KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
♦️ኦርቶዶክሳውያን ሆይ ♦️ታላቅ ይቅርታ♦️ፍኖተ ጽድቅ🎈
3 ай бұрын
♦️ኦርቶዶክሳውያን ሆይ ♦️ታላቅ ይቅርታ♦️ፍኖተ ጽድቅ🎈
Рет қаралды
27,898
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 260
@enyatkebede7926
3 ай бұрын
ገና ነው ከጳጳሳቱ ጀምሮ እግዚአብሔር በቁጣው ያፀዳዋል:: በስሙ እንደቀለዳችሁ አትቀሩም: ኦርቶዶክስ ቅዱሳን አባቶቻችን ያለፉባት የእውነት መንገድ ናት : :
@saronisrael752
3 ай бұрын
እኔ ብለሽ ጀምሪ በአባቶቻችን ነው ያለነው ሲጠረግ አንድላይ ነው
@user-zv3ut1yy7w
3 ай бұрын
Ewneteigna yalhonuten lemalet new endegebaign.@@saronisrael752
@user-yy5nr3qj2n
3 ай бұрын
አርዮስ ብዙ ጊዜ ይቅርታ ይጠይቅ ነበር፡፡ የአቶ ፀጋዬ አካሄድ እጅግ የተጠና፣ ቆዳን አለስልሶ፣ የቤተክርስትያኗን እና የሰዎችን ደካማ ጎን በመጠቀም አላማውን ለማሳካት ነው የሚሰራው፡፡ ስለዚህ ከይቅርታው ባሻገር በሚታመን መዋቅር ውስጥ ገብቶ አርትኦት እና ቁጥጥር እየተደረገበት ነው መቀጠል ያለበት፡፡
@Nagen_promotion7747
3 ай бұрын
ያሉትን ሚዲያዎች እደገፍን በአግባቡ እንጠቀምባቸው። የዚህ ሰውዬ ሚዲያ ለቤተክርስቲያን መጥፊያ ነው። ውሸታም ነው ያንን ሁሉ የክህደት ት/ት ሲያስተምር የነበረው አላማው ስለነበረ ነው እንጂ አለማወቅ አይደለም።
@staypostive6611
3 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 8፥7 መላልሰው በጠየቁት ጊዜ ግን ቀና ብሎ፦ ከእናንተ ኃጢአት የሌለበት አስቀድሞ በድንጋይ ይውገራት አላቸው። sewn masenakel nw first ask yourself what did you do to EOTC? He is very humble man!
@Nagen_promotion7747
3 ай бұрын
@@staypostive6611 የማይገናኝ ነገር አታውራ ባክህ ሀጥያት ሌላ ሀይማኖት ማጥፋት ሌላ ሰውየው ሀጥያት ሰራ ብለን አይደለም መከራችንን የምናየው። ሀይማኖታችንን ሊያጠፋ ስለሆነ ነው አለቀ
@tigisit2534
2 ай бұрын
ትክክል ዉሸታም ነው ልብ እና ኩላሊት የሚመረምር እርሱ ነው @@Nagen_promotion7747
@staypostive6611
2 ай бұрын
@@Nagen_promotion7747 የሰውን ልብ መመርመር እንዴት ቻሉ? የአርዮስ ክህደት እዚህ ጋ ምሳሌ አይሆንም ። ማንም ሰው ባለፈው ማንነቱ አይደለም የሚዳኘው ! ሰውን ማስተማር እና በፍቅር መመለስ እንጂ እየገፉ ለመናፍቃን ማስረከብ ትክክል አይደለም።
@woubishetgetachew3114
3 ай бұрын
ይቅርታ የእርቅ መጀመሪያ እና መጨረሻ ነው። ለአቅራቢውም ለተቀባዩም ክብር ይሁን። መተራረቅ መልካም ነው።
@enenegn5719
2 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@wagayebelete6363
2 ай бұрын
ውጫችንን ሳይሆን ውስጣችን እንመርምር ፈጣሪ ቤቱን ያፀዳል ማንም አይዘባበትባትም። ጌታ ሆይ አሁንም አፅዳልን!ደከመን ሰለቸን ሳትሉ ይህ እንዲሆን የተጋችሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤
@user-ce9tf8iq1i
3 ай бұрын
ስለዚህ ድርጅት ስሰማ በጣም ይቆጨኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ግዜ አለው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እመብርሀን ትደግፋችሁ ❤❤❤
@user-vv8vz2un8j
3 ай бұрын
እባካችሁ በቤተክርስቲያን ጉዳይ አትለሳለሱ ይቅርታውን ቤተክርስቲያን መቀበሏ መልካም ነገር ግን ሙሉ ለሙሉ መፍረስ አለበት። ለሌላ ክህደት እንዲዘጋጁ እድል መስጠት ካልሆነ በስተቀር።
@lms8440
2 ай бұрын
መምህር ያረጋል አበጋዝን ስለ እውነት በመቆሙ ብቻውን ስትዘባበቱበት ነበርና እርሱንም ይቅርታ ጠይቁት።
@Amesegenalhue
2 ай бұрын
ልክ ነው ያኔ በሰጡት ያልሆነ መልሰ የሰጡት አባቶች ተሰፋዬ ሞሲሳ እና ሌሎችም ለመ/ር የያረጋል አበጋዝ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው /👉እዚህ ላይ አሉ ግን
@amanueltsegaye3965
3 ай бұрын
ሌላ ክህደት እየተዝጋጁ ይመስላል ለማንኛሁም ተጠንቀቁ
@staypostive6611
3 ай бұрын
Nahhhh! what makes you to think like this? የሉቃስ ወንጌል 15፥7 እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል። 15፥10 እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።
@Amesegenalhue
2 ай бұрын
አዎ በጣም ከእነ አሪዎስና / ለአብይ መተኛት ከተጨነቁት አባት ጋር ግሩፕ ሆነዋል ምናምን የሚል ወሬ እየተሰራጨ ነው።👉 ግን እዚህ ላይ መ/ር ያረጋል አበጋዝ ቢኖሩ በጣም ጥሩ ነበር።እንኳን ለእነዚ ለእነ በቀድሞ ሰማቸው በሰሩት ሥራ በተሰጣቸው ሰም አሪዎስ በአይነ ቁራኛ ማያት የግድ ይላል😢
@user-pq6th9sc2y
2 ай бұрын
አዎ እኔም እያወቅን በድፍረት ገንዘብ እና ምንፍቅና አጓጉቶን አጠፋን ቢሉ አምናቸው ነበር። ባለማወቅ ብሎ ነገር አለ እንዴ?🙄
@Tewahedo16
3 ай бұрын
ቢገባን ሰማያዊ ኦርቶዶክሳዊ ስርዓት ለምነን የምናገኘው እንጂ ተለምነን በድርድር የምንቀበለው አይደለም።
@gafat
3 ай бұрын
ደግሞ አሻሽለው በሌላ ቁማር መጡ መቼም ተለወጡ ብሎ ማመን እኛ በጣም ነው የሚከብደን ድራማ ኩዊን የሆነ ድርጅት 😅😅😅
@abebaakane9054
3 ай бұрын
መልካም ጅማሬ ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን!!!
@user-ur3cm7uu2p
3 ай бұрын
በእግዚአብሔር የእውነት ያርገው
@staypostive6611
3 ай бұрын
Thank you Gash Tsegayeee! that's what orthodoxy is ! የሉቃስ ወንጌል 15፥7 እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል። 15፥10 እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።
@tihitinaagizachew1378
3 ай бұрын
እውነት ይሆን? ለማስመሰል እና ውስጥ ገብቶ ለማፍረስ እንዳይሆን
@sebatinfo1904
3 ай бұрын
ሚጃጃል ይጃጃል
@Usernumber21_16
2 ай бұрын
ነዉ የሚሆነዉ። ቋንቋዬ ነሸም ብዙ ጠጋ ጠጋ ባይለው መልካም ነው
@elsabetassefa1676
3 ай бұрын
እኔ ያልገቦኝ ነገር አንድ ሃብታም ለምንድ ነው ኦርቶዶክሰን ለማፍርስ እየሰራ ካለ ሰው ጋር ምንድ ነው የሚሰራው።ከፈለገ ቤተክርስትያን ውሰጥ አዳራሽ ይሰራ እንጅ ።ለምንድን ግለሰብ ውሰጥ መወቨቅ ለምን እንደተፈለገ አይገባኝም ።
@user-fz1hj1ci8l
3 ай бұрын
እዉነት ነዉ በአንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ ሆነዉ መስራት አለባቸዉ እንጂ አዳራሽ እየሠሩ ኦርቶዶክስ ነኝ ማለት አይቻልም ።
@tamiradmasu9464
2 ай бұрын
የጠፋውን መመለስ ያስፈልጋል ። ይዟቸው የሚጠፋው ብዙ ነው።
@Amesegenalhue
2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ሰንት ሚሊዮን ቤ/ክ በገንዘቡ ቢሰራም ቢያግዝም /እንደእኔ ይህ ግሩፕ ነገር አካሄድ መፍረስ አለበት ባይ ነኝ አዳራሽ የሚባል ነገር ይቁም ዳሩ በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች በሰተቀር አዛ ቤት ሄዶ ፀበለፃዲቅ ያልቀመስ ሰለሌለ በጣም ይጨንቃቸዋል👉 መምህር ያረጋል አበጋዝ ዛሬ መኖር ነበረባቸው ኦ ፍጡነ እረድኤት ቤትህን አንተው አጥራ ብዙ ዛፍ ቆራጭ በዝቷልና .....
@sebatinfo1904
3 ай бұрын
ኦርቶዶክሶች አትጃጃሉ ተመልሰው የገቡት ጳጳሳት ምን እያረጉ ነው?
@YoniYona-nx7hi
3 ай бұрын
ያው ለዚህ ተሳዳቢ አንደበትህ እግዚአብሔር ይገስፅህ ከማለት እንዳንተ ወርደን አንሳደብም ።እኛ የንጉሱ የክርስቶስ ልጆች የምናመልክበትን መፅሐፍ ቅዱስ ነግሮን የምንመራ ስለሆንን በምን መጠቀም እንዳለብን ለኛ ተወው ።ይሄ የተዋህዶ ቤት ስርዓት ያለበት ቤት እንጂ ማንም ተነስቶ የሚጨፍርበት አዳራሽ አይደለም።ምክንያቱም እኛ አምላክ ሲሆን ሰው የሆነ በተዋህዶን እኛን የተበዠን የስርዓት አምላክ በደሙ የተመሰረተች ቤተክርስቲያን እንጂ ማንም ፓስተር፣ነብይ ነኝ ባይ፣ሐዋርያ ነኝ ባይ የርግጫ መለማመጃ ፣የጥራጊ ሶፍት የሚመግብበት ወዘት ቤት አይደለችም።
@senbetebante1368
3 ай бұрын
አንድ ሰው ከልቡ ተፀፅቶ ይቅርታ ከጠየቀ ጥሩ ነው።የእውነት ያድርግለት ለራሱ ይጠቅመዋል።ንሰሀ ይግባ ፈጣሪ ይቅር ይለዋል።
@wagayebelete6363
2 ай бұрын
አይይይ እሱ ውስጣቸውን ይመርምር
@mulumekonnen5684
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህሮቻችን አባቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የቅድስት ቤተክርስቲያን ጌጦች ሽ ዓመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nahomdejenetamiru973
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቀድሞ መጻሕፍትና መዝሙራት ሲዘጋጁ በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን በሊቃውንት ጉባኤ ታርሞ የሚቀርብ እንደነበረው መሆን አለበት ብዬ አምናለሁ
@eyayuyimam54
2 ай бұрын
ለፍኖተ ጽድቅ ማህበር በእውነት እግዚአብሔር ያክብራችሁ ስለ አደረጋችሁት ትህትና እና መመለስ ክብር ይግባችሁ በሚቀጥለው በደንብ ሰፋ አድርጌ የምገልፀው ይኖናል ለአሁኑ ግን ውድድድድ ይበቃል
@YoniYona-nx7hi
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ እንዳለ ሀዋርያው ፣እኛም የማይቻለውን እንድንችል ላደረገ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው።እኛ የተዋህዶ ልጆች አንገፋም እንገፋለን እንጂ እሰየው ለውጣቹሁን በተግባር እንዲያስፈፅምልን እርሱ ይርዳን።እኛ የተዋህዶ ልጆች ንስሀ ገብቶ ለሚመጣ ማንኛውም ሰው ደስ ይለናል ፈጣሪያችንንም እናመሰግናለን።ከሆነ እሰየው ሚዲያው ይጠቅመናል ብዙ ሀሳባችንም እንዲሰማ ያደርግልናል።አታልለው ከቤተክርስቲያናችን ጀርባ እቆማለሁ ካለ ግን በበለጠ ተቃውሟችንን እናካሂዳለን።ግን ይሄ እንዳይሆን ልዑል እግዚአብሔር አርሱ መልካሙን ግዜ ያምጣልን።
@zemadonky9597
3 ай бұрын
እነኝህ አሳሳቾች ናቸው እንደ እኔ ፍኖተ ፅድቅ የሚባል ሚዲያ ቢጠፋ ባይ ነኝ ለማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ተጠንቀቁ እላለሁ
@teshomeayichew5315
3 ай бұрын
ለምን ? ተራርም በአንድ መቀጠል አይሻልም ?
@misrakmisu2750
3 ай бұрын
@@teshomeayichew5315yanem eko kethadso temlshalew blo bepapase neber yikerta yeteykwe gen mne eyareg endenber ene alenegrhem ahunem ayetamnem lebetkirstyan miyatekem kehone matfat new yalbet
@jaochim21
3 ай бұрын
እግዚአብሔረ ፀጋዉን ያብዛላችሁሀይሉን ብርታቱን ይስጣችሁ!!
@maryamemne
3 ай бұрын
እውነት ከሆነ ይቅር ለእግዚአብሔር
@user-wv1pd7pr2k
3 ай бұрын
ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ ግን ይቅርታው የእውነት ይሁን እንጅ ውሰጥ ገብተው የታሀድሶ እንቅስቃሴ እንደያሰፋፉ መጠንቀቅ ያሰፈልጋል በተርፍ የተዋሕዶ የቁረጥ ቀን ልጆች ክብር ይገባችሀል የትግላችሁን ፈሬ ዛሬ አገኛችሁት በጣም ደሰ ብሎነል ተመሰገን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌🤲🤲🤲☝️☝️🙏🙏🙏
@elsabetassefa1676
3 ай бұрын
ታድሶዎችን የቀፍቀፍ ና በውስጡ ተልኮ ያለው ነው።
@hargegobena8962
3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከሰዉየዉ ያኔ ምሰክርነት ሲሰጡ የነበሩ አባቶች ዛሬ የት ገቡ እነሱም ይቅርታ መጠየቅ አለባቸዉ ነቀዝ ነቀዙን እግዚአብሔር ከቤቱ ያሰወግድልን
@zenawmehari2034
2 ай бұрын
Amen ene kesis belay
@tadessegobeze800
2 ай бұрын
እውነት ነው በተለይ ከሰንበት ት ቤት ብቻ ሳይሆን በኛ በማህሌት አካባቢ ከበሮ አመታት መስተካከል አለበት እባካችሁ እንደናንተ ወንድሞቻችን አባቶችም ወጣ ብለው መናገር አለባቼው ክብር ይስጥልን
@Mekides-xw6hp
3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይወቅ እኛ አናውቅም...አምላክ ይግለጠው...ሳይሆን በፊት ነበር...
@user-mv5kt7dg4u
3 ай бұрын
ለአሁኑ ይሁን ተመስገን ነው ነገን የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ግዜ የሚፈታው ጉዳይ ይሆናል
@mekutube6946
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ። ብዙ ጊዜ ስንደናገር ቆይተናል አሁን ቢያንስ በፍኖተ ጽድቅ አንደናገርም በጣም ጥሩ ስራ ሰርታችኋል።አባቶቻችን ቅድስት በረከታችሁ ትድረሰን። አባቶቻችን፣ መምህራን፣ ወንድሞቻችን እነ ቴዲና ያያ ዘልደታ እንዲሁም ሌሎች ወንድሞች እና እህቶቻችን እንዲሁም አቶ ጸጋዬ እግዚአብሔር ያክብርልን።
@gabrielhaileyesus3026
3 ай бұрын
ጥሩ እርምጃ ነው እግዚአብሔር የሚወደው ተግባር ነው ተባረኩ ደስ ብሎናል።
@tadese1114
3 ай бұрын
አቤት ዛሬ የሳጥናኤል ወደቀ🙏ተመሰገነ ❤❤❤
@user-uh7gs8fi2q
2 ай бұрын
ያያ ቴዶ ባሬክ ቲክቶከሮች እንኳን ደስ አላችሁ የእናንተ ውጤት ነው❤❤❤❤
@alemgenaniguse5508
3 ай бұрын
Bertu "YETEWAHIDO" Lijoch!
@Warknish-kz3gf
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደስብሎኛ ጥፋታችሁ አምናችሁ ይቅርታ መጠየቃችሁ ደስ ይላል 😢😢😢❤❤ይቅር ለእግዚአብሔር። አሁን የማይሆን ነገረ የምትፈፅሙ ፈጣሪ ያሰዳችዋል😢😢❤ወንድሞቼ አሁንም በርቱጀግና እንቁ
@emutilahun1119
2 ай бұрын
egziabher yikir yibelachihu bebtu hono kemetfat egziabher yirdachihu
@YaDi-ln1vz
3 ай бұрын
ይህ ድርጅት መፍረስ አለበት !
@azebtadese6344
2 ай бұрын
አዎ መፍረስ አለበት መሪው ሰውዬ እራሱ ከኦርቶዶክስ እራስ ላይ መውረድ አለበት የበፊቱ አልሰመረለትም አሑንም በይቅርታ መንገድ ገብቶ ሊያፈርሳት ነው በፊትም ሳያውቅ ቀርቶ ሳይሖን መዝሙርንም የሚያስወጣው
@EyerusKasu-zl9rc
3 ай бұрын
እኒ ፍኖተ ፅድቅ እሚባሉት አንደኛ የትሀድሶ አራማጅ ናቸው የኦርቶዶክስን ያሬዳዊ መዝሙር በነሱ የሚመች አድርገው እየቀየሩ መዝለል ነው የቀራቸው ከዘማሪዎቹ ውስጥ ፕሮቴስታ ቶች አሉ ኦርቶዶክስ ነን ካሉ አዳራሽ ምን ይሰራሉ ወይስ እያለማመዱ ነው ግን እመኑኚ ፍኖተ ወድቅ የተሀድሶ አራማጅ ናቸው ግን ምንም ቢሆን አንለቃቸውም
@RomanGenet
3 ай бұрын
መዝሙሮቹ ወርደው ኢንደአድስ በኛ ስርአት ይሰራልን በጣም ደስ ይላል ኢግዝአብሄር ከኛ ጋር ነው በርቱልን
@elsa4
3 ай бұрын
ደሰይላል ጥፋታቸውን አውቀው ይቅርታ ከጠየቁ፡፡እውነት ከልብ ከሆነ።ከዚህ በኃላ ግን አገልግሎታቸው በቤተክርሰቲያን ቅጥር ግቢ ውሰጥ እንጂ በአዳራሸ መሆን የለባቸውም። ይህ ካልሆነ ግን ታማኝነት የለውም። ይህ ይታሰብበት።
@user-rn4ye1zz9u
3 ай бұрын
በይቅርታ መመለስ ጥሩ ነው ከቤተክርስቲያን አካሄድ ፈቀቅ የሚል አካሄድ ሲታይ ቀንና ጊዜ ሳይወስድ ወዲያው መታረም መለመድ አለበት ።
@ashebirbelayneh3216
2 ай бұрын
ይሁን እንግዲ ሰው ሰው የሚሆነው ከስተት እየተማረ ነው በርቱልኝ
@user-ib8xx8rz7u
2 ай бұрын
መጥፋታችንን የማይሻ ሩህሩሁ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ማስተዋልን ሰጥቶ የምህረት እጁን ዘረጋላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ። ሥራው ድንቅ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ በደካሞች አድሮ መስራት ያውቅበታልና በክርስቲያናዊ ፍቅር ታድላችሁና ተጠርታችሁ ለዚህ የክብር ሥራ ምክንያት ለሆናችሁ ዋጋችሁን የሰማይ አምላክ ይስጣችሁ። በዚህ የሚከፋ የሰውን መመለስ የማይወድ ጠላት ዲያቢሎስ እና ውሉዶቹ ብቻ ነው ። ሁላችንንም በቤቱ ያጽናን ። ወንድም ጸጋዬ ይህን ትህትናህን ያጽናልህ እመብርሃን ትጠብቅህ ።❤❤❤
@ump1715
2 ай бұрын
እግዚአብሔር የስጥህ ያየ በተለዬ ስለከበሮ አታታሰበብ በደብ አባቱች መክር ብሰጡበት ለይተካናት ጀምሮ ስከ ታች ሰንበት ተምርትቤት ተኩረት ሰርታችሁ ስሩበት በተረፍ የንሰሐ በመጨረሻያድገላቸው ፍጻሜቸውን ያሰምርው
@AmalAmal-kg1qb
3 ай бұрын
ከልብ ተመልሰው የቤተክርስቲያን ቀኖና ህግጋቶን ተከትለው አምነው ያሳየን እኛም የመቤቴ ልጆች የመዳህኒአለም ልጆች ከጎናቼው እንሆናለን በጸም በጸሎትም በምንም ከጎናቼው እንሆናለን አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ይርዳቼው
@samdereje3
3 ай бұрын
ይቅርታ መጠየቃቸው መልካም ነገር ነው ግን ይቅርታው የበለጠ ቤተክርስትያን ውስጥ ገብተው ለመመረዝ እንዳይሆን መጠንቀቅ ይገባል እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስትያናችንን ይጠብቅልን አሜን
@zewditutsegaye2444
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ያውም ደግመን እንደምንበድል እንደምናጠፋ እያወቀ ይቅርታ ከተጠየቀ የኛ ድርሻ ይቅር ማለትና መቀበል ብቻ ነው: ይቅር እንድትባሉ ይቅር በሉ
@milly7878l
2 ай бұрын
ይቅርታ መጠየቅ በጣም የትልቅነትና የአሸናፊነት ምልክት ነው ወንድማችን እግዚአብሄር ይቀበልህ
@HailegoitomHaile-rr4fb
3 ай бұрын
ፍኖተ ጽድቅ የሚባል ማህበር ይበቃል በቴክርስትያን ኮ ይበቃኛል ፡ወድማችን ከኤርትራ ኖ
@emebetmerga7291
2 ай бұрын
Egziabeher fetsamewune yasamere❤.egziabeher yemasegene
@user-lq2xl4xk3v
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ተባረኩልን 😇😇😇😇🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️
@user-yj3ei7xh9g
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ልቦናችሁን እኮን መለሰዉ😊
@desalekidane9663
3 ай бұрын
Congratulations! Let God help him to contribute for our EOTC!
@mekaamare2296
2 ай бұрын
ቤተክርስቲያንስ መቸም ቢሆን ልጆችት አታጣም።ታላላቆች ስታስመስሉ ታናናሾቻችሁ ልጆቻችሁ ስለእውነት ጉሮሯቸው እስኪዘጋ ሲጮሁላት ነበር።እግዚአብሄር ይመስገን።እነያሬዶ እንኳን ደስ አላችሁ።ያብዛልን እንደናተ ያሉትን በእውነት
@user-rr9uh9qt2i
3 ай бұрын
ይኸነን ውስጥ ለውስጥ እሚሰራውን ድርጊት ሁሉ መረጃ እያጣሩ በሶሻል ሚድያ እንድጋለጥና እንደዚህ የእርት እርምጃ እንዲሰጥ ያደረጉ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@tigisttessema9158
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናችኹ!
@user-vw7js2og8q
2 ай бұрын
ፀጋዬ አስብበት እያደረከው ያለህው ጌታ ሚመሰገንበት ነው እንጂ ሀጢያት አይደለም
@Zahara-io5on
2 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላን ፍጻሜያችሁን ያሳምርላችሁ አሜን❤❤❤❤❤
@bettyetmork1547
3 ай бұрын
ቃለ ይወህት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr2lb9rj4j
2 ай бұрын
አሜን እልልልልልልልልልል በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ይቅርታ ትልቅነት ነዉ አንድነት ይሻለናል ለዚህም ትልቅ አስተዋፆ ላደረጋቹ የተዋህዶ ጀግኖች ቴዶ ያያ ብሩኬ እሼ ባቢ እንዲሁም ሌሎቹም የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቃቹ ብድራቹን እሱ ይክፈላቹ❤❤❤
@Amesegenalhue
2 ай бұрын
ልክ ነው በተለይ ከያያ ጎን የተቀመጠው ልጅ ሲናገር ንግግሩ ጠለቅ ብሎ እንድንሰማ ያደርገናል ግን መ/ር ያረጋል አበጋዝ ቢኖሩ ደሰ ይል ነበር/አነዛ ደሞ ተሰፋዬ ሞሲሳ /ታገይ ምናምን የማሏቸው ይቅርታ መጠየቅ ነበረባቸው ለመ/ረ ያረጋል የሰጡት መልስ በጣም የማያሳፍር።
@marthasisay4318
3 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን ጉባዬውን ለምን የቤተክርስቲያን አዳራሽ ውስጥ አደርግትም ለምን የሱ መስሪያቤት ውስጥ ይሆናል? አንደኛ የእግዚአብሔር መንፈስ አይኖረውም ሁለተኛ ሰውን ከቤተመቅደሱ እያራቁ አዳራሽ ማለማመድ አይሆንም ወይ? ለማንኛውም አልሸሹም ዞር አሉ ይመስለኛል ፈጣሪ ይርዳቹ ፍፃሜአቹ ይመር::
@user-qs7tu7nz1f
3 ай бұрын
መችም አትታመኑም የይሁዳ መሳም አዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል የተለመደ ነገር ነው
@sebatinfo1904
3 ай бұрын
የማያልቀው ቁማር መብላት 😊
@fereselamtadesse5753
2 ай бұрын
አቶ ፀጋዬ ይቅርታዋት ከልብ እንዲሆን እመኛለሁ በተንኮል ለማስመሰል ባልሆነው ብዬ አስባለሁ ምክንያቱም ሰውን ማታለል ይቻላል እግዚአብሔርን ማታለል አይቻልም ልብናኩላሊትን የሚመረምር አምላክነውና ::እርሶም ሆኑ በስሮ ያሉየሳቱ ምእመናን በእውነት ይሁን መመለሳችሁ እግዚአብሔር በቤቱ ይሰብስባችሁ ለዚህ የመመለስ ሂደት ቀንከሌት የተጋችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ::አንዲት ቤተክርስቲያን አንዲት ሐይማኖት::
@ferehiwotbantiwalu7843
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብን ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ያውቃል !!! ማንንም ምንም ቢሆን አላምንም በፍጹም እግዚአብሔር ሁሉንም ይየው !!!
@misrakmisu2750
3 ай бұрын
Tekekle wude yanem ketehadso temlshalew blo bepapasate fet neber yikerta yeteykew neger gen betekirstyanen begenzbu megzat neber yefelgwe ahunem bihone ene alamnewem
@pawlos3263
3 ай бұрын
ይሄ ይቅርታ ህዝቡን ለማዳከም ነው ሁሉም ሰው ስላወቀባቸው ነው ሰውየው ደሞ የመጀመሪያው አድለም እሺ የሙዚቃመሳሪያዎቹን አስወገዳቹ ከታድሶ እና ከመናፍቅ ቤት እየመጡ ሲዘምሩ የነመሩትስ ባለማወቅ ነው መቼም አትሉንም እሺ የመናፍቅ ፓስተር አምጥታቹ ያሰበካችሁትስ እሱም ባለማወቅ ነው አረ ይብቃ ማጭበርበሩ እውነተኛ አምልኮ እና አገልግሎት ከሆነ የፈለግነው ቤተክርስቲያኖቻችን በቂናቸው እኮ እናስተውል
@user-dw6vf8gg9s
3 ай бұрын
Betikikil mamen ayasefelgim.
@selam.selam.selam.
3 ай бұрын
ዮሄ ሰውዬ ስንቴነው ይቅርታ የሚጠይቀው ግን አልተመለሰም 7×70 ግን ለማታለል እንጂ አይመስለኝም እንደገና ሰውን ለማታለል ነው ?‼️‼️‼️
@michaeltegegn6665
2 ай бұрын
mezmurochu eske ahun alweredum eko😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@otakugamer748
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ፍኖተ ሰላም🙏🙏🙏❤❤❤
@kassahundemlash7308
3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን !!!
@GenetKasss
2 ай бұрын
Yasebwun yhale meehme selalewsde n
@sarasara127
3 ай бұрын
ለማንኛው እንኳን በሠላም ተመለስክ ውጤቱ ግን ሃያ አራት ሠራት ሲታገሉ የነበሩ ወንድሞች ነው ፈጣሪ ኧረጅም እድሜና ይስጣቸው
@ameleyes2264
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜው ይመር
@dagkyl2710
2 ай бұрын
እስኪ ይቅርታቸው ከልብ ይሁንና ከኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማንያን እና ቤተክርስቲያን በላይ ያታለሉ፣ የካዱት፣ ያቃለሉት መድሀኒአለም ይቅር ይበላቸው የዘሩትንም ክፉ ዘር ከምድራችን ይንቀል ።
@user-gb6cq6ml7h
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እውነት አሸናፌ ነት ገና ይፀዳል ❤❤❤❤❤❤❤
@user-dt8cj2qj7u
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤😊
@user-gt7uo6gx2k
2 ай бұрын
yaya enamsegenalen
@RomanGenet
3 ай бұрын
ኢግዝአብሄር የተመሠገኔ ይሁን በርቱ
@webetr-vt7nl5zh4k
3 ай бұрын
ለፀጋዬም ቤተክርስቲያኗን አክብሮ ስላነሰ እናመሰግናለን ቀሪውን ግዜም ፈጣሪ ይቆጣጠርልን
@mekdesyefikirsewuababa7710
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@FirehiwotWorku-jf2bo
2 ай бұрын
Thank God everything 🙏.
@bethlehemsahle7521
3 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ማህበረ ቅዱሳን አንሶ ነው ወይ? ገንዘብ ያለው ሰው ሁሉ እየመጣ የፈቀደውን የሚያደርገው:: በተምሮ ያለፉ መዘምራን እያሉን አሁን አዲስ መዘምራንን እንደ ዘፋኝ ለምን ማሰልጠን አስፈለገ? አባቶቻችንስ ለምንድን ነው ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከቤተክርስቲያናችን ዞር የማያደርጉልን? ሰውየውስ እውነት ለቤተክርስቲያን ካሰበ ለምን እንደማንኛውም ባለሃብት የተቸገሩ አድባራትን በማገዝ ተወስኖ የማያገለግለው?
@selamselam5231
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@user-og7hu7zg9y
2 ай бұрын
Ebakachihu,ehite maraiam yemtabalewan setyom endehu enaskumat ....betam be orthodox lay eyekeledech yalech setyo nech....des yilal bertu
@Roziy179
3 ай бұрын
ተመስገን ልቤ አረፈ በፍኖተ ፅድቅ❤😢
@mekdesbiruk372
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@derejebeyane8081
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንምእንደዚህ ያሰተካክልልን
@MeklitIsayas-he4ub
2 ай бұрын
ከሞተልን እራቁቱን እዳችንን አተሸከመው ከጌታ ይልቅ ቀኖና ክብር ተሰጠውይገርማል።ጌታ አይናችሁን ያብራ
@mutemute9914
3 ай бұрын
እውነት ከሆነ ደስ ይላል!
@ethio5951
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን እግዚአብሔር ውሰደው
@pawlos3263
3 ай бұрын
እነያያ ደሞ አቃም ይኑራቹ ወይ ሃይማኖተኛ ወይ አለማዊ ሁኑ አታሽቃብጡ ደሞ እደሚመን ንጂ እደ ሲኖዶስ አትዩ እራሳችሁን እያወቃችሁት ሰውየውን ነውርነው የምር
@abinetgebru6283
2 ай бұрын
ክብሩን እሱይውሰድተመስገን 🙏🙏🙏
@Rot-ut1oh
3 ай бұрын
ሲነቃባቸው ስትራቴጂ ቀይረው ነው የሚመጡት ታጋይና የሚባል መሰሎችን ከርሳም ይዘክ የትም አትደርስም ምድረ ከርሳም
@Urjiabebe7islife
2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን Dn Mamhir Yaragal lmn aytarum.
@samrawitmamo2898
3 ай бұрын
ትልቅ ሰው ይቅርታ መጠየቅ እግዚአብሔር ይባርክ
@gionmediazetwahedo811
3 ай бұрын
አቶ ፀጋዬ ከልብ ለቤተ ክርስቲያን ካሰበ አዳራሹንም ሆነ ስቱዲዮውን ለፋብሪካው የሚቀርበው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገንብቶ በቤተ ክርስቲያኖና በሰንበት ትምህርት ቤት ቁጥጥር ስር ይጠቀም። አለበለዚያ አድብቶ አራጅ ነው። ከሱ ፍርፋሪ የምትለቅሙም የኛ ብፁአን አባቶች፣ ገዳማት አና መምህራን ሆዳችሁንና ገንዘብ መውደዳችሁን ተውትና ቤተ ክርስቲያን እንደወከለቻችሁ አስመስላችሁ እዛ እየሄዳችሁ እሱን ለምናችሁ ቤተ ክርስቲያንን ለማኝ ለማስመሰል ከምጥሩ፤ እሱ ለምኖ በቤተ ክርስቲያን ግቢ ውስጥ እንዲሰራ ብታደርጉ ታሪክ ሆኖ ይመዘገብላችሁ ነበር።
@tadeleGullat-oo6nj
2 ай бұрын
ያያ ዘልደታ እና ቴድሮስ እጅግ እናመሰግናችዋለን የናንተን ዉለታ አንረሳዉም
@Selamyemariyamlji
3 ай бұрын
የኛዎቹ ማሽቃበጥ መቼነው የሚያበቃው ይቅርታ ለዘመናት ጠይቋል ለምን ፍኖተፅድቅ የሚባል የለም ብሎ ዘግቶ ወደ ተዋህዶ አይመለስም እያለሳለሰ ትውልድን ሀይማኖት አልባ ማድረግ ስለሆነው አላማው በየጊዜው አትርሱኝ የሚለው።
@lucy-lf3ko
2 ай бұрын
ታረቁልን አንድ ሁኑልን
Пікірлер: 260