የልቦና ውቅር ማለት በድብቁ አዕምሯችን ውስጥ ያለ የሃሳብ፤ የድርጊትና የበሃሪ ልማዶች ጥርቅም ነዉ ይህም የዕለት ተዕለት ኑሯችንን ይቆጣጠራል፡፡
ህይወታችንን በፍጥነትና በዘላቂነት መቀየር ከፈለግን ይህን የአዕምሮ የአስተሳሰብ ስርዓት እንቀይር።
የት/ት ቢሮ ዕውቅና ባለው ግንባር ቀደም የሽያጭ ማሰልጠኛ ተቋም በመሰልጠን.. የስራ ዕድል ባለቤት አንዲሆኑ፣ ገቢዎትን እንዲያሳድጉና ንግዶትን እንዲያስፋፉ ጋብዘኖታል። ነፃ ስልጠናዎችም አሉን ከታች ባለው አድራሻችን ፃፉልን ይደውሉልን።
'ጎልደን የሽያጭ ማሰልጠኛ ተቋም'
የስኬትዎ አጋር
Негізгі бет Paradigm shift for Sales Success part 1
Пікірлер: 15