ሰብስክራይብ ስለምታረጉኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏
#life #lifestyle #money #love #habesha #ህይወት #ethiopianmusic #duet #ethiopia #ebc
#ሃዘን#abelbirhanuየወይኗልጅ #life #habesha #zehabeshanews #zehabesha #respect #respectvideo #restinpeace #haniytube @haniytube1687
ዝነኛዉ የቲያትር ባለሙያዉ ኩራባቸው ደነቀ ከእዚህ ዓለም በሞት ተለየ😥
በ1979 ከአዲስ አበባ የቴአትር አርትስ ዲፓርትመንት የተመረቀው እና ባለፉት 35 አመታት ከትወና እስከ ዝግጅት ድረስ የኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ የቆየዉ ኩራባቸው ደነቀ ማረፉ ተሰምቷል
ለቤተሰቦቹ ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ፣ ለሙያ አጋሮቹና ለአድናቂዎቹ መፅናናትን መኛለሁ።
Негізгі бет ዝነኛዉ የቲያትር ባለሙያዉ ኩራባቸው ደነቀ ከእዚህ ዓለም በሞት ተለየ (rest in peace)
Пікірлер: 1