችን ለእግዝኣብሄር ብንገዛም ውጫችንም የጥሩ ኣርኣያ መሆን ኣለብን እላለው ከደፈርኩኝ ይቅሬታ
@mhd1119
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen
@ZaidZaid-cu8ck
2 жыл бұрын
Amen amen amen
@የሸዋደራልጅ
11 ай бұрын
❤❤❤❤
@betzmaretube4212
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘራችሁን ያብዛው
@abuzaid4885
Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
3 жыл бұрын
❤🙏👍
@ማርታ-ኸ6ደ
2 жыл бұрын
እልልልልልል
@ተመስገንአምላኬ-ዀ6ፈ
2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልንአሜንፀገውንያብዛላችሁ
@monam49
2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜ💒🤲💒🤲💒🤲💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😊😊😊😊🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗😔😔😔😔😔😔😔😔😌😌😌😌🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
Пікірлер: 122