KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
⭕ቅድስት አመተ ክርስቶስ
No video
Күн бұрын
⭕ቅድስት አመተ ክርስቶስ
Рет қаралды
4,232
Zikere Kedusan official Channel
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 58
@ZinaKiros-gl1nb
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@zufanlegesse6218
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bzualem
2 ай бұрын
በአማን ተንሥአ ክርስቶስ መድኃኒነ እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር የሃብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኲሎ ስምረትከ::
@FantuKelecha
2 ай бұрын
🙏🙏🙏 ቃለሕይወት የአሠማልን 🙏 እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏💕
@bemnethailu1663
2 ай бұрын
አሜን ፫🤲❤
@kb9751
2 ай бұрын
✝️እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን፣ እኛንም ልቦና ይስጠንደ
@sarataye8812
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@aselefechbeyen572
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገ አሜነ እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ob3pi9iv4y
2 ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፉ መንግስቱን ያውርስልን
@stc6291
2 ай бұрын
እግዚጠብሔር ይመስገን ለመምህራችንቃህይዎትንያሰማልን እረጅምእድሜእናጤናዎትን ይስጥልንየቅዱሳኑንበረከታቸዉንያሳድረብን አሜን❤❤❤
@user-ls1uy3fw2c
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን
@jemayenshreta8146
2 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜጤና ይስጥልን የቅዱሳን የሰማዕታት ፍቅር ጣማቸውን ያድለን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን አሜን አሜን!!
@bezaitalemtesema4830
2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ሰምተን የምንተገብር ያደረገን በእዉነት
@user-tl4oy7dq6o
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኖረልን ይጠብቅልን መምህር
@samrisamri9563
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያውርስልን እርስቱን መንግስቱን ያውርስልን ❤❤❤
@user-ls6dv6wq2i
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከአውደ ምህረቱ አይለይብን አምላከ ቅዱሳን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን በእውነት
@saratedes4086
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን❤❤❤
@user-bx5zx6nc7w
2 ай бұрын
አሜን፫ ቃለሕወት ቃለበረከት ያሰማልን መምሕራችን😢❤
@tesfaneshdejene8981
2 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን ከሚሰማው ከሚታየው ክፋት የቅዱሳን አምላክ ይሰውርልን አሜን
@sara-tp5mh
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ሑወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ ቅዱሳን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@tigistashuma6088
2 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የቅድስት፣አመተክርስቶ፣በረከቷ፣ረዴቷ፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@mekdimekdese
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅልን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት ያድልልን እኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን🤲🤲🤲
@lidiyat
2 ай бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@selamemknne
2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ራችን ተመስገን❤❤❤
@user-wj6mm6om3c
2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እናንተ ቅዱሳን የተባረካችሁ ምእመናን የአዲስ አበባ ሰው ሰጪ ነው ፃድቃን በተባልንበት ጆሮ ደንቁረን ቀርተን በትእቢት እራሳችንን ከፍ አድርገን ሳለ እናንተ ደናቁርት አረ ከክፋት ውረዱ በሃጥያት ጎዳናላይ ናችሁ በራሳቹ ማስተዋል አትደገፉ ብሎ ነጭ ነጩን የእግዚአብሔር ቃል ሚያወራ ሰው እንዴት ይወደዳል እንደእብድ ይታያል አቤቱ ይቅር በለኝ የመፅሃፍትን ቃል ግለፅልኝ ልቤን ክፈተው😢😢😢 ጠፍቼ እንዳልቀር
@Gdghbvf-dy3xz
2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ሰላሞት ይብዛልን መምሕራችን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስቸ ሰመያትን ያውርስልን።
@user-ol2nf6qo3w
2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
@yemsrachmulugeta8880
2 ай бұрын
አሜን ።አሜን። አሜን። እግዚአብሔር ይስጥልን ። ቃለበረከት ቃለሕይወት ያድልልን ።
@user-ok1bt6wx1g
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@vjgu7406
2 ай бұрын
በእውነት መድኃኔታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ ተነስቷል!! እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሰን!!የቅዱሳን ጻድቃን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን!!የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን!ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን ፣የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏✝️🌷🌷
@marxtgiyorgis3436
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አማን በአማን ተንስአ መድኃኒነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኲሎ ስምርተከ።አሜን ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን መምህርነ
@azebnegash5301
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን የቅዱሳኑ በረከት እይለየን
@sara-gr2dz
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሠማልን🌹🌹🌹
@tigistashuma6088
2 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣በመንግስቱ፣ያስቦት፣እኛ፣እንድንድነው፣እግዚያብሔር፣ይስጥልን፣እግዚያብሔር፣ያክብርልን፣ይጠብቆት
@shetamenesh8833
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን መምህራችን❤❤
@user-jv6ki6ht6q
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@tigisttaye9803
2 ай бұрын
አሜንእግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንወዶታልን ጥቀሜ ኑሩልን አውነትን የሜነግሩን ዋጋዌትን ቸሩ መዳሀኒአለም ይክፈሎት ተባረኩልኝ
@user-su2mt8fi7u
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@SeeSee-zu5ys
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@Hydhkgtrfd74d
Ай бұрын
❤አሜም አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን❤
@rozaalemnew6864
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ያውርስልን
@selamawitamare2733
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን እምነት አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ።
@zelalemanagaw8921
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ይስጥልን መምህር
@genettewelde6372
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ❤
@user-mt6mg3jf6z
2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@gdghtyy9348
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህረነ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@asdqwe2019
2 ай бұрын
አሜን በውነቱአምሕር የሕይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን
@NurlegnDesta
2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-nt4rw1hj7q
2 ай бұрын
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~እምይእዜሰ • ኮነ ~ፍስሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@getachewwoldegiyorgis8128
2 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@frehiwot27
2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰሜልን
@gelilaaddera1642
2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-so5ge3wn6y
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
2 ай бұрын
ይከን ይቱብ ራሱ ዝክረ ቅዱሳን እነዲያቆን ዮርዲያኖስ አበበ ናቸው የሚጠቀሙት ወይስ ማነው? ጥያቄ መጠየቅ ብንፈልግ መጠየቅ እንችላለን መልስ ይሰጡናል ማለቴ ሌላ ሰው ከሆነ የሚጠቀመው ስለማያዩት መጠየቅ አንችልም ብዬ ነው
@bzualem
2 ай бұрын
አዎ የዝክረ ቅዱሳን ዩቱብ ነው መምህራችንም አስተዋውቀዋል fb ቴሌግራም አስተናባሪዋ linke እምታስቀምጥ የዚህን ነው::
@lidacall9142
2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ZinaKiros-gl1nb
2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@user-vg1gt1ln5e
2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
Пікірлер: 58