KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
October 15, 2024
Күн бұрын
October 15, 2024
Рет қаралды
12,299
Agazi tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 171
@ShimlesYimer-d1h
14 сағат бұрын
ባሪያ ሲነግስና ሲጠግብ ሞድር ትንቀጠቀጣለች
@TinaChn-y1n
13 сағат бұрын
ኧረ ምድር ይጠባቸዋል
@TigistTeklehaymanotGebreselass
12 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ለዝንብ ማር አይጠበቅም እንዳልክ ማለት ዝንምእና ውሻ ነው 😂😂😂😂
@sineduayele6519
11 сағат бұрын
@@TigistTeklehaymanotGebreselassአረ ትግስት ኦርቶዶክስ ተሳደቡ አትልም!!!!!
@אבאחבתה
15 сағат бұрын
ማስሬ ትክክል ነው ያልከው ልጁ ባፉ በልቶ ባፉ ይፀዳዳል ባለጌ ያሳደገው መሆኑ ያስታውቃል
@MastewalWeretaw
14 сағат бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን አንዳንድ ሰዎች ከእዉቀት ነፃ መሆናቸዉን ለማሳወቅ ሳይጠየቁ እጂ ያወጣሉ -ሰዉ የሆነ ነገር ሊሆን ሲል እዩኝ እዩኝ ይላል -መሬት አይበቃዉም -ከሱ ዉጭ አዋቂ የለም እግዚአብሔር ለሁላችን ልብ ይስጠን ይጠብቀን
@abigailhaile6113
13 сағат бұрын
እባካችሁን፣ አናታችን ላይ የተከመረብን የድህነት መከራ ይበቃናል። ሁሉም የያዘውን ሐይማኖት አጥብቆ ይያዝ። ስለሌላው መተቸትና ማንጓጠጥ ይቅር።
@ziabednarz5608
Сағат бұрын
ለዚህ ለማይረባ ሰው ጊዜህን አታባክን አንተ ስንት ለሀገር የሚጠቅም ጉዳይ የምታነሳ ቁምነገር አዋዝተህ የምትነግረን ውድ ወንድማችን ነህ።
@TinaChn-y1n
13 сағат бұрын
ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል የሚሉት እዉነት ነው ልጁ የተሸከዉ ጋንጩር እስኪደፋዉ ያጓራ ተዉቱ
@Lulitelulite
8 сағат бұрын
ታሞ የተነሳ እግዜርን ረሳ ይባል የለ እግዚአብሔር ማብረጃውን ይላክለት
@woinshetdejene918
15 сағат бұрын
እውነት ነው ግብር አስቀርቷል እንደፈረደብን እናዋጣለን ምን ፍርጃ ነው
@susuwarknh3321
8 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂ምን ፍርጃ ነው
@meskerameyohanes3733
5 сағат бұрын
Thank you for sharing my brother you’re telling the truth ❤❤ god bless you ❤❤❤
@SaraWedneh
12 сағат бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ 🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ8ጨ
9 сағат бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድም አለም ተባረክ ❤ አምላከ ቅዱሳን ይማረን ይቅር ይበለን ❤
@tesgeredawolde4522
12 сағат бұрын
😂 « ጥጋባችሁን ቻሉት :: » ትክክለኛ አገላለፅ😂
@tesfayemekonnen1155
4 сағат бұрын
ጀማሪ ክርስቲያን ከጳጳሱ … ይባል የለ በአላዋቂ ንግግሩ የታወኩ መስሎት ነው። ለአላዋቂ ንግግሩ በእግዚአብሔር ፊት መልስ ይሰጥበታል
@ዘ-ታቦር
15 сағат бұрын
አለማወቁን አውቆ መኖር ን የመሰለ ነገር የለም !! አጀንዳ አድርጋችሁ ስለ እሱ ስታወሩ አዋቂ የሆነ መሰለውና ይኸው እንደዚህ እስከ ማለት ደረሰ
@atiaba-bx3wg
12 сағат бұрын
ጋንጃ በሆነባችው እንጀራ ይዣችዋለው ። 😂😂😂😂😂😂
@dagmawisesay6555
14 сағат бұрын
አይምሮ ነስቶታል አንዴ የጭንቀት አስተሳሰብ እያሰብ ከራሱም ይጣላል
@endyzema
12 сағат бұрын
Ethiopia Loves You Masre ! We are dealing with a lot of irresponsible peoples.
@Etagu-s6p
13 сағат бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤
@tsigenigatu3922
14 сағат бұрын
ማስሬ ቃሉን መጠቀም ባልፈልግም " ድሀ ሲያገኝ ጥጋቡ አይቻልም የመጣበትን ይረሳል" ሲባል እሰማ ነበር። አሁን እውነት ነው ማለት ጀመርኩ። ብዙ አሉ እንደርሱ አይነት አይተው ያላዩትን ሲያዩ አለምን የገዙ የሚመስላቸው። 😂😂😂 እርሱ ግን መጨረሻው አያምርም ልቦና ይስጠው እንጂ!😡😡😡
@saraamagreedavid6763
9 сағат бұрын
ሁሌም ሚዛናዊ ማስሬ ❤ አትሂድብን 😂ቦርኪናፋሶ እዛ እኮ የለም እንጀራ እና በሶ ቀልዱን ትቼ ማስሬ አንደኛ
@ليلى-ر4ن
13 сағат бұрын
ተባአረአክ ዘርህ ይብዛአ
@AyenewDese-b7w
2 сағат бұрын
በርታ ወንድምዓለም!!!
@YoniYoni-pp7hu
13 сағат бұрын
ማስርየ ይሔንን ልጅማ አንድ በሉልን እይታህን እኮ ነው የምወደው
@bezuayehuaddis373
15 сағат бұрын
Thank you so much
@User-rh8di
10 сағат бұрын
ሁሉም አየተነሳ ኦርቶዶክስ ላይ አፉን ይከፍታል
@derejeyeshaneh2061
6 сағат бұрын
እርገጠው ማስሬ! "ስንት ዓይነት ጋንጩር" ሰው አለ 😂😂😂
@abenerfisha2390
15 сағат бұрын
ዝነኛ ና ሀብታም ለመሆን ኦርቶዶክስን ማዋረድና ማናናቅ ዋናው መንገድ ነው መሠለኝ
@SultanSultan-md9nl
14 сағат бұрын
እባካችሁን..እባካቸሁን..ምናለ ሁላችንም የየራሳችንን እምነት ብንማር ብናውቅ..የሌላውን.. ብናከብር!!!ትላንት ኢሬቻን ዛሬ ኦርቶዶክስን ነገ ሙስሊሙን ከነገ ወዲያ ፕሮቴስታንቱን.በቃ እንዲሁ..እያበድን!!??? እስከ መቼ?????
@tadelechhaile7776
15 сағат бұрын
ከራበው ለጠገበ አዝናለሁ አለች እናቴ
@egezabeharmarey2315
5 сағат бұрын
Tabale begaba yalakawale egezabehar ayena lebounawane yekefatelahawe orthodox lazalalme saneta tenoralhe ❤🙏
@DawitDafa
7 сағат бұрын
አቅራቢውም ደጋፊዎችም የአጋንንት ተከታዮች ናችሁ፣ ያንድ ስው መዳን ይህን ያህል ያንጨረጭራችሁኣል
@susuwarknh3321
7 сағат бұрын
እና ከዳነ አርፎ እዛው አይቀመጥም ራሱን ችሎ ይሄ ጋጠወጥ ውርጋጥ እዛው ራሱን ችሎ ይቀመጥ
@ferehiwotgizachew4665
4 сағат бұрын
የራሳችሁ ጉዳይ እራሳችሁን ቻሉ ምን ያልበላችሁን ታካላችሁ እከክ
@manalebishhaile2995
15 сағат бұрын
ልክ እንደበቀለ ወያ ጦዞ ነው
@adanechdinka210
Сағат бұрын
እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠው የባጌ ልጂ ምን ጊዜም ባለጌ ነው አንድ ቀን ልሳኑ ይዘጋል
@bethlehemhaile8507
36 минут бұрын
የተዋህዶ የህግ ባለሞያዎች በህግ ይጠይቁታል ተወዉ
@ShzgbcFhxjcd
12 сағат бұрын
ሁሉም፡እንደ፡አንተ፡ቅን፡በሆነ፡ሺአመት፡ኑር❤
@DagiG-ed1tr
15 сағат бұрын
አይ ማስሬ እኔ ምሞተው ዛሬማታ ገብሴ የሚደርሰው ለፍስለታ አቃተን እኮ
@tezetaeearada865
11 сағат бұрын
ይሄ ጥራጊ ወላሞ ድሮም ያስጠላኝ ነበር አሁንማ ባሰብኝ
@mknyat10
7 сағат бұрын
ሲጀመር .. ጦንቃይ ነው .. የጦንቃው ንጉስ ጦንቃይ ስለ ነበረ
@endalkendalk-m6s
Сағат бұрын
😂😂😂 በአበዱትና በበኑሮ እኛም ልናብድነው መሠለኝ ጀግና አሁንሥ ተመቸኸኝ በርታማ
@honey48757
9 сағат бұрын
Lemin Gileseboch bilo endisadeb Edil Tisetewalek ?? Yihe Balege Afu belemedew Eyasefalk yimetal Silezih ye Sidib menged Atikfetilet 👌👌
@abmo321
12 сағат бұрын
ማስሬ ፈጣሪላንተ ደብል ጨጏራ ነው የሰጠህ እሱን ያቆይልህ :: እኛስ አረርን ! ውሻህ አልታሰር የሚልህ ጠግቦ ሳይሆን አንተ ከሱ ጋር የምታሳልፍበት ጊዜ ሲቀንስ ነው ... የሚገርምህ ውሻ ከሰው በላይ ይናፍቃል :: እስኪ በቀን ለደቂቃዎች ከፈታከው በሁዋላ አጫውተው እመነኝ አመሉን ይተዋል :: በርታ ወንድሜ
@YZ-FirstEthiopia
9 сағат бұрын
ጥጋበኛ መንግስት እንጂ.... ጥጋበኛ ሚያስታግስ መንግስት የለንም.
@azebkebede7422
7 сағат бұрын
እመቤቴ በፀጋ በፍቅር እና በጥበብ ትጠብቅሕ በጣም ያሳዝናል ግን እኮ ያልገባሕ ካልተሳደበ እንጀራው የለም የሚለው ሁሉ ከሱ አይደለም
@ethiopiakassa7498
12 сағат бұрын
Thank you ❤❤❤
@saratekle7627
10 сағат бұрын
Ayalekebt i want to go Burkina Faso 😂❤ with you i am tuyerd too
@saraamagreedavid6763
9 сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@MuluEyayu
11 сағат бұрын
ሁላችንም ድሆች ነን በድህነት ነው ያደግን ግን እንዲህ አይነት የድሃ ጥጋብ አይተን አናውቅ ንገርልን
@eduam2859
15 сағат бұрын
ማስሬ, አቃጠሉህ ይህ ባሌጌ ክፉ አናገርህ እውነት ነው ግብሩ ቀርቶበት ነው እንዲህ የሚሳብደው ::
@evaalexia-pd2ki
4 сағат бұрын
አይ ማስሬ እንዳልክ እኮ ታሞ ነው የጠንቋይና የመናፍቃን መንፈስ ሲደባለቅ አሳብዶት ነው በጣም ተከማቸበትና አሳበደው አጋዚ እዳልከው ብናዋጣና ገብሩን ቢያድስ መልካም ነው ለመሞት ተቅበዘበዘ ምስኪን ሲያሳዝን ፈራሁለት አይ እዳልክ በገዛ እጁ የአጋንንት መቀመጫ ሆነ እንግዲ እግዚአብሔር ይማረው
@btfpl
15 сағат бұрын
nice one brother
@tbesteth
15 сағат бұрын
Exactly bro.
@tadelakidane101
6 сағат бұрын
Wow maseresha are you out of etiopian?
@orchidbloom6966
12 сағат бұрын
እንዳፍህ እንደምኞትህ ሰላም ያድርግልን ::
@ShimlesYimer-d1h
14 сағат бұрын
ከጋጠወጥ ቤተሰብ የተወለደ
@assefatamrat3087
2 сағат бұрын
ያሳዝናል እንዲህ የሚያረገው የውርስ መንፈስ ነው
@honey48757
9 сағат бұрын
Pente Endale Lela Haymanotin Kalneku Ayhonilachewm. Yenesu Haymanot Siraw 25 Seat Sile lelaw mawrat new messelegn wey Guud 🤔🤔🤔
@ሶልያናየሸዋልጅ
11 сағат бұрын
ይኤ አሪዎስ 😢አሪዎስ መንፈስ ቅዱስ ፍጡር ነው በማለቱ አኝደበቱ ተዘጋ የዚህንም ይዝጋው
@lillyisac3386
11 сағат бұрын
Ale bakeh alwekim bel .Fituran malet ene George’s ene abunargawi,Ene tekelhaymanot fitur nacew wendmachin .
@GT-xi8bv
14 сағат бұрын
አንጀቴ ራስ አመላለስህ ኦሪልን።
@manalebishhaile2995
14 сағат бұрын
ለማታምንበት ገንዘብ ካዋጣህ እንደ ተባበርክ ነው የሚቆጠረው
@yohannesmulugeta2838
15 сағат бұрын
Ortodox Yehonacu hulu Endale segabet Bet Yemetetekemu mereze Yehunebachu Yehe lehodu Belo Ementunu ena Betsebun yawarad Ebet nw Wagahen tagegaleh
@yadituluu4574
11 сағат бұрын
you are right bro👌
@wendem739
14 сағат бұрын
"እነሱ ምን ያርጉ ከኛ ሰው ሲታጣ" ያለው ማን ነበር?
@Adi-p7b
8 сағат бұрын
እንዳልካቸው ሚባለው የት እንደሚኖር እንደሚውል ጠቁሙኝ ✌️
@embetgarmkyle6403
4 сағат бұрын
exactly your right
@sophiaafworki1284
12 сағат бұрын
Bruk kun Masree 🙏🙏.
@kebebushabebe839
Сағат бұрын
ተባረክ 🙏
@rastamulugeta8806
11 сағат бұрын
እረ ውሻ እኮ ባለቤቱን ዘመዱን ይወዳል።እኛ አዩዘቀጥን ነው።ሃይማኖታችንን ንግድ አደረግነው።
@Fikir-x9m
4 сағат бұрын
ዘንዶ ለምን ይቆጣል ይል ነበር አንድ ወዳጃችን ያነ ድሮ ድሮ
@MeskeremDesalegn-e8e
14 сағат бұрын
Masre Tikur adelem Giracha fiyel nw Yaslemedut😂😂😂😂😂😂 uffff
@mesimesi998
Сағат бұрын
ማስሪ እንደልቤ እኔ ግን ዘንድሮ ጴንጤቆስጤ ዝነኛ የሚሆኑት ይችን ለሁሉ መሠርት የሆነች አፉን ከፍቶ የሚሳደብብትን ቋንቋ የፈጠርች ፈደል ቀርፃ ያሰተማርችን ቤተክርስቲያን በመሳደብ ነዉ ይህን የጠንቋይ ልጅ መድሀኒያለም አደብ ያስይዝልን !!
@tadelakidane101
6 сағат бұрын
Besemame woldemenfese kiduse Amelake
@eyerusalemkinfemichael9851
11 сағат бұрын
Selam ye hager lijoch Min yadrg egna nen ezih yaderesinew
@SentayewSentayew-g1c
5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@አብርሃምአለም
6 сағат бұрын
በርታ bro
@tilahunkereta6341
10 сағат бұрын
Tikekel neh masresha
@Azeb-p2v
7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@rahwagebremedhin5319
9 сағат бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@mimibinyam1774
7 сағат бұрын
እሱኮ ጤነኛ አይደለም ያሳደገውን ቤተክርስቲያን እንዲ ካለ ታሟል ማለት ነው እንዳልክማ በጣም ነው የሚያስጠላው
@nebiyunegede5039
Сағат бұрын
እግዚአብሔር እኮ ለመርዖን ሙሴን አምላክ አድርጎታል ስለዚህ ፍጡር ሆኖ ሙሴ አሜልክት ዘበፀጋ ያደረገዉ ፈጣሪ ነዉ ስለዚህ ይሄ ጋጠወጥ እንዳልክ ምንም ሃይማኖታዊ ኦዉቀትም የሌለዉ ከንቱ ፎጡር ነዉ
@aaw5447
14 сағат бұрын
❤❤❤
@ሳሌምሳሌም
15 сағат бұрын
ማስሬ እውነትህን ነው ከራበው ለጠገበ ነው የማዝነው አ አ ውስጥ መቼም መንድ አጥቷል እሱ ይሄ ደነዝ
@Jerusalemjerryjerry
11 сағат бұрын
Thank you brother
@AsterAlemayehu-c8h
10 сағат бұрын
Selam Selam masrye
@saragirma5196
13 сағат бұрын
ወይ ዘንድሮ ኧረ ምን ይሸሻል በእግዚአብሔር 😢😢😢😢😢
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
11 сағат бұрын
ባለጌን ምን ይሉታል????
@leulbesha2
14 сағат бұрын
Msire tew le and wegen mewgenih Betam astawkobihal antem dula kemsehal atisast ATIFRED abezahew
@ZeharahusaneZeharahusane
14 сағат бұрын
😅😅😅😅ይመችክ አቦ
@SaraSoriya-q6m
3 сағат бұрын
እዛ ቂሊንጦ ሲገባ ካሽካውን ሲበላ ልኩን ያውቃል
@hashimahmed2975
Сағат бұрын
የራሣችኔ ኮተ ት ሣናራግፍ ለሠው እኔ አውቅልሀለሁ ቢቀር ጥሩ ይመሥላል አለም ላይ ሚታየው የፈጣሪ ቁጣ ድንበር እያለፍን ሥለሆነ ነው
@danielgebrehiwot8846
2 сағат бұрын
አንቺም እኮ አልሳካ ብሎሽ ነው እንጂ ለመበልፀግ ብዙ ተሟሙሽ ነበር
@tenulozameba7266
12 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ye Dedebenam telket endalew eyayen new
@nomolostarsa9384
15 сағат бұрын
ልጁን ለይተህ ተናገር እሱ የጠንቋይ ልጅ ተባልኩ ስላለ አንተ ግን የጠንቋይ ልጅ ማለትህ ልክ አይደለም በሱ ምክንያት እናቱን መሳደብህ ትልቅ ስህተት ነው
@linaejabo8229
14 сағат бұрын
Erasu eko naw yalew 😂😂😂😂😂😂😂 yendalken interview eyew
@tsigenigatu3922
14 сағат бұрын
እራሱ ያለውን ነው የደገመው። እርሱ እኮ ይህን ትልቅ ሀይማኖትና ትልቅ ተከታዬቹን ነው እየሰደበ ያለው። "ቅርሻታም" አለ ማስሬ በትክክል ነው 🤣🤣🤣
@honey48757
9 сағат бұрын
Ere Bakish 😂😂😂😂 Esu lelawn Kibe eyekeba newa 😂😂😂😂😂
@ሶልያናየሸዋልጅ
11 сағат бұрын
ኦሮሞ እና አዲስ አበባ ሰላም ነዎ😢😢😢 መከረኛው አማራና ትግሬ ይሰቃይ እንጂ ለነእንዳልክ እና መሰሎቹ እና የነ ኬኛ ጊዜ ነው ጥጋብ እሚሰሩት አሳጣቸው 😢😢😢😢እምድር ላይ ያለውን ሁሉ ሰሩ በአማራው😢😢😢
@eliaslingo2688
5 сағат бұрын
People like you are part of the problem.
@zerfietifitu
4 сағат бұрын
መታሰረ ኣለበት።
@MelakuDemissie-j8e
8 сағат бұрын
ልክ ነህ ወዳጄ የቤት ጣጣ አለበት
@DerjederjeDerjederje
6 сағат бұрын
ሀብታም በጥብጦን አያቅም በጥባጭ እራብተኛ ደሀ ትንሽ ሲያገኝ ነው 😅
@goitomabadiabadi
10 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MisraQader
14 сағат бұрын
አረምንይሻለን መሬት እርስዎ ልትውጠን ነው የወንጅላችን ብዛት
@saratekle7627
10 сағат бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@honey48757
9 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
Пікірлер: 171