KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
✝🔴ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ(2014)
No video
Күн бұрын
✝🔴ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ(2014)
Рет қаралды
3,382
Zikere Kedusan official Channel
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 84
@Yakt5G-ci1zv
Ай бұрын
አሜን(፫)እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን የሐዋርያው የቅዱስ ታድዎስ እረድኤት በረከት ይደርብን
@kidankidankidankidan7031
Ай бұрын
የሐዋርያው የቅዱስ ታድዮስ በረከቱ ይድረሰን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@user-qk6ss4nz9w
Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱስ ታዴዎስ በረከት ይክፈለን መምህርነ እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ኩሎ ሥምረተከ✝️
@user-xl3rq1mh7p
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ታዲወስ በረከት ይደርብን መምህራችን ቃለሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት
@genettewelde6372
Ай бұрын
የቅዱሱ ሐዋርያ ታዴዎስ በረከቱ ትደርብን አሜን❤
@Zagoy7952
Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ከቅዱሳኑ እረዴት በረከት ያሳትፈን አሜን
@etsegenetalemu2713
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የሃዋርታን ፀጋ በረከታቸው ለዘላለም ከእኛ ጋር ትኑር ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@sunamawitua
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህለን ዲያቆን ከክፉዎች ተንኮልና አይን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅለን በጣም የምሰስትህ ሰው ነህ ዘመኑ ከፍቷልና ክፉህን አያሰማኝ!!
@mimiselemon7131
Ай бұрын
አሜን ፫ መምህራችን ቸሩ መድሀኒአለም በእድሜ በጤና ይጠብቅል ፀጋ ሞገሱን ያብዛልን እመቤቴ ኪዳነምህረት ትጠብቅልን ❤❤❤
@werkitazarra4338
Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@munalegese
Ай бұрын
አሜን አሜንአሜን በጣም እኔም ትንሽ ሲጠፉና የሆነ ነገር ኮሽ ሲል እሳቸው ናቸው ትዝ የሚሉኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤
@user-ux4jh5sd4y
Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።የፅዮን ኣምላከ የያሬድ ኣምላከ ኣምላከ ኣቡነ ኣብየ እግዚእ ልኡል እግዚኣብሄር ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀው ኣሜንወኣሜን ለይኩን ለይኩን🙏🙏🙏🙏✝️።
@khadijamalki2266
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን መምህራችን የቅዱሳኑረደትበረከትይደረብን አሜን
@vjgu7406
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህር❤️❤️አሜን አሜን አሜን የሐዋርያው የቅዱስ ታዲዎስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን በጸሎቱ ይማረን🙏ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግተ ሰማያትን እርስቱን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን መምህር✝️🌷🌷
@azebnegash5301
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልልን የቅዱሳኑ በረከት ከእኛምከእገራችንም ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይማረን ቃለ ህይውት ያስማልን ፅጋውን ያብዛልዎት
@mekdimekdese
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የቅዱሳኑን በረከት ያድልልን እኛንም በምሕረቱ ያስበን
@kareemaretshoon4514
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-kn3ph1cy3w
Ай бұрын
አሜነ አሜን አሜን የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑ የመነኮሳቱ የሀዋርያቱ እረዴት በረከት ይደርብን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን
@user-cb5by5gy5n
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@sarahsh2379
Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን መምህራችን አምላከ ዳዊት ገነት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@astuyemaryam
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማለን መምህራችን
@saratedes4086
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሁላችን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን
@user-tl4oy7dq6o
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-ob3pi9iv4y
Ай бұрын
አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን።
@mesismart1332
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፣ ጤናውን ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥልን ።
@user-zm3sp4fz8y
Ай бұрын
ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉዕል እግዚአብሔር ሰሙ ይክበር ይመሠገን አሜን ቃለህወት ያስማአልን መምህራአችን እመቤቴ በዘረፋፋ ቅሚሶ ክለላ ከክፉ ነገር ተጥብቅልን አሜን//፫
@MasaretMulu
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከቅዱሳን ሐዋሪያት ከበርከታቸዉ ያሳትፈን
@etenashidesalegn2473
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Fekertube16
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@fetyemaryamlj
Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህር 🤲
@VidVif
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህራችን
@etagtadesse9242
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@AbbaHenokMamo
29 күн бұрын
በአረፍድም እንኳን አብሮ አደረሰን።እርስዎም በርቱ ።ቃለሕይወት ያሰማልን።
@tigistashuma6088
Ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ሐዋርያ፣የቅድስ፣ታዲዎስ፣ዓመታዊ፣በዓል፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣አደረሳቹ፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተሰማያትን፣ያዋርስልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣የሐዋርያቶቹ፣ፈጣሪ፣እግዚያብሔር፣በመንግስቱ፣ያስቦት፣እግዚያብሔር፣ይስጥልን፣እግዚያብሔር፣ያክብርልን
@shalusuowo2350
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን የክርስቶስ ሰላም ይብዛልዎት መ/ር አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱሳን ሐዋርያት ረድኤት በረከት ይደርብን ለእኛም ዕዝነ ልቦናችንን ይክፈትልን ልክ ነዎት አባቴ ለእኔ ጠላቴ ራሴ ነዉ አንድ ቀን እንኳን ከምታሰተምሩኝ (የቅዱሳን ሕይወትን ስታስተምሩኝ ምን ነበረ ልቤ ተሰብሮ ከልቤ አዳምጨ ቃሉን ብኖረ 😢😢😢 አኹን ላይ ማን እና ምን እንደሆንኩ ግራ ገብቶኛል የምሠጡትን ት/ም (የቅዱሳን ሕይወት (ስንክሳር አነባለኹ እሰማም አለኹ ግን እንዴ መናፍቃን ጥቅስ ከመጥቀስ በቀር ለመኖር አልቻልኩም አስመሳይነቴ ሰለቸኝ😢😢😢😢እስከ መች ይኾን እንደዚህ የማነክስ በምሳሌ የምታስተምሩት እኔ እንደሆነ ልቤ ታቀዋለች 😢😢😢 ምናባቴ ልኹን ጸሎት ሳደርስ ኮንቢዉተር በሉኝ😢😢😢
@HappyHikingWaterfall-gx5tt
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱስ ታዲዮስ ቤተክርስቲያን ከኢትሳ ተክለሕይማኖት አለፍ ብሎ ከዚያ አለ
@mahletbelay6922
Ай бұрын
የቅድስት ቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ነክ ቃላት የለኝም አምላክን ለማመስገን እናንተን ስለሰጠን ነገር ግን ተመስገን ብቻ መሆኑ
@fetyemaryamlj
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@ribkamengistu1189
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ለኝም ማስተዋልን ልብና ይስጠን አሜን❤❤❤
@berhaneftwi468
Ай бұрын
ዲያቆን ዩሩዳናሲ ብሕቂ አምላኽ ዕድመን ጥዕናና ይሃብካ
@abebatefera2334
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
@user-bd7yt1fn4x
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-ls1uy3fw2c
Ай бұрын
የቅዱሱ ሐዋርያ በረከት ይደርብን ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን
@rosehaile2466
Ай бұрын
Egzabhair yimesgen so blessed Preaching kale hiwet yasemaln
@user-jv6ki6ht6q
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@kbromgebreyohans301
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-tl4oy7dq6o
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@alewiyaalo1955
Ай бұрын
Amen 🙏 bereketachew yitbiken kalehiwot yasemalin
@Fekadu-yk6bo
Ай бұрын
Kale_Hiwet yasemalign. Abzito yigletsilih. Yanurilign
@weleteslase7657
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@YemariyamLig
Ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን👏👏👏
@weleteslase7657
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-gw2tw6rc7h
Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@semarawitsat
Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕር❤
@yosefwegayew1956
Ай бұрын
እግዚአብሔር የሀብከ ዘከመ ልብከ ወይፈጽም ለከ ኲሎ ሥምረተከ
@rahelbogale3091
Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ አሜን ፡ አንኳን ፡ አብሮ ፡ አደረስን ፡
@getachewwoldegiyorgis8128
Ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tshegamariam5470
Ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! የሐዋርያው የቅዱስ ታዲዮስ በረከት ይደርብን!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@shalusuowo2350
Ай бұрын
አሜን ፫ይኹን ይደረግልን የሕይወት ቃል ያሰማልን ተስፋ የምናርጋትን ገነት መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ምናልባት ይኼን የምጽፍዉን አንድ ቀን ታነቡት ይሆናል እኔ አኹን በጣም ትልቅ ድካም ዉስጥ ነኝ ያለኹት ይኼዉም ጉስቁልናዬ ለስደት ዳረገኝ ተስፋዬ ቸሩ አምላክ እጸናበት ዘንድ የቅዱሳን አባት እናቶቼን ሕይወት በዝክረ ቅዱሳን አማካኝነት እሰማለኹ ምናልባትም ቸሩ አምላክ እንደገና ቢሰራኝ በቤቱም ቢመልሰኝ 😢😢😢😢😢😢 በቅዱሳን አማላጅነት ተስፋ አለኝ 😢😢😢😢
@-fw2lp
Ай бұрын
𝑨𝒚𝒛𝒐𝒏 𝒉𝒖𝒍𝒖𝒎 𝒎𝒆𝒍𝒊𝒌𝒂𝒎 𝒚𝒊𝒉𝒐𝒏𝒂𝒍
@mahlethargwoin2607
Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@NebyuDawitEthiopiain2016
Ай бұрын
አሜን።
@almazabrha1651
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት የሠመለነ
@alemtsehayshumi4628
Ай бұрын
Amen amen amena kalelehiw ysamalai
@user-be5ps5ns4d
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤❤
@DawitAsheme
Ай бұрын
Member egziyabiher betsega ytebklen
@berhaneftwi468
Ай бұрын
ዲያቆን ሕወይ አብታ ቅድስቲ ጽሎትኻ ዘክሩኒ ብሪከ ለይቲ
@mekdimekdese
Ай бұрын
የሚወደኝ ቃሌን ይጠብቃል
@user-wk2jw5bi6v
Ай бұрын
❤❤❤❤
@mekdimekdese
Ай бұрын
በሰው የማይቻል በእግዚአብሔር ይቻላል
@fikreworkneh8503
Ай бұрын
ብራ ታዲወስ።
@Tewahedo16
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራን ። መምህሬ እንዳው ላንተም ውዳሴ ከንቱ እንዳትሆንብህ ፣ እንዳትፈተንም ከጀርባ ያሉትን መጻሕፍቶቹን ብትሸፍናቸው ወይ ደግሞ የተለየ ቦታ ላይ ሪከርድ ብታረደግ ጥሩ ይመስለኛል። መንፈሳውያን ስውር ሽሽግ ምንም ያላነበቡ ምንም የማያውቁ ሆነው ቢቀርቡ ከሁሉ በላይ ለራሳቸው ጥሩ ነው። ያነበቧቸውን መጽሐፍ እያሳዩ መቀረጽ ከአለም የወረስነው ልንጸየፈው የሚገባ መጥፎ ባህል ነው። ይታሰብበት
@user-de1uw7ii9k
Ай бұрын
አረ በስምአብ በሉ ይሔን ኮሜንት የጻፍከው/ሽ ወንድሜ ወይም እህቴ ስለመልካም አስተያየታችሁ የቅዱሳን አምላክ ያክብርልን ግን ስለምን ውዳሴ ከንቱ ነው የምታወሩት መጽሐፍቶቹ ቦታቸው ነው ወዴት ይሒዱ ብላችሁ ነው ደግሞስ መምህር የማነባቸው መጽሐፍቶች ናቸው እዩልኝ አላሉ እኛ ትምህርቱ ላይ እንጂ መጽሐፍቶቹ ላይ (በጀርባ) ካለው ነገር ላይ ለምን ትኩረት ሰጥተን እንመለከታለን!!!
@welteTinsayi
Ай бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ዲያቆን ዮርዳኖስ 🌿🌿🌿🙏🍀 አሁን ካነበቡት ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌል ላይ ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነው ብታስረዱኝ ❓❓❓የማይወደኝ "ቃሌን "አይጠብቅም ።የምትሰሙትም "ቃል"የላከኝ የ"አብ" ነው እንጂ የኔ አይደለም ።➡️ዮሐንስ 14÷24 ላይ⬅️ ምን ማለቱ ነው?❓‼️❓❓❓
@welteTinsayi
Ай бұрын
ማለቴ "እግዚአብሔር ወልድ "እራሱ "ቃል "አይደል ። ለምን የእኔ አይደለም አለ❓❓❓
@mekdimekdese
Ай бұрын
ሕግን የምትፈጽሙት ሁኑ
@welteTinsayi
Ай бұрын
ሌላ ቦታ ላይ ደግሞ "እኔና አብ አንድ ነን ይላል"(ዮሐንስ 10÷30) ላይ‼️❓ትንሽ ስለተምታታብኝ ነው❓
@munalegese
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስበመምህራንን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
@etenashidesalegn2473
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fetyemaryamlj
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lidacall9142
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@anakhanded485
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sebleworkgelan
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
Пікірлер: 84